ቋሚ ኮሚቴው የንግድ ቤቶቹ የዋጋ ማሻሻያ ተገቢ በመሆኑ ወደ ኋላ እንዳይመለስ አሳሰበ

አዲስ አበባ፡- የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን በቅርቡ ያከናወነው የንግድ ቤቶች ኪራይ ዋጋ ማሻሻያ ተገቢ በመሆኑ መጠናከር እንጂ ወደኋላ መመለስ እንደሌለበት  የኢፌዴሪ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የከተማ ልማት ኮንስትራክሽንና ትራንስፖርት ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ አሳሰበ፡፡... Read more »

ከቃል ወደ ተግባር ይለወጥ

‹‹የአማራ ሕዝብ ከወንድሞቹና ከጎረቤት ክልሎች፣ ከትግራይ ሕዝብ ጋር ሰላም መሆን ይፈልጋል፤ ለዚህ የሰላም አጀንዳችሁም አመሠግናለሁ፡፡ የምመራው ሕዝብም ሰላም ይፈልጋል፤ ለመሥራት፣ ለመኖር፣ ለመሻሻል… የሚፈልግ ነው፡፡ ይህንንም ስታወያዩት ነግሯችኋል፡፡ እኔም ዝግጁ ነኝ፡፡ ሰላምን የሚጠላው... Read more »

አገልግሎቱ ህገወጥነትን የማስቆም ሥራ ሰርቷል

አዲስ አበባ፡- ህገወጥ የገንዘብና የመሳሪያ ዝውውርን እንዲሁም የተደራጁ ወንጀሎችን በማስቆም ረገድ የብሔራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎት ከፍተኛ ሥራ መስራቱ ተገለፀ፡፡ አገልግሎቱ በትናንትናው እለት በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ለውጭ ግንኙነትና ሰላም ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ... Read more »

አኩሪ አተርና ሽምብራን በምርት ገበያ ማገበያየት ተጀመረ

አዲስ አበባ፡- የኢትዮጵያ ምርት ገበያ የአገልግሎት አድማሱን በማስፋት የአኩሪ አተርና የሽምብራ ምርትን ወደ ዘመናዊ የግብይት ስርዓት በማስገባት ግብይቱን በይፋ ጀመረ፡፡ አኩሪ አተርና ሽምብራን በዘመናዊ የግብይት ስርዓት በማስገባት በይፋ ማገበያየት መጀመሩን አስመልክቶ ትናንት... Read more »

‹‹የደቡብ ዞን የኦነግ ጦር  የሰላም ጥሪውን መቀበሉ አባ ገዳዎችን በማሳተፍ  የማይፈታ ችግር እንደሌለ ያሳያል››  – አቶ ሮባ ቱርጬ የጉጂ ዞን አስተዳዳሪ

አዲስ አበባ፡- የደቡብ ዞን የኦነግ ጦር የቀረበለትን የሰላም ጥሪ ተቀብሎ በሰላማዊ መንገድ ትግል ለማድረግ መወሰኑ  አባ ገዳዎችን በማሳተፍ  የማይፈታ ችግር እንደሌለ ያሳያል ሲሉ  የጉጂ ዞን አስተዳዳሪ አቶ ሮባ ቱርጬ ተናገሩ፡፡ አቶ ሮባ ... Read more »

በመዲናዋ የተፈጠረው የነዳጅ እጥረት ኢኮኖሚያዊ ተጽዕኖ እያሳደረ ነው ተባለ

አዲስ አበባ:- በአዲስ አበባ ከተማ የሚገኙ የታክሲ ባለንብረቶች፣ ሾፌሮችና ነጋዴዎች በነዳጅ እጥረት ምክንያት ስራቸውን ማከናወን እንደተቸገሩና ኢኮኖሚያዊ ተጽዕኖ እንዳሳደረባቸው ገለፁ። አራት ኪሎ ከቱሪስት ሆቴል ጎን በሚገኝው ቶታል የነዳጅ ማደያ ነዳጅ ለመሙላት ሰልፍ... Read more »

አፍሪካ በ2018

ባለፈው ሳምንት በተጠናቀቀው እአአ 2018 የዓለምን ከራሞት ለማየት ሙከራ አድርገን ነበር፡፡ በተደረገው ዳሰሳም ዓበይት ሁነቶችን በተለይም በፖለቲካ፣ በኢኮኖሚና ማህበራዊ ዘርፎች የተከናወኑ ተግባራትን ለማየት ሞከረናል። በተደረገው በዚያ ምጥን ምልከታ፣ በተወሰነ ደረጃም ቢሆን እንደዓለም... Read more »

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በሲቢኢ ብር አገልግሎት መስጠት ጀመረ

አዲስ አበባ፡- የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በዓይነቱ የመጀመሪያ የሆነውን የሲቢኢ ብር አገልግሎት መስጠት ጀመረ፡፡ አገልግሎቱ ደንበኞች ከውጭ ሀገር የተላከላቸውን ብር በተንቀሳቃሽ ስልካቸው አማካኝነት እጅግ ባጠረና በቀለጠፈ መንገድ የሚያገኙበት አዲስ አሰራር መሆኑን አስታውቋል፡፡ አገልግሎቱን... Read more »

«ብርሃን ለሁሉም» በ2025 እንዲሳካ እየተሠራ ነው

አዲስ አበባ፡- የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት በ2025 ብርሃን ለሁሉም የሚል ፕሮጀክት ነድፎ ፍትሀዊ ተደራሽነትን በማስፋት ጨለማ ውስጥ ያሉ ዜጎች ብርሃን እንዲያገኙ እየሠራ መሆኑን አስታወቀ፡፡ የአገልግሎት የኮርፖሬት ኮሙዩኒኬሽን  ዳይሬክተር አቶ መላኩ ታዬ በተለይ ለአዲስ... Read more »

የምርጫ አካላት በህወሓት ሰዎች የተያዙ መሆናቸውን ዓረና ገለጸ

.ምርጫ ቦርድ አላውቅም ብሏል አዲስ አበባ:- በትግራይ ክልል የሚገኙ የምርጫ አካላት እና አስፈጻሚዎች እስከ ታችኛው የስልጣን እርከን ድረስ በህወሓት ሰዎች የተያዙ መሆናቸውን የዓረና ፓርቲ ሊቀመንበር አቶ አብርሃ ደስታ ገለፁ።የህወሓት ሰዎች የምርጫ ጽህፈት... Read more »