አራተኛው የኢትዮ – ኤርትራ የሚኒስትሮች የምክክር መድረክ ተካሄደ

አራተኛው የኢትዮ-ኤርትራ የሚኒስትሮች የምክክር መድረክ  ተካሄደ፡፡ መድረኩ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዶክተር ወርቅነህ ገበየሁና የኤርትራው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ኡስማን ሳልህ በተገኙበት በትናንትናው ዕለት በውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የመሰብሰቢያ አዳራሽ  ነው የተካሄደው። በዚህም በሁለቱ ሀገራት... Read more »

ህገ ወጥ የመሬት ወረራን ህጋዊ መስመር የማስያዝ ስራ ከመቼም ጊዜ በላይ ተጠናክሮ ይቀጥላል – የጨፌ ኦሮሚያ አፈ ጉባዔ

የጨፌ ኦሮሚያ አፈ ጉባኤ ወይዘሮ ሎሚ በዶ ከየካቲት 19 ቀን 2011 ዓ.ም ጀምሮ በሚያደርገው አምስተኛው የጨፌው የስራ ዘመን አራተኛ ዓመት ዘጠነኛ መደበኛ ጉባኤ አስመልክተው በሰጡት መግለጫ እንዳመለከቱት፤ ህገ ወጥ የመሬት ወረራን ወደ... Read more »

ግምታዊ ዋጋው ከ1.4 ሚሊዮን ብር የሆነ የኮንትሮባንድ ዕቃ በቁጥጥር ስር ዋለ

ግምታዊ ዋጋው 1,422,000 ብር የሆነ የኮንትሮባንድ ዕቃ የካቲት 14 ቀን 2011 ዓ.ም ከምሽቱ 4፡00 አካባቢ ድሬደዋ ከተማ ውስጥ ኩባ ካምፕ ተብሎ በሚጠራ ሰፈር ውስጥ በቁጥጥር ስር መዋሉን የድሬደዋ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት አስታወቀ፡፡... Read more »

የፌዴራልና የኦሮሚያ መንግስት ከፍተኛ የስራ ሃላፊዎች በለገጣፎ ጉበኝት እያደረጉ ነው

የጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት ፕሬስ ሴክሬታሪ  ሃላፊ  አቶ ንጉሱ ጥላሁን እና  የኦዲፒ ስራ አስፈፃሚ አባልና የገጠር ፖለቲካ ዘርፍ ኃላፊው አቶ አዲሱ አረጋን ጨምሮ ሌሎች የኦሮሚያ ክልል የስራ ሃላፊዎች በለገጣፎ ጉበኝት እያካሄዱ ነው።... Read more »

ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ ከአጋር ፓርቲዎች ጋር እየተወያዩ ነው

ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ ከአፋር፣ ከሶማሌ፣ ከሐረሪ፣ ከቤንሻንጉል ጉሙዝና ከጋምቤላ ክልል አጋር ፓርቲዎች ጋር እየተወያዩ ነው። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከአጋር ፓርቲዎች የማዕከላዊ ኮሚቴ አባላት ጋር ውይይት እያደረጉ መሆኑን ከጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት... Read more »

ጃፓን ከአሜሪካ-ሰሜን ኮሪያ ድርድር ምን ታተርፋለች?

ዓለም አቀፉ ማኅበረሰብ የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕና የሰሜን ኮሪያው መሪ ኪም ጆንግ-ኡን በሚቀጥለው ሳምንት ቬትናም ላይ ተገናኝተው መምከራቸውን በጉጉት በሚጠብቅበት ሰዓት፣ የጃፓኑ ጠቅላይ ሚኒስትር ሺንዞ አቤ በበኩላቸው ከሰሜን ኮሪያው መሪ ጋር ለመምከር... Read more »

የአቶ በረከት ስምዖንና አቶ ታደሰ ካሳ ጉዳይ ለፊታችን ሰኞ ተቀጠረ

ፍርድ ቤቱ በአቶ በረከት ስምዖንና በአቶ ታደሰ ካሳ ተጨማሪ ቀጠሮ ላይ ለመወሰን የፊታችን ሰኞ የካቲት 18 ቀን 2011 ዓ ም ቀጠሮ ሰጥቷል፡፡በጥረት ኮርፖሬት የመሪነት ዘመናቸው በሀብት ብክነትና ምዝበራ የተጠረጠሩት አቶ በረከት ስምዖንና... Read more »

ጊኒዎርም ዛሬም ስጋት ነው  አካባቢው በርሃማ ከመሆኑ የተነሳ ውሃ ከህይወትም በላይ ህይወት ሆኖ አስፈላጊነቱ ፍንትው ብሎ የሚታይበት  ነው፤ ውሃን እየተጎነጩ ካልሆነ የጸሀዩን ንዳድና የአካባቢውን ሙቀት መቋቋም አይቻልም። ይህ እንግዲህ በጋምቤላ ክልል በአቦቦ... Read more »

መቻልን በተግባር

ከአራቱም የአገሪቱ ማዕዘናት የመጡ እንግዶቿን “እንኳን ደህና መጣችሁ” ብላ የተቀበለችው ጅግጅጋ፤ ከየካቲት ስምንት 2011 ዓ.ም ጀምሮ በጉያዋ አቅፋ አክርማ ትናንት በሰላም ግቡ ብላ ሸኝታለች፡፡ ተሳታፊዎችም ስለ ጅግጅጋ ቀድሞ የነበራቸውን ስሜትና በቆይታቸው ያዩትን... Read more »

ከሦስት ሺ በላይ የጎዳና ተዳዳሪዎች ወደ ማገገሚያ ገብተዋል

አዲስ አበባ፤- በቅርቡ የከተማ አስተዳደሩ የጎዳና ልጆችን ከጎዳና በማንሳት ሕይወታቸውን ለመለወጥ በጀመረው ሥራ ፈቃደኛ የሆኑ 3ሺ147 የጎዳና ተዳዳሪዎች ተነስተው ወደ ማገገሚያ መግባታቸው ተገለጸ። የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ሠራተኛና ማህበራዊ ጉዳይ ቢሮ ኃላፊ... Read more »