የተባባሰውና መቋጫ ያጣው የቬንዝዌላ ችግር

እአአ 2019 ጥር 23 ጁአን ጓኢዶ እራሱን የቬንዝዌላ ፕሬዚዳንት አድርጎ ከሾመ በኋላ በአገሪቱ መንግሥት መቀየር ቀላል ነው ብሎ አስቦ ነበር፡፡ እሱና የአሜሪካ መንግሥት የማዱሮን መንግሥትና ደጋፊዎቹን አቅልለው መገመታቸው ዋጋ አስከፍሏቸዋል፡፡ የቬንዝዌላ መከላከያ... Read more »

መፍትሄ የሚሹት የባቡር ላይ ወንጀሎች

አዲስ አበባ የአገሪቱ ብቻ ሳትሆን የአፍሪካ መዲናና የበርካታ ዓለም አቀፍ ተቋማት መናኸሪያ እንዲሁም ከአንድ መቶ በላይ ዲፕሎማቶች መቀመጫ መሆኗ ይታወቃል፡፡ ከዚህም ባሻገር ከተማዋ በየጊዜው የምታስተናግዳቸው ትላልቅ ዓለም አቀፍና አህጉራዊ አቀፍ ጉባኤዎችና ስብሰባዎች... Read more »

የተፈናቀሉ ወገኖቻችንን መልሶ ለማቋቋም እያንዳንዱ ዜጋ እንዲረባረብ ጥሪ ቀረበ

አዲስ አበባ፡- መጋቢት 7 ቀን 2011 ዓ.ም ምሽት ከአማራና ሌሎች ክልሎች በተለያዩ ምክንያቶች የተፈናቀሉ ዜጎችን በዘላቂነት ለማቋቋም በሸራተን አዲስ ሆቴል በተዘጋጀው የገቢ ማሰባሰቢያ ፕሮግራም ላይ የኢፌዴሪ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን... Read more »

በአውሮፕላን አደጋው ህይወታቸው ያለፈው ኢትዮጵያውያን ስርዓተ-ቀብር ተፈፀመ

  አዲስ አበባ፡- የኢትዮጵያ አየር መንገድ ንብረት የሆነው ቦይንግ 737-8- ማክስ መጋቢት 1 ቀን 2011 ዓ.ም በደረሰበት አደጋ ምክንያት ህይወታቸው ያለፈው ኢትዮጵያውያን ስርዓተ ቀብር ትናንት በቅድስት ስላሴ ካቴድራልና ኮልፌ በሚገኘው የእስላም መካነ-መቃብር... Read more »

በአውሮፕላን አደጋው ህይወታቸው ያለፈው ኢትዮጵያውያን ስርዓተ-ቀብር ተፈፀመ

አዲስ አበባ፡- የኢትዮጵያ አየር መንገድ ንብረት የሆነው ቦይንግ 737-8- ማክስ መጋቢት 1 ቀን 2011 ዓ.ም በደረሰበት አደጋ ምክንያት ህይወታቸው ያለፈው ኢትዮጵያውያን ስርዓተ ቀብር ትናንት በቅድስት ስላሴ ካቴድራልና ኮልፌ በሚገኘው የእስላም መካነ-መቃብር ተፈፀመ።... Read more »

ጠቅላይ ሚኒስትሩ በጌዴኦ ተፈናቅለው በመጠለያ ውስጥ የሚገኙ ዜጎችን ጎበኙ

አዲስ አበባ፡- የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ ትላንት በጌዴኦ ዞን ገደብ ወረዳ በመጠለያ ውስጥ የሚገኙ ተፈናቃዮችን መጎብኘታቸውን የጠቅላይ ሚኒስትር ፅህፈት ቤት አስታውቋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ትላንት ማለዳ ላይ በስፍራው በመገኘት ከተፈናቃዮችም ጋር... Read more »

የኢንዱስትሪ ፓርኮች ስኬት በግብዓት አቅርቦት ይወሰናል

 ከግብርና ወደ ኢንዱስትሪ እንዲሸጋገር በሚጠበቀው የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ እውን መሆን ጉልህ ድርሻ ያላቸው የኢንዱስትሪ ፓርኮች ተገንብተው ለሥራ ዝግጁ እየሆኑ ይገኛል። ሆኖም ፓርኮቹን ከመገንባትና አስመርቆ ለሥራ ክፍት ከማድረግ በተጓዳኝ ድጋፍና ክትትል ማድረግ እንዲሁም የኢንዱስትሪ... Read more »

ለፈውስ ተሄዶ ሌላ መዘዝ

በዕድሜ አልያም በተለያዩ ፅኑ ህመሞች ሕክምና ሲደረግ ቆይቶ ከሚከሰት የህልፈተ ሕይወትና የአካል ጉዳት ውጪ ሩጫቸውን ሳይጨርሱ አንዳንዴም ገና ሳይጀምሩ በጨቅላ ዕድሜያቸው የሚቀጩ እንዳሉ ማድመጥ በዕለት ተዕለት እንቅስቃሴ ውስጥ የሚያጋጥም ነው። ለዚህ አንዱ... Read more »

ጠቅላይ ሚኒስትሩ በጌዴኦ ተፈናቅለው በመጠለያ ውስጥ የሚገኙ ዜጎችን ጎበኙ

አዲስ አበባ፡- የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ ትላንት በጌዴኦ ዞን ገደብ ወረዳ በመጠለያ ውስጥ የሚገኙ ተፈናቃዮችን መጎብኘታቸውን የጠቅላይ ሚኒስትር ፅህፈት ቤት አስታውቋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ትላንት ማለዳ ላይ በስፍራው በመገኘት ከተፈናቃዮችም ጋር... Read more »

«ህግ ከገዛው ባህል የገዛው»

በገዳ ስርዓት ውስጥ አንዱና ትልቅ ግምት የሚሰጠው ነው። የኦሮሞ ህዝብም ባህሌ ብሎ የሚኖረው፣ የሚያምንበት፣ የሚያከብረውና የሚተዳደርበት እንደሆነ ይነገርለታል የሲንቄ ባህላዊ ስርዓት። ሲንቄ  ሀደ ሲንቄ (የሲንቄ እናቶች) የሚይዙት እና በቁመታቸው ልክ የሚዘጋጅ ቀጥ... Read more »