የአውሮፓ ህብረት የብሪታንያን ከህብረቱ የመልቀቅ ስምምነት ተቀበለ

ብራሰልስ ላይ የተሰበሰቡት የአውሮፓ ህብረት ሀገራት የብሪታንያን ከህብረቱ ለመልቀቅ ያቀረበችውን ረቂቅ ስምምነት መቀበላቸውን አስታውቀዋል፡፡ ባለፈው ሳምንት የብሪታንያ ጠቅላይ ሚኒስትር ቴሬሳ ሜይ ከህብረቱ ለመለቀቅ ረቂቅ የፍቺ ስምምነት ለካቢኔያቸው አቅርበው ተቀባይነት ማግኘታቸው የሚታወስ ነው።... Read more »

ኮሚሽኑ አካታች የአደጋ ስጋት ቅነሳ ስትራቴጂዎችን የያዘ መመሪያ አዘጋጀ

አዲስ አበባ፡- የአደጋ ስጋት ሥራ አመራር ኮሚሽን ከባለ ድርሻ አካላት ጋር በመተባበር የአደጋ ስጋት ቅነሳን ከአገሪቱ ብሄራዊ የልማት ስትራቴጂዎች ጋር ማስተሳሰር የሚያስችል አካታች የአደጋ ስጋት ቅነሳ ስትራቴጂዎችን የያዘ መመሪያ ማዘጋጀቱን አስታወቀ፡፡ ዓለም... Read more »

ሀገራቱ ግንኙነታቸውን ወደላቀ ደረጃ ለማሸጋገር እንደሚሰሩ ተጠቆመ

አዲስ አበባ፡- ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ ኢትዮጵያና ጣሊያን በአፍሪካ ቀንድ ቀጣና ሰላምን ለማምጣት በጋራ እንደሚሰሩና፣በማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ጉዳዮችም ግንኙነታቸውን እንደሚያጠናክሩ አስታወቁ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ በኢትዮጵያ ለሁለት ቀናት ይፋዊ የሥራ ጉብኝት... Read more »

በአዲስ አበባ ዙሪያ በግዳጅ ላይ ያሉ ልዩ የጥበቃ መከላከያ ሰራዊት አባላት ከጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ(ኢዜአ)፡- ሰሞኑን በተከሰተው ግጭት ምክንያት በአዲስ አበባ ዙሪያ በግዳጅ ላይ ያሉ የልዩ የጥበቃ መከላከያ ሰራዊት አባላት ከጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ ጋር ተወያዩ። በዚህም የሰራዊት አባላቱ “ግዳጃችን በአንድ ቦታ ተረጋግተን መቀመጥ... Read more »

‹‹በጉባኤው አብዮታዊ ዴሞክራሲን ለማጎልበት እንጂ ለመተካት አቅጣጫ አልተቀመጠም››

  አዲስ አበባ፡- የኢትዮጵያ ህዝቦች አብዮታዊ ዴሞክራሲያዊ ግንባር (ኢህአዴግ) በ11ኛው ጉባኤ ግንባሩ የሚመራበትን አብዮታዊ ዴሞክራሲ ፕሮግራም ለማጎልበት አቅጣጫ ማስቀመጡን የኢህአዴግ ጽህፈት ቤት ኃላፊ ወይዘሮ ፈትለወርቅ ገብረእግዚአብሄር ገለጹ፡፡ ግንባሩ ላለፉት 27 ዓመታት ሲመራበት... Read more »

ትጥቅ መታጠቅ እና የሀገሪቱ ሕግ

  ባሳለፍነው ዓመት ማገባደጃ በወርሃ ነሐሴ አጥቢያ ከበርካታ ጋዜጠኞች ፊት ለመጀመሪያ ጊዜ የተሰየሙት ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ፤ ከሁለት ሰዓት በላይ ምላሽና ማብራሪያ ሰጥተዋል፡፡ በወቅቱ ከተነሱ ጥያቄዎች መካከል መንግስት የፖለቲካ ምሕዳሩን ለማስፋት... Read more »

‘‘ሚዲያው ለሀገሩ ቀናኢ የሆነነና ተግቶ የሚሰራ ማህበረሰብ ለመፍጠር መሥራት ይጠበቅበታል’’ ወ/ሮ ሙፈሪያት ካሚል

የሰላም ሚኒስቴር “ሚዲያ ለሰላም” በሚል መሪ መልእክት ዛሬ በካፒታል ሆቴል ከጋዜጠኞች፣ የሚዲያ አመራሮችና አክቲቪስቶች ጋር ውይይት እያካሄደ ይገኛል፡፡ በመድረኩ የሰላም ሚኒስቴር ሚኒስትሯ ወ/ሮ ሙፈሪያት ካሚልና የተቋሙ ከፍተኛ አመራሮች፣ የጀስቲስ ፎር ኦል ፕሪዚን... Read more »

የሚኒስትሮች ም/ቤት የተለያዩ ዉሳኔዎች አሳለፈ

የሚኒስትሮች ም/ቤት ህዳር 14 ቀን 2011 ዓ.ም ባካሄደው መደበኛ ስብሰባ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ የሚከተሉትን ዉሳኔዎች አሳልፏል፡፡ ም/ቤቱ በቅድሚያ የተወያየው ስለምግብ እና መድሃኒት አስተዳደር በተዘጋጀ ረቂቅ አዋጅ ላይ ሲሆን፣ ደህንነቱ ባልተጠበቀ ምግብ... Read more »

የፍትህ ሥርዓትን ለማዘመን ትኩረት ተደርጓል

አዲስ አበባ፡- በአገር አቀፍ ደረጃ ወጥነት ያለው የአፈፃፀም መለኪያ እና የፍትህ ሥርዓት ለመዘርጋት የማሻሻያ እና ማጠናከሪያ የሆኑ በርካታ ተግባራት እየተከናወኑ መሆኑን የፌዴራል የፍትህና የህግ ምርምርና ስልጠና ኢንስቲትዩት አስታወቀ፡፡ ፍትህ አካላት የአፈፃፀም መለኪያ... Read more »

የእቅዱ ቁልፍ ጉዳይ የህግ የበላይነትን ማረጋገጥ ነው

  አዲስ አበባ፡- ባለ አንድ ገጹና ከህዳር ወር ጀምሮ ስራ ላይ የዋለው የመቶ ቀን እቅድ ዋና ትኩረቱ የህግ የበላይነትን ማረጋገጥ መሆኑን የፌዴራል ጠቅላይ ዓቃቤ ህግ አስታወቀ፡፡ የፌዴራል ጠቅላይ ዓቃቤ ህግ የኮሙኒኬሽንና የህዝብ... Read more »