ንግድን የማሳለጥ መርሃ ግብር የአንድ ወር አፈጻጸም ግምገማ በጠቅላይ ሚኒስትር ፅህፈት ቤት እየተካሄደ ነው። ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ መዋቅራዊ የሥራ አጥነት ችግርን ለመቅረፍ የግል ዘርፉ ንግድን ለመጀመርና ፋይናንስን በቀላሉ ለማግኘት እንዲችል... Read more »
የኢትዮጵያ ዳያስፖራ ኤጀንሲ ከዚህ በፊት በዳያስፖራው ማህበረሰብ የሚነሱ ቅሬታዎችን በአግባቡ ለመመለስ እንዲያስችል ተደርጎ መዋቀሩን የኤጀንሲው ዋና ዳይሬክተር ወ/ሮ ሰላማዊት ዳዊት ተናገሩ። ዳይሬክተሯ የኤጀንሲውን መመስረት አስመልክቶ ዛሬ በውጪ ጉዳይ ሚኒስቴር የመሰብሰቢያ አዳራሽ በሰጡት... Read more »
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ለአሉቶ እንፋሎት ጉድጓድ ቁፋሮ ፕሮጀክት የቁፋሮ መሳሪያ ለማቅረብ እና የቁፋሮ ስራውን ለማከናወን ከሁለት የቻይና እና ከአንድ የኬንያ ኩባንያዎች ጋር ስምምነት ተፈራረመ፡፡ ስምምነቱ የተካሄደው ለፕሮጀክቱ ጉድጓድ ቁፋሮ አገልግሎት የሚሰጡ የመቆፈሪያና... Read more »
በተሽከርካሪዎች ግጭት በመንገድ ሀብት ላይ ባለፉት ስድስት ወራት ብቻ ከ4.3 ሚሊዮን ብር በላይ የሚገመት ጉዳት መድረሱን የአዲስ አበባ መንገዶች ባለስልጣን አስታወቀ፡፡ በግማሽ ዓመቱ ውስጥ በቀለበት መንገድ ላይ 82፤ ከቀለበት መንገድ ውጪ ደግሞ... Read more »
በመንገድ ግንባታ ፕሮጀክቶች ላይ ተግዳሮት የሆኑ ችግሮችን በጋራ ለመፍታት የሚያስችል ውይይት በሸራተን ሆቴል እየተካሄደ ነው። በመድረኩም ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን፣ የትራንስፖርት ሚኒስትር ወይዘሮ ዳግማዊት ሞገስ፣ የክልል ርዕሳነ መስተዳድሮችና ሌሎች ከፍተኛ... Read more »
በእንግሊዝ ቅኝ ግዛት ስር የነበሩት ህንድና ፓኪስታን እኤአ በ1947 ትግላቸው ፍሬ አፍርቶ ነፃነታቸውን ማጣጣም ከጀመሩ አንስቶ ላለፉት ሰባት አስርት ዓመታት አንዱ አንዱን ሲተነኩስ ዘልቀዋል። ሁለቱ የደቡብ እስያ አገራት በተለይም የኔ ናት በሚሏት... Read more »
የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ጅማ አባጅፋር እግር ኳስ ክለብን ፌዴሬሽኑ ከሚያዘጋጃቸው ማንኛውም የእግር ኳስ ውድድሮች ማገዱን አስታወቀ። በኢትዮጵያ ፕሪሚሪር ሊግ እየተሳተፈ የሚገኘው የጅማ አባጅፋር እግር ኳስ ክለብ ከውድድር የታገደው ለተጫዋች ደሞዝ ባለመክፈሉ... Read more »
ጨፌ ኦሮሚያ 9ኛ መደበኛ ስብሰባውን በዛሬው እለት ማካሄድ ጀምሯል። ጨፌው ለሁለት ቀናት በሚያካሂደው መደበኛ ስብሰባው የክልሉን መንግስት የ6 ወራት የስራ አፈፃፀም እንደሚገመግም ይጠበቃል። እንዲሁም በክልሉ ያለው ሰላም፣ መረጋጋት እና የህግ የበላይነትን ማስከበር... Read more »
ለግብርናው ዘርፍ የተሰጠውን ትኩረት ተከትሎ ምርትና ምርታማነት በየአመቱ እያደገ ነው፡፡ የአርሶ አደሩም ሕይወት በዚሁ ልክ እየተለወጠ ይገኛል፡፡ ዘርፉ ለሀገር ኢኮኖሚ የሚያበረክተው አስተዋጽኦም አሁንም ከፍተኛ ነው፡፡ ከአጠቃላይ የሀገር ውስጥ ምርት ውስጥ ኢንዱስትሪው በተለይ... Read more »
አዲስ አበባ፡- ለኢትዮጵያ የአረንጋዴ ልማት እስትራቴጂ ስኬታማ ተፈፃሚነት ጣሊያን ከፍተኛ አስተዋፅኦ እያበረከተች መሆኑን የአካባቢ ደንና የአየር ንብረት ለውጥ ኮሚሽን አስታወቀ። ኮሚሽኑ ከጣሊያን የአካባቢ፣ የመሬትና የባህር ሚኒስትርና ከዓለም ዓቀፉ የአረንጓዴ ልማት ተቋም ጋር... Read more »