ከተማ እና ከተሜነት

ኢትዮጵያ ጥንታዊት ሀገር ነች። ባስቆጠረቻቸው በርካታ ሺህ ዓመታትም ግብርናን ዋነኛ የኢኮኖሚ ምንጭ አድርጋ ስትጠቀም ኖራለች። ዛሬም ድረስ ግብርናን የሚተካ የኢኮኖሚ ሴክተር አልተገኘም። ይህ መሆኑ ደግሞ ካላት ሕዝብ ውስጥ እስከ 80 በመቶ የሚደርሰው... Read more »

ሌላ ዓለም አቀፋዊ ውጥረት

“የመካከለኛው ምሥራቅ የማይጠፋ የእሳት ረመጥ በርዕዮተ ዓለም የሚለኮስ፣ በታሪክ የሚራገብ እና በውጭ ኃይሎች ቤንዚን የሚርከፈከፍበት ነው።”ይለዋል ይህን አደገኛ ቀጣና ታዋቂው ጋዜጠኛ አንሰላሳይና ደራሲ ፋሪድ ዘካሪያ። ከብሉይ እስከ ሀዲስ በተለይ እስራኤል እንደ ሀገር... Read more »

 የሕብረቱ ሚና- የሀገራዊ ምክክር ኮሚሽኑ ግቦች እንዲሳኩ

ከቅርብ ግዜ ወዲህ በኢትዮጵያ በአንዳንድ የሀገሪቱ አካባቢዎች ግጭቶች ይስተዋላሉ። እነዚህን ግጭቶች እልባት ሰጥቶ ሰላም ለማምጣት በርካታ ጥረቶችም እየተደረጉ ነው። ከቅርብ ዓመታት ወዲህ በተለያዩ ቦታዎች የሚታዩትን አለመግባባቶች ለመፍታት ቀዳሚ ጥረት ከሚያደርጉት አካላት መካከል... Read more »

 የአንድነት ፓርክ ገጸ በረከቶች

አንድነት ፓርክ በመኪናም ሆነ በእግር የሰርክ መመላለሻ መንገዴ ስለሆነ ትኩረቴን በብዙ ነገሮቹ ይስበዋል። ትኩረቴን ከሚስቡት አንዱ የጎብኚዎቹ መበራከት ነው። ሁለተኛው ደግሞ ፓርኩ በተለይ ከኮሪደር ልማት ጋር ተያይዞ በመዲናችን አዲስ አበባ ሌሎች የጉብኝት... Read more »

የምግብ ብክለት እንደ ስጋት

መንግሥት ተኪ ምርት በሀገር ውስጥ እንዲመረት በማበረታታት ላይ ይገኛል። ይህም “በአንድ ወንጭፍ ሁለት ወፍ” እንደሚባለው ነገር ጠቀሜታው ዘርፈ ብዙ ነው። ተኪ ምርት ፋብሪካዎች እንዲገነቡ ይረዳል። በእዚህም ዜጎች ጊዜያዊ የሥራ ዕድል ያገኛሉ። በተጨማሪም... Read more »

ኢትዮጵያ ለዜጎቿ ሁሌም የምትፈስ ጅረት ነች

እገሌ ጽኑ ነው፣ ብርቱ ነው፣ ሰላም ወዳድ ነው… እንላለን። ምክንያት ስንባልም በዋናነት የምናነሳው በችግር ውስጥ እንዴት እንዳለፈና ድሎችን ወደራሱ ማምጣት እንዴት እንደቻለ ስንመለከት ነው። አዎ ድል ዝም ብሎ የሚታፈስ አይደለም። ትግልን፣ ተፈትኖ... Read more »

ክረምትን በናፍቆት

በክረምቱ መግቢያ ወር በሰኔ ገበሬው ወገቡን ጠበቅ አድሮ፤ ሞፈርና ቀንበሩን አበጃጅቶና ጥንድ በሬዎቹን አጀግኖ ለሥራ ይነሳል። የሰኔ የመጨረሻዎቹ ቀናት በዚህ ወቅት ዝናብና ደመና ምድርን የሚያለመልሙበት፣ ዘር የሚዘራበት ፣ የተዘራው የሚበቅልበት በፀሐይ ሐሩር... Read more »

 “አይዞሽ ገለቴ …!?”

በቴዲ አፍሮ “ቀነኒሳ አንበሳ፤”የተቀነቀነለት ታላቁና ጀግናው አትሌት ቀነኒሳ በቀለ እኤአ በ2009 በበርሊን የዓለም ሻምፒዮን አሸንፎ ጋዜጣዊ መግለጫ እየሰጠ እያለ፤ በ1500 ሜትር ውድድር በአንደኝነት ልታጠናቅቅ ትንሽ ሲቀራት የስፔኗ አትሌት ናታሊያ ሮድሪጌዝ ጠልፋ ትጥላትና... Read more »

አረንጓዴ ዐሻራችን ለልምላሜያችን

ኢትዮጵያን ለማወደስ ከሚዜሙ እና ተደጋግመውም ከሚደመጡ የዜማ ስንኞች መካከል “ውቢቱ ኢትዮጵያ”፣ “ለምለሚቱ ሀገሬ”፣… የመሳሰሉት ይጠቀሳሉ። ይሄ ደግሞ ኢትዮጵያ እንደ ሀገር ውብ ተፈጥሮ፣ ጥብቅ የደን ሀብትና ከፍ ያለ የአረንጓዴ ልባስ ባለቤት ስለመሆኗ እንዲናገሩ... Read more »

ለምን በትንንሽ ሙስናዎች ገጽታ ይበላሻል?

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) ባለፈው ሳምንት ከኢትዮጵያ ቴሌቪዥን ጋር የነበራቸው ቆይታ በአራት ክፍል ተላልፏል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከተናገሯቸው በርካታ ሀገራዊ፣ ቀጣናዊ እና ዓለም አቀፋዊ ጉዳዮች አንደኛው የበለጠ ቀልቤን ያዘው። ጉዳዩ እንደ ፀጥታና ዲፕሎማሲ... Read more »