29 ሺ ሄክታር መሬት ለማልማት የሚያስችለው የወይጦ ግድብ ጥናት በቅርቡ ይጠናቀቃል

አዲስ አበባ፡-29 ሺ ሄክታር መሬት ለማልማት የሚያስችለው በደቡብ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦች እና ህዝቦች ክልል በደቡብ ኦሞ ዞን የሚገነባው የወይጦ ግድብ ዝርዝር ጥናት በቅርቡ እንደሚጠናቀቅ የውሃ፣ መስኖና ኢነርጂ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ በሚኒስቴሩ የህዝብ ግንኙነት እና... Read more »

ሐሰተኛ መረጃ እና ሐሰተኛ የመረጃ ምንጭን በመከላከል አገርን ከጥፋት ማዳን እንደሚገባ ተገለጸ

አዲስ አበባ፡- ጋዜጠኞች ሐሰተኛ መረጃ እና ሐሰተኛ የመረጃ ምንጭን በመከላከል ሀገርን ከጥፋት ማዳን እንደሚገባቸው ተገለጸ፡፡ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ለዝግጅት ክፍላችን ትናንት በላከው መግለጫ እንዳመለከተው፤ ተአማኒነት የሌለው ዜና (Fake News) እና የእጅ ስልክ... Read more »

የኢትዮጵያ ቀይ ቀበሮዎች ውሻን በሚያሳብድ በሽታ እየሞቱ ነው ተባለ

የኢትዮጵያ ቀይ ቀበሮዎች ውሻን በሚያሳብድ በሽታ እየሞቱ መሆናቸው ተረጋግጧል፡፡ ብርቅዬ እንስሳቱን ውሻን ከሚያሳብድ በሽታ ለመከላከል ክትባት እየተሰጠ መሆኑን ደግሞ የአማራ ክልል አካባቢ ደን እና የዱር እንሰሳት ልማትና ጥበቃ ባለስልጣን አስታውቋል፡፡ በኢትዮጵያ ከሚገኙ... Read more »

የሶሪያው የእርስ በእርስ ጦርነትና ጦሱ

  ዓለማችን በእርስ በርስ ፍጅት ትናወጥ ዘንድ የታዘዘ ይመስል ‹‹እዚህ ቦታ ቀረ›› ሊባል በማይቻል ደረጃ ትርምሱ የርስ በርስ ፍጅቱ በማያባራ ሁኔታ ቀጥሎ የእለት ተእለት የመገናኛ ብዙሃን ቀዳሚ ርዕሰ ጉዳይ  በመሆን እነሆ እስከ... Read more »

ተቋሙ ቅሬታ በቀረበባቸው አንድ ሺህ 582 ተቋማት ላይ ቁጥጥር አካሄደ

  አዲስ አበባ፡- የኢ.ፌ.ዴ.ሪ. ህዝብ ዕንባ ጠባቂ ተቋም ባለፉት ዓመታት የሕግና የአሠራር ክፍተቶች ታይቶባቸዋል በተባሉ አንድ ሺህ 582  ተቋማት ላይ አስፈላጊውን ምርመራ ሲያካሂድ መቆየቱን አስታወቀ። ተቋሙ  ሰሞኑን በአዳማ ከተማ ባካሄደው አገር አቀፍ... Read more »

የኪነ ጥበብ ባለሙያዎች ለሠላም ግንባታ የበኩላቸውን ሚና እንዲያበረክቱ ጥሪ ቀረበ

አዲስ አበባ፡-   የኪነጥበብ ባለሙያዎች  ጥበባዊ ሥራዎቻቸውን ተጠቅመው በአገሪቱ ሠላም እንዲሰፍን የበኩላቸውን ሚና እንዲያበረክቱ ጥሪ ቀረበ። «ኪነጥበብ ለሠላም» በሚል መሪ ሐሳብ በቀድሞ የኢትዮጵያ ባህል ማዕከል ትናንት ከኪነጥበብ ባለሙያዎች ጋር በተደረገው ውይይት  የሠላም ሚኒስትሯ... Read more »

የችሎት ዘገባና የጋዜጠኞች ፈተና

ከዓመት በፊት ከአዲስ አበባ በቅርብ ርቀት ላይ በሚገኝ አንድ ከተማ በትራፊክ አደጋ ምክንያት ለምስክርነት የተጠራ አንድ ግለሰብ ፍርድ ቤት ሲደርስ ከሰጠው የምስክርነት ቃል በመነሳት በዚያው ቅጽበት የፍርድ ቤት ትዕዛዝ ሳይኖር ወደ ማረሚያ... Read more »

ፓርቲዎች ጠንክረው ለመቆም አብሮነትን ፈጥረው መጣመር

በጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት ሰፊው መሰብሰቢያ አዳራሽ የመጀመሪያዎቹ ረድፍ ላይ ከተቀመጡት የተለያዩ የፖለቲካ ፓርቲ አመራሮች መካከል ዕድል በተሰጠ አጋጣሚ ሁሉ ጥያቄ ለመጠየቅም ሆነ አስተያየት ለመስጠት እጃቸውን ከፍ ያደርጋሉ፡፡ የኢ.ፌ.ዴ.ሪ. ጠቅላይ ሚኒስትርና የኢህአዴግ... Read more »

ነባር አመራሮችን በወጣቶች በመተካት ለውጡን ለማሳካት እንደሚሰሩ የአብዴፓ ሊቀመንበር አስታወቁ

የአፋር ብሄራዊ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ (አብዴፓ) ነባር አመራሮችን በወጣቶች ተክቶ በሀገሪቱ የተጀመረውን የለውጥ ጉዞ ወደ ክልሉ በማውረድ ለማሳካት እንደሚሰራ የድርጅቱ ሊቀመንበር አስታወቁ፡፡ በሰመራ ከተማ ለሁለት ቀናት ሲካሄድ የቆየው የአብዴፓ ድርጅታዊ ኮንፈረንስ የአቋም መግለጫ... Read more »

የአማራ ክልል የመንግሥት የሥራ ኃላፊዎች ልዑክ ወደ ሰሜን አሜሪካ ሊያመራ ነው

የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ገዱ አንዳርጋቸውን ጨምሮ ሌሎች የመንግሥት የሥራ ኃላፊዎች ናቸው ወደ ሰሜን አሜሪካ የሚያመሩት፡፡ የጉዞው ዓላማ በሰሜን አሜሪካ የተለያዩ ግዛቶች ከሚገኙ ኢትዮጵያዊያን እና ትውልደ ኢትዮጵያዊያን ጋር ለመወያየት ነው፡፡ በክልሉ ኢንቨስትመንት፣ቱሪዝም፣ መልካም... Read more »