ዓለም ሲያግዘን እኛም ለመልማት እንትጋ

 ኢትዮጵያ ከድህነት ለመውጣት በከፍተኛ ጥረት ውስጥ ከሚገኙ የአፍሪካ አገራት በግንባር ቀደምነት ትጠቀሳለች። ግብርና መር በሆነው የኢኮኖሚ ፖሊሲ በመመራት ባለፉት ሁለት አስርት ዓመታት ያስመዘገበችው ተከታታይ የኢኮኖሚ እድገትም የዚህ ማሳያ ነው። በቅርቡ ደግሞ አገሪቱ... Read more »

ኢትዮጵያ ለሱዳን ህዝብ ሰላም አበክራ መስራቷን እንደምትቀጥል ተገለጸ

አዲስ አበባ፡- ‹‹ኢትዮጵያ ለሱዳን ህዝብ ሰላም አበክራ መስራቷን ትቀጥላለች›› ሲል የኢፌዴሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ 68ኛው የኢጋድ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ጉባኤ ከዛሬ ጀምሮ በአዲስ አበባ ይካሄዳል፡፡ የኢፌዴሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ... Read more »

በኤሌክትሪክ ሃይል መቆራረጥ ኢትዮጵያ 95 ነጥብ 5 ቢሊዮን ብር ማጣቷ ተገለጸ

አዲስ አበባ ፦ ኢትዮጵያ በኤሌክትሪክ ሃይል መቆራረጥ ምክንያት በአንድ ዓመት 95 ነጥብ 5 ቢሊዮን ብር ማጣቷን ጥናት አመለከተ፡፡ ከዚህ ውስጥ ኢንዱስትሪዎችና የንግድ ኩባንያዎች 17 ነጥብ 24 ቢሊዮን ብር አጥተዋል። የኢትዮጵያ የንግድና ዘርፍ... Read more »

ለግብፅ ፖለቲካ ትኩሳት የሆነው የሞርሲ ሞት 

የቀድሞው የግብፅ ፕሬዚዳንት መሐመድ ሞርሲ ሰኞ ዕለት ካይሮ ከተማ ውስጥ ፍርድ ቤት ቀርበው ሳለ ራሳቸውን ስተው ከወደቁ በኋላ ሕይወታቸው አልፏል፡፡ ሞርሲ ከወደቁ በኋላ በሰውነታቸው ላይ ጉዳት እንዳልደረሰባቸውና ሆስፒታል ውስጥ እንደሞቱ ዓቃቤ ሕግ... Read more »

ኢትዮጵያ ለሱዳን ህዝብ ሰላም አበክራ መስራቷን እንደምትቀጥል ተገለጸ

 * 68ኛው የኢጋድ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ጉባኤ ዛሬ ይጀመራል አዲስ አበባ፡- ‹‹ኢትዮጵያ ለሱዳን ህዝብ ሰላም አበክራ መስራቷን ትቀጥላለች›› ሲል የኢፌዴሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ 68ኛው የኢጋድ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ጉባኤ ከዛሬ ጀምሮ... Read more »

በኤሌክትሪክ ሃይል መቆራረጥ ኢትዮጵያ 95 ነጥብ 5 ቢሊዮን ብር ማጣቷ ተገለጸ

 አዲስ አበባ ፦ ኢትዮጵያ በኤሌክትሪክ ሃይል መቆራረጥ ምክንያት በአንድ ዓመት 95 ነጥብ 5 ቢሊዮን ብር ማጣቷን ጥናት አመለከተ፡፡ ከዚህ ውስጥ ኢንዱስትሪዎችና የንግድ ኩባንያዎች 17 ነጥብ 24 ቢሊዮን ብር አጥተዋል። የኢትዮጵያ የንግድና ዘርፍ... Read more »

ለ2012 ዓ.ም ምርጫ የ40 ሚሊዮን ዶላር የድጋፍ ስምምነት ተፈረመ

 አዲስ አበባ፦ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የልማት ፕሮግራም የ2012 ዓ.ም ምርጫ ለማገዝ ከኢፌዴሪ የገንዘብ ሚኒስቴርና ከኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ጋር የ40 ሚሊዮን ዶላር የትብብር ስምምነት አደረገ። ስምምነቱን የፈረሙት በኢትዮጵያ በኩል የኢፌዴሪ የገንዘብ ሚኒስትር... Read more »

ፕሮጀክቱ ለኢትዮጵያ መልካም አጋጣሚ መፍጠሩን ፕሬዚደንት ሳህለወርቅ ገለጹ

* መንግስት ለውጡ ቀጣይነት እንዲኖረው ማስቻሉ ተጠቆመ  አዲስ አበባ፡- የዓለም አቀፍ የልማት ማህበር (IDA) 19ኛው ሀብት የማሰባሰብና የመተካት ፕሮጀክት ለኢትዮጵያ መልካም አጋጣሚ የፈጠረ፣ ለልማት አጋርነት ዋስትና የሰጠና ፍትሃዊ የሀብት ክፍፍል እንዲኖር የሚያግዝ... Read more »

ኢትዮጵያ የታዳጊ ሀገራትን ልማት ለመደገፍ የሚመክር ጉባኤ ታስተናግዳለች

አዲስ አበባ፡- ኢትዮጵያ የታዳጊ ሀገራትን የልማት ጥረት ለመደገፍ የሚውል ፋይናንስ ለማሰባሰብ እንዲረዳ የሚካሄደውን (አይ ዲ ኤ 19) ጉባኤ በዛሬው ዕለት እንደምታስተናግድ የገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር ሚኒስትር አስታወቀ። የሚኒስትሩ የሕዝብ ግንኙነት ዳይሬክተር አቶ ሀጂ... Read more »

አዲሱ የህግ ማሻሻያና የህዝቡ ተቃውሞ

እንግሊዝ ከእ.ኤ.አ ከ1841በቀኝ ግዛት ስር ያስተዳደረቻት ሆንግ ኮንግ ወደ ቻይና የተመለሰችው እኤአ1997 ነው። ከዚህ ዓመት አንስቶም ቻይናና ሆንግ ኮንግ ላለፉት ሁለት አስርት ዓመታት«አንድ ህዝብ ሁለት አስተዳደር» መርህን ሲተገብሩ ቆይተዋል። ቻይና ሆንግ ኮንግ... Read more »