
የአገር አቀፍ ፈተናዎች ኤጀንሲ ከአፄ ኃይለሥላሴ ዘመን አንስቶ በመላ አገሪቷ ሲሰጡ የቆዩ ብሔራዊ ፈተናዎችን ሲያስተዳድር የቆየ ተቋም ነው። ተቋሙ በየዓመቱ በመቶ ሺዎች የሚቆጠሩ ፈተናዎችን አዘጋጅቶ ይፈትናል። በዘንድሮ ዓመት በብሔራዊ ደረጃ የተሰጠውን ዩኒቨርሲቲ... Read more »

መላኩ ኤሮሴ መምህር ደጀን የማነ በወሎ ዩኒቨርሲቲ የህግ ትምህርት ክፍል የዓለም አቀፍ ህግ መምህር እና ተመራማሪ ናቸው። የዓለም አቀፍ ህግን አስመልክቶ በብዙሃን መገናኛ በሚሰጡት አስተያየቶች እና በሚጽፉት ጹሁፎች ይታወቃሉ። በተለይም የአባይ ወንዝ... Read more »

ፀገነት አክሊሉ የኢትዮጵያ ጨረራ መከላከያ ባለሥልጣን በአገሪቱ የጨረራ አመንጪዎችን አጠቃቀምና ተያያዥነት ያላቸው ተግባራትን እንዲቆጣጠር እና እንዲከታተል በአዋጅ 1025/2009 ዓ.ም በተሰጠው ሥልጣን መሰረት ከጨረራ ቴክኖሎጂ ጋር የተያያዙ በርካታ የክትትልና ቁጥጥር ሥራዎችን ያከናውናል፡፡ ከሚያከናውናቸው... Read more »

ጌትነት ተስፋማርያም በኮቮድ 19 ወረርሽኝ ምክንያት የአንድ ዓመት የስራ ዘመን የተራዘመለት አምስተኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት፣ የሥራ ዘመኑ ሊያልቅ ጥቂት ወራቶች ብቻ ቀርተዋል። ስድስተኛው አገራዊ ምርጫ እስኪከናወን ድረስም የተለያዩ ሕጎችን እና አዋጆችን... Read more »

ጌትነት ተስፋማርያም የኅብረተሰቡን ኢኮኖሚያዊ ማኅበራዊና ፖለቲካዊ ፍላጎቶች መሠረት ያደረገ እና ዓለም አቀፋዊ ደረጃውን የጠበቀ ምርምር እና ጥናት በማድረግ የሀገርን ልማት ማፋጠን ይቻላል። ኢትዮጵያ ለሳይንስ ትምህርቶች ከፍተኛ ትኩረት ከመስጠቷ ጋር ተያይዞ መንግሥት ለዘርፉ... Read more »

ጌትነት ተስፋማርያም የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የወሳኝ ኩነት ምዝገባ እና መረጃ ኤጀንሲ በተሻሻለው የወሳኝ ኩነት ምዝገባ እና የብሔራዊ መታወቂያ አዋጅ ቁጥር 1049/2009 እና በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የወሳኝ ኩነት ምዝገባ ኤጀንሲን ማቋቋሚያ... Read more »

ጌትነት ተስፋማርያም በምስራቁ የኢትዮጵያ ክፍል የሚገኘው የአፋር ክልል በአብዛኛው በረሃማ የአየር ንብረት ያለው አካባቢ ነው። ክልሉ በተለያዩ መሰረተ ልማቶች ተዳክሞ የቆየ እና እንደሌሎች ታዳጊ ክልሎች ሰፊ የመንገድ እና ሌሎች ፕሮጀክቶች ግንባታ የሚያስፈልገው... Read more »

ማህሌት አብዱል የተወለዱትና ያደጉት ምስራቅ ሸዋ አካባቢ ነው:: በዝዋይ ከተማ አንደኛና ሁለተኛ ደረጃ ትምህርታቸውን ተከታትለዋል:: የመጀመሪያ ዲግሪያቸውን በመቀሌ ዩኒቨርስቲ በማቲማቲክስ ትምህርት ያገኙ ሲሆን ሁለተኛ ዲግሪያቸውን ቻይና ቤጂንግ በኢኮኖሚክስ ሰርተዋል:: ለበርካታ ዓመታት በመምህርነት... Read more »

አስቴር ኤልያስ የአስር ዓመት የልማት እቅድ ርዕዩ በ2022 ኢትዮጵያ አፍሪካዊት የብልጽግና ተምሳሌት ማድረግ እንደሆነ በተለያዩ የውይይት መድረኮች በማስተዋወቁ፣ ግንዛቤ በመፍጠሩና ግብዓት በመሰብሰቡ ወቅት ተደጋግሞ ሲነሳ የቆየ ነው። ብልጽግና ሲባልም የቁሳዊ፣ የክብር፣ የእኩልነትና... Read more »

እፀገነት አክሊሉ ለአገር አንድነትና ሰላም ዘብ ከሚቆሙ ኃይላት መካከል የመከላከያ ሠራዊት የሚወጣው ሚና ከፍተኛ ነው። ለዚህ ግዳጁ አፈፃፀም ይረዳው ዘንድም በመንግሥት በኩል የተለያዩ ድጋፎች ይደረጉለታል።በተለይም ከወራት በፊት የጁንታው ቡድን የቃጣበትን ጥቃትና የፈፀመበትን... Read more »