የኢትዮጵያ የከተሞች ፎረም ‹‹መደመር ለኢትዮጵያ ከተሞች ብልጽግና›› በሚል መሪ ቃል ይከበራል

8ኛው የኢትዮጵያ የከተሞች ፎረም በጂግጂጋ ከተማ ከየካቲት 9 እስከ 14 ድረስ ‹‹መደመር ለኢትዮጵያ ከተሞች ብልጽግና›› በሚል መሪ ቃል እንደሚከበር ተገለጸ። የከተሞች ፎረም አብይ ኮሚቴ ሰብሳቢና የፌዴራል ቤቶችና ኮንስትራክሽን ሚንስቴር ሚንስትር ዴኤታ አቶ... Read more »

የኢንዱስትሪ ፓርኮች ማመንጨት የሚጠበቅባቸውን ያህል የውጭ ምንዛሬ እያስገኙ እንዳልሆነ ተገለጸ

በመንግስት የተገነቡ የኢንዱስትሪ ፓርኮች የሚጠበቅባቸወን ያህል የውጭ ምንዛሬ እያመነጩ እንዳልሆነ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አስታወቀ። በግንባታ ላይ ያሉትም በተያዘላቸው ጊዜና በሚጠበቀው የጥራት ደረጃ እየተሰሩ እንዳልሆነ ተገልጿል። የመንግስት ወጪ አስተዳደርና ቁጥጥር ጉዳዮች ቋሚ... Read more »

በጅግጅጋና አካባቢው ብሔርን መሰረት አድርጎ በተፈጸመው ወንጀል ዙሪያ ተጨማሪ ግለሰቦች በቁጥጥር ስር ሊውሉ ነው

በጅግጅጋና አካባቢው ብሔርን መሰረት አድርጎ በተፈጸመው ወንጀል ዙሪያ ከክልሉ ርዕሰ መስተዳደር በተጨማሪ ሌሎች በቁጥጥር ስር የሚውሉ አካለትም መኖራቸው ታውቋል። ጠቅላይ ዐቃቤ ህግ እና የፌዴራል ፖሊስ ከሀምሌ 28 እሰከ 30 በሶማሌ ክልል በጅግጅግናና... Read more »

የ”በተለይ . . .” ሰለባዋ ምድር

ምክንያቱን በትክክል ባናውቀውም አገራትን ከፋፍሎ መመደብ አዲስ ነገር እንዳልሆነ እናውቃለን፡፡ አመዳደቡም እንበለው ምደባው፤ እንዲሁም ስያሜያቸው ለብዙዎች ጤናማ አይደለም፡፡ መነሻውም ሆነ ይዘቱ ፖለቲካዊ ነው ይሰኛል፡፡ በተለይ ወደአፍሪካ ሲመጣ ጉዳዩ ውስብስብ ሆኖ ነው የምናገኘው፤... Read more »

የጤና ኤክስቴንሽን ፕሮግራም በተሟላ መልኩ እየተተገበረ አይደለም

አዲስ አበባ፡- የገጠርና የከተማ የጤና ኤክሴቴንሽን ፕሮግራም በተሟላ መልኩ እየተተገበረ እንዳልሆነና ሰፊ ክፍተቶች እንደሚታዩበት በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የሴቶች፣ ወጣቶችና ማህበራዊ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ አስታወቀ፡፡ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ትናንት በሃያኛ መደበኛ... Read more »

የኢህአዴግ ወጣቶች ሊግ የለውጡ አካል በመሆንም እየሰራ ነው

* በጉባኤው አንድ ሺ አባላት ይሳተፋሉ አዲስ አበባ፡- የኢህአዴግ የወጣቶች ሊግ በአገሪቱ እየተካሄደ ባለው ሁለንተናዊ ለውጥ የለውጡ አካል በመሆንም እየሰራ መሆኑን ገለጸ፡፡ በአራተኛው ጉባኤው አንድ ሺ ጉባኤተኞች እንደሚሳተፉም አመለከተ፡፡ የሊጉ ሥራ አስፈጻሚ... Read more »

የቡና ዋጋ በመቀነሱ በኤክስፖርቱ ላይ ተጽዕኖ ማሳደሩ ተገለጸ

አዲስ አበባ፡- የቡና ኤክስፖርት መጠን ካለፈው ዓመት ተመሳሳይ ወቅት ጋር ሲነጻጸር በስድስት ወራት ውስጥ አራት በመቶ ሲቀንስ፤ በገቢ ደግሞ 13 በመቶ ወይም 47 ነጥብ 9 ሚሊዮን የአሜሪካን ዶላር መቀነሱን የቡናና ሻይ ባለስልጣን... Read more »

በዳግም ምዝገባው ተማሪዎች የዩኒቨርሲቲውን ሕግ አክብረው እንዲማሩ ይደረጋል

• የትምህርት ጥራቱም ችግር ላይ በማይወድቅበት መልኩ ይሰራል አዲስ አበባ፡- በዩኒቨርሲቲው ለሁለተኛ ጊዜ ትምህርት መቋረጡን ተከትሎ ያሰናበታቸውን ተማሪዎች ዳግም ሲመዘግብ የዩኒቨርሲቲው ሕግ አክብረው እንዲማሩ እንደሚደረግ የአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ገለጸ፡፡ የትምህርት ጥራቱት... Read more »

በመንግስት ብቻ ተይዘው የነበሩ ትላልቅ ተቋማትን በሙሉ ወይም በከፊል አክሲዮን/ሽርክና የመሸጡን ተግባር ከኢትዮ-ቴሌኮም እንደሚጀምር ተገለጸ፡፡

አዲስ አበባ፡- በመንግስት ብቻ ተይዘው የነበሩ ትላልቅ ተቋማትን በሙሉ ወይም በከፊል አክሲዮን/ሽርክና የመሸጡን ተግባር ከኢትዮ-ቴሌኮም እንደሚጀምር ተገለጸ፡፡ በገንዘብና ኢኮኖሚ ሚኒስቴር የህዝብ ግንኙነት ዳይሬክተር አቶ ሀጂ ኢብሳ በተለይ ለአዲስ ዘመን እንደገለጹት፣ በመንግስት ብቻ... Read more »

ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ ከተመረጡ ኩባንያዎች የስራ ኃላፊዎች ጋር ተወያዩ

በጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ የተመራው የልኡካን ቡድን የጣሊያን ቆይታውን አጠናቆ ስዊዘርላንድ/ዳቮስ በመካሄድ ላይ ባለው ዓለም አቀፍ የኢኮኖሚ ፎረም እየተሳተፈ እንደሚገኝ የጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት አስታወቀ፡፡ ከውይይቱ ጎን ለጎንም ጠቅላይ ሚኒስትሩ፣ ከበርካታ አገሮች... Read more »