ተስፋ ያልተጣለበት የአውሮፓ ኅብረት-አረብ ሊግ ጉባዔ

  የመጀመሪያው የአውሮፓ ኅብረት እና የአረብ ሊግ የጋራ ጉባዔ (EU-Arab League Summit) ሰሞኑን በቀይ ባሕር ዳርቻ ላይ በምትገኘው የግብጿ  ሻርም አል-ሼክ ከተማ ተካሂዷል፡፡ የአረቡ ዓለም በእርስ በእርስ ጦርነቶች፤ በባህረ ሰላጤው ፖለቲካዊ ፍጥጫና... Read more »

ኤጀንሲው ዳያስፖራው በእውቀቱ ለአገሩ አስተዋጽኦ እንዲያደርግ የሚያስችል ነው

አዲስ አበባ፡- አዲስ የተቋቋመው የኢት ዮጵያ ዳያስፖራ ኤጀንሲ በውጭ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያንን  በእውቀታቸው ለአገራቸው አስተዋጽኦ ማድረግ የሚያስችል መሆኑ ተገለጸ። ኤጀንሲው ስራውን ጀምሯል። የኤጀንሲው ዋና ዳይሬክተር ወይዘሮ ሰላማዊት ዳዊት፣ የኤጀንሲውን መቋቋም አስመልክተው ትናንት በሰጡት... Read more »

የጎዳና ላይ ንግድን ስርዓት ለማስያዝ እየተሰራ መሆኑ ተገለፀ

አዲስ አበባ፦ በየአደባባዩ መንገድ ዘግተው የሚነግዱ የህብረተሰብ ክፍሎችን ስርዓት የማስያዝ ስራ እየተሰራ መሆኑን በአዲስ አበባ ከተማ ንግድና ኢንዱስትሪ ቢሮ መደበኛ ያልሆነ ንግድ ስርዓት ማስያዝ ዳይሬክቶሬት አስታወቀ።  የዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር አቶ ዳኛቸው ሉሌ ለአዲስ... Read more »

የወረቀት ዋጋ የንባብ ባህልን አያበረታታም

አዲስ አበባ፦ የሰው ልጅ ለአካላዊ ዕድገቱ ምግብ እንደሚያስፈልገው ሁሉ መጻሕፍት ደግሞ የአዕምሮ ምግብ ናቸው። እነዚህን የአዕምሮ ምግቦች ለአንባቢዎቻቸው ለማድረስ በራቸውን ከፍተው ከሚጠባበቁት መጻሕፍት መደብሮች አንዱ በሆነው በጃፋር ቅርንጫፍ ኢማድ የመጽሀፍ መደብር ተገኝቻለሁ።... Read more »

በኦሮሚያ ክልል ሰላምን ለማስፈን ውጤታማ ስራ መሰራቱ ተገለጸ

አዳማ:- በኦሮሚያ ክልል የተለያዩ አካባቢዎች ተከስቶ የነበረውን የጸጥታ ችግር ለመፍታትና የህግ የበላይነትን ለማረጋገጥ ባለፉት ስድስት ወራት በተሰሩ ስራዎች የህዝብ ሰላም እንዲመለስ መደረጉ ተገለጸ፡፡ የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ለማ መገርሳ ትናንት በአዳማ... Read more »

የትግራይ ክልል ተቃውሞውን ለፌዴሬሽን ምክር ቤት አስገብቷል

አዲስ አበባ፡- የትግራይ ክልል የአስተዳደር ወሰንና የማንነት ጉዳዮች ኮሚሽን አዋጅ ህገ መንግስቱን የሚጥስ በመሆኑ እንዲጣራለት አቤቱታ ማስገባቱን የፌዴሬሽን ምክር ቤት አስታወቀ። በፌዴሬሽን ምክር ቤት የዴሞክራሲያዊ አንድነት፣ የህገ መንግስት አስተምህሮና የሰብዓዊ መብት ግንባታ... Read more »

ንግድን ለማሳለጥ ተጨባጭ ርምጃ እንደሚወሰድ ጠቅላይ ሚኒስትሩ አስታወቁ

አዲስ አበባ፡- በአገሪቱ ሁሉን አቀፍ ልማት ለማምጣት፣ ከብድርና ከተፈጥሮ ጥገኝነት ለመላቀቅ ጥራት ያለው ዕድገት እንዲመጣ እና ንግዱን ለማሳለጥ የሚያስችል ተጨባጭ ርምጃ እንደሚወሰድ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ  አስታወቁ። በአገሪቱ ያለውን የንግድ እንቅስቃሴ... Read more »

ከደኢህዴን ማዕከላዊ ኮሚቴ የተሰጠው ሙሉ መግለጫ

የደኢህዴን ማዕከላዊ ኮሚቴ በአስረኛው ድርጅታዊ ጉባኤ የተቀመጡ አቅጣጫዎች መነሻ በማድረግ የተከናወኑ የባለፉት ስድስት ወራት አፈጻጸም ገምግሟል፡፡ በሂደቱ የተመዘገቡ ውጤቶችን ይበልጥ በማጎልበት የታዪ ጉድለቶችን በሚያካክስ መልኩ ለማረም የሚያስችል ግምገማ አካሂዷል፡፡ማዕከላዊ ኮሚቴው በድርጅቱ መሪነት፣... Read more »

በህዋ ላይ የተቆላ ቡና ለደንበኞቹ ሊያቀርብ መሆኑን አንድ የዱባይ ኩባንያ አስታወቀ

በህዋ ላይ በሚኖር ሙቀት ብቻ የተቆላ ቡናን በዱባይ ምድር ፉት በሉልን ለማለት መዘጋጀታቸውን የዱባይ ስፔስ ሮስተር ኩባንያ አስታወቀ፡፡ በምድር ላይ የሚቆላው ቡና በመሬት ስበት አማካኝነት አንዱ በአንዱ ላይ የሚደራረብ በመሆኑ እኩል በሆነ... Read more »

ከ 1 ነጥብ ሶስት ሚሊዮን ብር በላይ የሚገመት የኮንትሮባንድ እቃዎች በቁጥጥር ስር ዋሉ

ሶስት ተሽከርካሪዎች የሰሌዳ ቁጥር 02901 ድሬ ያሪስ ፣ የሰሌዳ ቁጥር 02285 ድሬ ያሪስ እና የሰሌዳ ቁጥር 04658 ሱማ ሚኒባስ የሚል ሀሰተኛ ታርጋ በመለጠፍ የካቲት 18 ቀን 2011 ዓ ም ወደ አገር ዉስጥ... Read more »