ሙሉቀን ታደገ ካለፈው የቀጠለ ባለፈው ሁለት ሳምንት ታህሳስ 28 ቀን 20013 ዓ.ም “የባለ ብሩህ አእምሮና የልማት ባንክ ውዝግብ “በሚል ለንባብ ባበቃነው ፅሁፍ ሶለሰብ የቤት እና የቢሮ እቃዎች ማምረቻ ሃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር... Read more »

ምህረት ሞገስ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በኢትዮጵያ የሚገኝ የመጀመሪያውና ትልቁ የመንግሥት የከፍተኛ ትምህርት ተቋም ነው። በቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ ዩኒቨርሲቲ ስም የኢትዮጵያን የትምህርት ዕርምጃ እንዲያሳይ ታኅሣሥ 9 ቀን 1954 ዓ.ም. ተመስርቷል። የዘውዳዊው መንግሥት ሥርዓት... Read more »
ምህረት ሞገስ ወጣት አሸናፊ መንግሥቴ ይባላል። የአስኮ አካባቢ ነዋሪ ነው። ወደ አራት መቶ ካሬ ሜትር ስፋት ያለው መጋዘን እያሠራ ይገኛል። በቤተሰቦቹ መሬት ላይ ከሰባት ሜትር በላይ ርዝመት ያለውን መጋዘን ሲያስገነባ ከሲሚንቶ እና... Read more »

ወርቅነሽ ደምሰው ኢትዮጵያ በጥንታዊ የስልጣኔ ጥበብ ቀደምትና የአኩሪ ባህል ባለቤት እንደሆነች የታሪክ ድርሳናት ያወሳሉ። ለዚህ ምስክር የሆኑት እነ አክሱምና ላሊበላ ውቅር አብያተ ክርስቲያን የታሪክ ተምሳሌትነቷን የሚያረጋግጡ ናቸው። ይቺ በስልጣኔ ቀደምት የሆነች ሀገር... Read more »
ሙሉቀን ታደገ በአሁኑ ዘመን በዓለማችን ጭንቅላታቸውን ተጠቅመው አዲስ ነገር ለሚፈጥሩ ሰዎች ከግል ባለሀብቶች ጀምሮ እስከ ትላልቅ የመንግስት ተቋማት ድረስ ያሉ አካላት አዲስ እውቀትን ማፍለቅ የሚችሉ ሰዎችን በነፃ ብዙ ሚሊዮኖችን አፍስሰው ይደግፋሉ፤ ያበረታታሉ።... Read more »

ሶሎሞን በየነ “እንደ አገር መከላከያ ሰራዊት ከጀርባዬ ስድስት ልጆች በወለደችልኝ ባለቤቴ የተወጋሁና ከፊት ለፊቴ ደግሞ በብሔር ፍትህን በሚሰጡ ፈርያ እግዚያብሄር በሌላቸው አረመኔዎች የደማሁ ሰው ነኝ” ሲሉ ፍረዱኝ ባይ አቶ አፈወርቅ ክብረት የዛሬ... Read more »

ሶሎሞን በየነ ወደ 70ዎቹ የእድሜ ክልል የሚጠጉት አባት በደረሰባቸው በደል ልባቸው ተሰብሮ ከአንደበታቸው ቃላት ለማውጣት ሲቃ እየተናነቃቸው፤ በነገር ተጠብሶ አጋም በመሰለው ፊታቸው ላይ ከአይናቸው እንደ ሐምሌ በረዶ የሚወርደውን እምባ በእጃቸው የያዙት ሶፍት... Read more »
ወርቅነሽ ደምሰው ለሰው ልጁ መሠረታዊ ከሆኑ ሦስት ነገሮች መካከል አንዱ መጠለያ ነው። የሰው ልጅ በሚኖርበት ምድር የዕለት ጎርሱን ለማግኘት ተሯርጦ ሠርቶ፤ ጥሮና ግሮ ሲኖር በድካም የዛለ አካሉን ሊያሳርፍበት የሚችል መኖሪያ ቤት ያስፈልጋዋል።... Read more »
ሙሉቀን ታደገ ከአጼዎቹ ዘመን ማክተም ጋር ተያይዞ ፍትህ ለኢትዮጵያውያን ይገባቸዋል የሚሉ ኃይላት ቁጥራቸው ቀላል አልነበረም። የወታደራዊ የደርግ መንግሥትም የአጼ ኃይለሥላሴን ፈላጭ ቆራጭነትን በመቃወም መሬት ለአራሹ፣ ኢትዮጵያ ትቅደም ያለምንም ደም ወዘተ ሲል ለሰማ... Read more »

እንደመንደርደሪያ፤ የዛሬው የፍረዱኝ ተረኞች በኦሮሚያ ክልል በበረህ ወረዳ የሀብሩ ቀኖ ኩራጊዳ እና አቃቂ ቂሌ ገበሬ ማህበር አባላት ናቸው። ቅሬታ አቅራቢዎቹ በ2003 ዓ.ም አላግባብ ስለተወሰደባቸው የእርሻ መሬት አስመልክተው ለዝግጅት ክፍላችን አቤት ብለዋል። አርሶ... Read more »