የዓለምአቀፍ ሚዲያ የ2018 አበይት አጀንዳዎች

የፈረንጆቹ 2018 ዓመት የመጨረሻው ቀን ላይ እንገኛለን፡፡ ነገ በሚጠናቀቀው የ2018 አመት ላይ በርካታ ክስተቶች ታዝበናል፡፡ ከዚህም ውስጥ የአሜሪካና የሰሜን ኮርያ ውይይት፣ የሰሜን ኮሪያና ደቡብ ኮሪያ ውይይት እንዲሁም የሳዑዲ አረቢያዊው ጋዜጠኛ ጀማል ኻሾግጂ... Read more »

ባለፉት ስድስት ወራት ከ452 ሚሊዮን ብር በላይ የሚያወጡ እቃዎች በኮንትሮባንድ መያዙ ተገለጸ

አዲስ አበባ፡- ባለፉት ስድስት ወራት 452 ሚሊዮን 189ሺ264 ብር ግምት ያላቸው የተለያዩ ዕቃዎች በህገ ወጥ መንገድ በኮንትሮባንድ ሲንቀሳቀሱ በቁጥጥር ሥር መዋላቸውን የጉምሩክ ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ የጉምሩክ ኮሚሽነሩ አቶ ደበሌ ቃበታ ለአዲስ ዘመን ጋዜጣ... Read more »

ባለሥልጣኑ ለውጡን በሚመጥን መልኩ እየሠራ መሆኑን ገለጸ

አዳማ፡- የተጣለበትን ኃላፊነትና አደራ ከመወጣት አኳያ አደረጃጀትና  አቅም ከማጠናከር ጀምሮ ለውጡን በሚመጥን መልኩ ራሱን ወደፊት ለማራመድ እየሠራ መሆኑን የፌዴራል አነስተኛና መካከለኛ ማኑፋክቸሪንግ ኢንዱስትሪ ማስፋፊያ ባለሥልጣን ገለጸ፡፡ ባለሥልጣኑ አነስተኛና መካከለኛ ማኑፋክቸሪንግ ኢንዱስትሪ ልማት... Read more »

የሰላም እጦትና የመንገድ ብልሽት የፈተነው የአገር አቋራጭ ትራንስፖርት

በአገሪቱ በተለያዩ አካባቢዎች በሚነሱ ግጭቶች ዋነኛ ገፈት ቀማሽ የአገር አቋራጭ ትራንስፖርት ሰጪ ተቋማት ናቸው፡፡ በተጨማሪም በመሰረተ ልማት አለመዘርጋትና በአግባቡ አለመገንባትም ለአገር አቋራጭ ትራንስፖርት መሳለጥ ሌላኛው እንቅፋት ነው፡፡ ችግሮቹ ቢኖሩም የትራንስፖርት ሰጪ ማህበራቱ... Read more »

የፍትህን ሚዛን ለመመለስ

የተከላካይ ጥብቅና ሂደት ውጤታማ በሆነ መልኩ እየተተገበረ  ባለመሆኑ  በኢትዮጵያ ትክክለኛ ፍትህ ለህዝቡ እንዲደርስ የወንጀል ፍትህ አስተዳደር ጉዳይ ትኩረት ሊሰጠው  እንደሚገባ  የዘርፉ ባለሙያዎች ይናገራሉ፡፡ የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ህግ ትምህርት ቤት ተባባሪ ፕሮፌሰር ፀሀይ... Read more »

እንቦጭን በሳይንሳዊ አማራጭ

የውሃ አካላትን በስፋት እያጠቃ የሚገኘውን የእንቦጭ አረምን ለመከላከል ጥቅም ላይ ከዋሉት ዘዴዎች ባለፈ ሳይንሳዊ አማራጮችን መጠቀም ያስፈልጋል። በመሆኑም ምን አይነት ሳይንሳዊ የመከላከያ መንገዶች መተግበር ይቻላል? ለሚለው ጥያቄ የዘርፉ ባለሙያዎች ምላሽ አላቸው። በባሕር... Read more »

ሚኒስቴሩ የመቶ ቀን እቅዱን ለማሳካት በአፈፃፀም የሚነሱ ችግሮችን ለይቶ እየሠራ ነው

አዲስ አበባ፦ በንግድና ኢንዱስትሪው ዘርፍ ያሉ ተግባራት በጎ ጅምር ቢያሳዩም በአፈፃፀም የሚነሱ ችግሮችን ለመቅረፍ ትኩረት ሰጥቶ እየሠራ መሆኑን የንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር ገለጸ፡፡ የንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር ያለፉትን አምስት ወራት እቅድ አፈፃፀም እና የመቶ... Read more »

መጻሕፍትን በድምጽ- አዲስ መንገድ

እነሆ ምሳሌ፡፡ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቤተ መዛግብትና ቤተ መጻሕፍት ኤጀንሲ ዓይነሥውራንን ተደራሽ ለማድረግ መጻሕፍትን በድምጽ ቀርጾ ስለማስፋፋት ከጋዜጠኞች፣ ከተራኪ አርቲስቶችና ከሌሎች ባለድርሻ አካላት ጋር አንድ የውይይት መድረክ አዘጋጅቶ ነበር፡፡ ውይይቱም ባለፈው ማክሰኞ ታህሳስ... Read more »

የምክር ቤቱ መቋቋም ለባህልና ጥበባት እድገት ወሳኝ እንደሚሆን ተገለጸ 

አዲስ አበባ፡- በባህልና ጥበባት ዘርፍ የሚስተዋሉ ውስብስብ ችግሮችን ለመፍታትና በዘርፉ ዘላቂነት ያለው ስራ ለማከናወን የባህልና ጥበባት ምክርቤት መኖሩ አስፈላጊ መሆኑን የኢፌዴሪ ባህልና ቱሪዝም ሚኒስቴር አስታወቀ። በባህልና ጥበባት ዘርፍ ምክር ቤት ማቋቋሚያ ረቂቅ... Read more »

የጋዳፊ ልጅና የሩሲያ ፖለቲካ እጣ ፋንታ

የቀድሞው የሊቢያ መሪ ሙዓመር ጋዳፊ ልጅ የሆነው ሰይፍ አል ኢስላም ጋዳፊ በሊቢያ ፖለቲካ ውስጥ ጉልህ ሚና እንዲኖረው ሩሲያ ፍላጎት እንዳላት አሳወቀች። በተለይም የሩሲያ ምክትል ውጪ ጉዳይ ሚኒስትር ሚክሄል ቦግዳኖቭ  በሊቢያ ፖለቲካ ውስጥ... Read more »