በወራሪዎች የተወሰነለትን ቦታ ያጣው የበጎ አድራጎት ድርጅት

ሶሎሞን በየነ በቤተሰቦቿ ልዩ ድጋፍና ክብካቤ ከእኩዮቿ ሳታንስ በትምህርቷ ጥሩ ውጤት እያስመዘገበች ዘጠነኛ ክፍል ደርሳለች። ነገር ግን ዘጠነኛ ክፍል ስትደርስ በድንገት አባቷ ለእስር ይዳረጋሉ። በዚህ ጊዜ እናቷ የቤት እመቤት በመሆናቸው ወጥተው ወርደው... Read more »

የታሸገው የቀበሌ ቤት

ምህረት ሞገስ የኢትዮጵያ ዋና ከተማ በሆነችዋ አዲስ አበባ ዋነኛ ከሆኑት ጉዳዮች መካከል የመኖሪያ ቤት ጉዳይ ዋነኛው አጀንዳ ነው። አዲስ አበባ ውስጥ የሚኖር ሰው በሙሉ ስለቤት ሲነሳ ጆሮውን የማያቆም ቢኖር ጥቂት ሰው ነው።... Read more »

ያለመናበብ መዘዝ

 ሙሉቀን ታደገ አንድ ቀን በሥራ ምክንያት ከአዲስ አበባ፣ በደብረ ማርቆስ ባህር ዳር በሚወስደው መንገድ የመሄድ እድሉ ገጠመኝ። በጉዞዬ አንድ ነገር ታየኝ። ለእርሻ መዋል የሚችል መሬት በባህር ዛፍ ተሞልቶ ተመለ ከትኩ ። ‹‹እንዴት... Read more »

ታክስ የሚደረገው የትርፍ ሰዓት ክፍያ ውዝግብ ሆስፒታል እስከማዘጋት

ሰለሞን በየነ ከ1960ዎቹ መጨረሻ በፊት በውጭ አገር የመማር ዕድል ገጥሟቸው ወደ አውሮፓና ሌሎችም አህጉሮችና አገሮች የሄዱ ምሁራን፣ የጦር መኮንኖችም ሆኑ የመንግሥት ሠራተኞች ትምህርታቸውን ሲጨርሱ የሚጣደፉት ወደ አገር ቤት ለመመለስ ነበር። ብዙዎች እንደሚስማሙበት... Read more »

በቆሻሻ የተፈተነ የሕፃናቱ የትምህርት ጉዞ

ወርቅነሽ ደምሰው ትምህርት ቤቶች የነገ ሀገር ተረካቢ ትውልድ የሚያፈሩ እንደመሆናቸው መጠን ለተማሪዎች ብሩህ ተስፋን ስንቀው እንዲማሩ ለማድረግ ለመማር ማስተማሩ ሂደት ምቹ የሆኑ፤ ንጹህና ጽዱ መሆን ይጠበቅባቸዋል፡፡ ይህንኑ እውን ለማድረግም በትምህርት ቤቶች ቅጥር... Read more »

‹‹ብሔራዊ የአፈር ምርመራ ማዕከል በመልሶ ማልማት ግንባታ እንዲፈርስ ሲወሰን የሚያስከትለው ሀገራዊ ኪሳራ ሊታሰብበት ይገባ ነበር››የማዕከሉ ሠራተኞች

ሶሎሞን በየነ የአፈር ምርምር ለአገሪቱ የግብርና ክፍለ ኢኮኖሚ ዘርፍ ምርትና ምርታማነትን ለማሳደግ እያበረከተ ያለው አስተዋጽኦ በቀላሉ የሚታይ አይደለም፡፡ የአፈር ምርምር ሀገሪቱ ለምታራምደው ግብርና ሥራ አስፈላጊ መሆኑ ስለታመነበትም ብሔራዊ የአፈር ምርመራ ማዕከል በአዋጅና... Read more »

አከራካሪው የሊዝ ፋይናንስና የልማት ባንክ ምላሽ

ሙሉቀን ታደገ ከአሁን በፊት በአዲስ ዘመን ዝግጅት ክፍል ፍረዱኝ አምድ ስር በሁለት ክፍሎች በቀረበ ፅሁፍ “የባለ ብሩህ አእምሮው እና የልማት ባንክ ውዝግብ“ በሚል ርዕስ ለአንባቢያን ማድረሳችን ይታወቃል:: ከዚህ ቀደም ለህዝብ ባደረስናቸው ጽሁፎች... Read more »

‹‹ምትክ ያላገኘንበት የአርሶ አደር የይዞታ መሬታችን በጉልበተኞች ተነጥቆ መና ቀርተናል›› የአርሶ አደር ልጆች

ሙሉቀን ታደገ የዛሬ የፍረዱኝ ጉዳያችን በአዲስ አበባ ከተማ ቦሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 12 ልዩ ስሙ ቡልቡላ ሸማቾች ወይም 93 ማዞሪያ ተብሎ በሚጠራው አካባቢ ‹‹በሕገ ወጥ መልኩ በወራሪዎች የይዞታ መሬታችንን ተነጥቀናል›› በሚል ፍረዱኝ... Read more »

“ፍርድ ተጓደለብኝ ፤ጩኸቴን የሚሰማ ጠፋ” አቶ ኡመር ሰይድ

ጌትነት ምህረቴ  አቶ ኡመር ሰይድ ይባላሉ። ይሠሩበት የነበረው መስሪያቤት የህዳሴ ቴሌኮም ሰሜን ምሥራቅ ዲስትሪክት ደሴ ከተማ ነው። በቀድሞው የኢትዮጵያ ቴሌኮሙንኬሽን መስሪያ ቤት ለ20 ዓመታት ሠርተዋል። ድርጅቱ በሪፎርም ሰበብ ስድስት ሺህ ሠራተኞች ከሥራ... Read more »

አንዲት ዛፍ መቁረጥ ያቃተው የወረዳ አስተዳደር እና ዛሬም ያልተፈታው የነዋሪዎች እሮሮ

ወርቅነሽ ደምሰው ባለፈው ታኅሣሥ 7 ቀን 2013 ዓ.ም እትማችን ‹‹አንዲት ዛፍ መቁረጥ ያቃተው የወረዳ አስተዳደር እና የነዋሪዎች የዘመናት እሮሮ›› በተሰኘ ርዕስ በአራዳ ክፍለ ከተማ ወረዳ 4 ልዩ ስሙ ርግብ ሆቴል አካባቢ ነዋሪ... Read more »