ማህበራዊ ሚዲያን በመጠቀም አንድነትን ማጠናከር እንደሚገባ ተገለጸ

አዲስ አበባ፡- ማህበራዊ ሚዲያን ተጠቅ መን የኢትዮጵያን ሰላም፣ አንድነትና እድገት ማምጣት እንደሚቻል የኦሮሚያ ጋዜጠኞች ማህበር አስታወቀ። የኦሮሚያ ጋዜጠኞች ማህበር ትናንት በቀነኒሳ ሆቴል «ኢትዮጵያ ለምታደርገው የዴሞክራሲ ሽግግር የማህበራዊ ሚዲያ ተግዳሮትና ዕድል» በሚል ርዕስ... Read more »

በሕገወጥ ደላሎች ምክንያት ኤክስፖርቱ አደጋ ላይ መውደቁን ድርጅቱ ገለጸ

አዲስ አበባ፡- ፕላስቲኮችን ፈጭቶ ወደ ውጭ በመላክ ሥራ ላይ የተሰማራው ኮባ ኢምፓክት ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ድርጅት በዘርፉ የተሰማሩ ሕገወጥ ድርጅቶች እና ደላሎች በፈጠሩት የግብዓት እጥረት ምክንያት የኤክስፖርት ሥራው አደጋ ላይ መውደቁን አስታወቀ።... Read more »

«85 በመቶ የሚሆኑ ኢንዱስትሪዎች ደረጃውን የጠበቀ ፍሳሽ እየለቀቁ አይደለም» የአካባቢ ደንና አየር ንብረት ለውጥ ኮሚሽን

አዲስ አበባ፡- በአገሪቱ ካሉ 10ሺ አምራች ኢንዱስትሪዎች መካከል ስምንት ሺ ያህሉ ደረጃውን የጠበቀ ፍሳሽ ባለመልቀቃቸው በአካባቢውና በነዋሪዎች ላይ ጉዳት እየደረሰ መሆኑን የአካባቢ፤ ደንና አየር ንብረት ለውጥ ኮሚሽን አስታወቀ። የአካባቢው ነዋሪዎች ለችግር መዳረጋቸው... Read more »

ከተማችን ትጽዳ፤ ቆሻሻም ሀብት ይሁን

ደረቅ ቆሻሻ የከተማዋ አንዱ ችግር ከሆነ ብዙ ዓመታት ተቆጥሯል። ዘመናዊነት የሚጎድለው የደረቅ ቆሻሻ አወጋገድ የማህበረሰቡ ቀዳሚ ችግር ሆኖ አሁንም የመፍትሄ ያለህ እያስባለ ይገኛል። በአንድ ወቅት በዘመቻ የሚደረግ ጽዳት ችግሩን ሊያቃልለውም አልቻለም። አሁንም... Read more »

የ13 ስኳር ፕሮጀክቶችን ወደ ግሉ ዘርፍ ለማዞር የመረጃ መጠይቅ ተዘጋጀ

አዲስ አበባ:- የኢትዮጵያ ስኳር ኮርፖሬሽን ከገንዘብ ሚኒስቴር በጋራ በመተባበር በ13 የስኳር ፕሮጀክቶች ላይ መዋለንዋያቸውን ለማፍሰስ ለሚፈልጉ የግሉ ዘርፍ አካላት ግልጽና በተቀናጀ መልኩ መረጃ ማግኘት የሚያስችል መጠይቅ ማዘጋጀቱን አስታወቀ።  የኢፌዴሪ ገንዘብ ሚኒስትር ዴኤታ... Read more »

ምግብን ከባዕድ ነገር ጋር የሚቀላቅሉ አካላት ላይ ዘመቻ ተጀመረ

አዲስ አበባ፡- የኢትዮጵያ የምግብና የመድ ሀኒት ቁጥጥር ባለስልጣን ምግብን ከባዕድ ነገር በመቀላቀል ለሽያጭ በሚያቀርቡ ግለሰቦች ላይ ቁጥጥር የማካሄድ ዘመቻ መጀመሩን አስታወቀ ። የኢትዮጵያ የምግብና መድሀኒት ቁጥጥር ባለስልጣን ዋና ዳይሬክተር ወይዘሪት ሄራን ገርባ... Read more »

ለተቋማት ግንባታ የሰው ሃብት ልማት ላይ በትኩረት ሊሰራ ይገባል

– የልቦና መዋቅር ግንባታም ያስፈልጋል ዲስ አበባ፡- ለመንግስት ተቋማትን ጽኑ መሰረት ላይ ለመገንባት የሰው ሃብት ልማት ላይ በትኩረት ሊሰራ እንደሚገባ ተገለጸ።ለመንግስት ሰራተኞች የልቦና መዋቅር ግንባታ ልዩ ትኩረት ተሰጥቶ እንዲሰራም ባለሙያዎችና ፖሊሲ አውጪዎች... Read more »

ኢንዱስትሪዎች የሃገር ውስጥ ከፍተኛ ትምህርት ተቋማትን አይመርጡም

አዲስ አበባ:- አብዛኛዎቹ ኢንዱስት ሪዎች ከሀገር ውስጥ ከፍተኛ ተቋማት ጋር ከመሥራት ይልቅ በውጭ ባለሙያዎች ሥራዎቻቸውን የማስጠናትና በውጭ ሰዎች ብቻ የማመን ችግራቸው አሁንም አብሯቸው እንዳለ የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር ገለጸ። የትምህርትና ስልጠና፣ የምርምር... Read more »

በሙስና ወንጀል የተጠረጠሩ 59 የስራ ሃላፊዎች በቁጥጥር ስር ዋሉ

– የሽብር ተጠርጣሪዎች ላይ ማጣራት እየተደረገ ነው አዲስ አበባ፡- በሦስት የመንግስት ተቋማት እና ፕሮጀክቶች ላይ የተፈጸመ ከባድ የሙስና ወንጀል የተጠረጠሩ 59 የቀድሞ የስራ ሃላፊዎች እና ግብረ አበሮቻቸውን በቁጥጥር ስር ማዋሉን የፌዴራል ጠቅላይ... Read more »

አካባቢም የቆሸሸ አዕምሮም ይፅዳ7

የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ ነገ ሁሉም የአገሪቱ ዜጎች ከአካባቢያቸው ቆሻሻን፤ ከአዕምሯቸው ደግሞ ጥላቻን፣ ቂምንና መጥፎ ሀሳብን እንዲያጸዱ ጥሪ አቅርበዋል።ዜጎች አሉታዊ አስተሳሰብ እንዲኖራቸው ከሚያደርጉ ነገሮች በመራቅ፤ አዎንታዊ አስተሳሰብ እንዲኖራቸው ከሚያደርጉ ነገሮች... Read more »