
ታላቁ የሕዳሴ ግድብ ‹‹የኢትዮጵያ የማንሰራራት ጅማሮ›› ተብሎ የሚጠራው በኢትዮጵያ ታሪክ ውስጥ ከተከናወኑ ታላላቅ ፕሮጀክቶች አንዱ ነው። በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል በዓባይ ወንዝ ላይ የተሰራው ይህ የእያንዳንዱ ዜጋ ኩራት በታሪክ መዝገብ ላይ ከሚቀመጡ ታላላቅ... Read more »

ኢኮኖሚያዊ እድገትን በተመለከተ፣ ወጥ ነው/ አይደለም የሚለው አከራካሪ ሆኖ፤ ፍትሀዊ ነው/ አይደለም እምለውም ለጊዜው የምናልፈው ሆኖ፣ በተለይ ዓለም አቀፍ የሆኑ የፋይናንስ ተቋማት የአንድን ሀገር የኢኮኖሚም ሆነ ሌሎች እድገቶችን በመፈተሽ ድምዳሜ ላይ የሚደርሱባቸው... Read more »

በኢትዮጵያ የዘመን አቆጣጠር አንድ ዓመት በውስጡ አሥራ ሦስት ወራትን የያዘ ሆኖ በአራት ወቅቶች የተከፈለ ነው፤ ከእነዚህ ከአራቱ ወቅቶች አንዱ ዘመነ ክረምት ነው። አንዳንድ ጥናቶች እንደሚያሳዩት ክረምቱ ሰኔ 26 ቀን ጀምሮ መስከረም 25... Read more »

ሁሉም ፍጥረት ሰላምን ይፈልጋል። አይደለም የሰው ልጅን ቀርቶ በጫካ የሚኖሩ እንስሳት እንኳን ሰላም ፈላጊ ናቸው። አይደለም ሰው እና እንስሳት ቀርተው ዕፅዋቶችም ሰላም ናፋቂዎች ናቸው። ሰላም የዚህን ያክል አስፈላጊ የሆነበት ዋና ምክንያት ከሕልውና... Read more »

የአካል ጉዳተኞች ናቸው። በተለያዩ የሙያ መስኮች የሠለጠኑ። የአለባበስ ሁኔታቸው ይማርካል። የአዳራሹ ድባቡ ደግሞ ድግስ ቤት ይመስላል። የአብዛኞቹ የአካል ጉዳት መመሳሰል ለአቀማመጥ ምቹ የሆነ ምርጫ እንዲኖራቸው አድርጓል። ወንበሮቹን ሳብ አድርገው ለእግራቸው በሚስማማ መልኩ... Read more »

እንኳንስ ሀገር ይቅርና በጣም ቢበዛ ከ100 ዓመት በላይ መቆየት የማይችል መኖሪያ ቤት የሚሠራው ለልጆች በሚል ነው:: አንድ ከ50 ዓመት በላይ የሆነው ጎልማሳ ሰው ደፋ ቀና ብሎ የሚሠራው ለአንድ ሆዱ አይደለም:: ለልጆቹ እና... Read more »

ትላልቅ የሚባል ሕልሞች አሏችሁ፤ ለወደፊት የምታስቡት ሂወት በጣም ውብ የሚባል ሂወት ነው:: በሂወት ዘመናችሁ ስኬታማ ሆኗችሁ የሕልም ሂወታችሁን መኖር ትፈልጋላችሁ:: ነገር ግን እዚህ ጋር አንድ ችግር ያጋጥማችኋል፤ ሰነፍ ናችሁ:: ማድረግ የሚገባችሁ ነገር... Read more »

ከሦስት ፊደላት የተዋቀረች አንዲት ቃል፤ ከሰዎች አንደበት የማትጠፋ፤ ለየትኛውም ፍጡር በተለይም ለሰው ልጆች እጅጉን ወሳኝ የሆነች ጉዳይ፤ ሁሉም አብዝቶ የሚሻት፣ ነገር ግን ኅልው ለመሆኗ ጥቂቶች ለሚለፉና ዋጋ የሚከፍሉላት፤ በዋጋ የማትተመን፤ በሰው ልጆች... Read more »

እንደ ሀገር ባለን ጉርብትና እና አብሮ የመኖር እሳቤ ውስጥ እርስ በእርስ የምንደጋገፍ በችግር ፈጥነን የምንደርስ፣ ጓዳን የምንሸፍን ህዝብ ነን:: ‹‹ሩቅ ካለው ዘመድ ይልቅ ቅርብ ያለ ጎረቤት ይበልጣል›› እንደሚባለው የእርስ በእርስ ኑሯችን እጅጉን... Read more »

የዛሬው ወቅታዊ እንግዳችን የውሃ መሃንዲሱ ፕሮፌሰር አድማሱ ገበየሁ ናቸው:: በውሃ ምሕንድስና አማካሪነት በሀገር ውስጥ፣ በአፍሪካ እና በዓለም አቀፍ ደረጃ ለ28 ዓመታት አገልግለዋል:: በታላቁ የሕዳሴ ግድብ የቴክኒክ ኮሚቴ አባል በመሆን ሰርተዋል:: “የመግባባት ዴሞክራሲ”... Read more »