«ኮርፖሬሽኑ ካለው ሀብት ውስጥ ሰማኒያ በመቶው ብድር ነው»አቶ የኋላሸት ጀመረ-የኢትዮጵያ ምድር ባቡር ኮርፖሬሽን ምክትል ዋና ስራ አስፈፃሚ

 የኢትዮጵያ ምድር ባቡር ኮርፖሬሽን የአገሪቱን የባቡር ትራንስፖርት በኢትዮጵያ ዕውን ለማድረግ የተቋቋመ ሲሆን፤ በአገሪቱ በስምንት መተላለፊያዎች (ኮሪደሮች) ክልሎችን ለማገናኘትና በስድስት አቅጣጫዎች ደግሞ ኢትዮጵያን ከጎረቤት አገራት ጋር ማስተሳሰርን ዓላማው አድርጎም እየሰራ ይገኛል። ከተቋቋመ 10... Read more »

«ኮሚሽኑ የለም የሚሉት ከአንድ አቅጣጫ ብቻ ስለሚያዩት ነው» ኮሚሽነር አየልኝ ሙሉዓለም የፌዴራል ስነ ምግባርና ጸረ- ሙስና ኮሚሽን

ለአንድ አገር የኢኮኖሚ ድቀት እንዲሁም ፖለቲካዊ አለመረጋጋት መንስኤ ሆነው ከሚነሱ ችግሮች መካከል አንዱ ሙስና ነው። ኢትዮጵያም ለዚህ ችግር ትኩረት ሰጥታ የጸረ ሙስና ትግሏን ከጀመረች ዓመታት ተቆጥረዋል። በእነዚህ ጊዜያት በሥነ ምግባርና ጸረ ሙስና... Read more »

“ለውጥ ቢኖርም ህብረተሰቡን የሚያረካ አይደለም”ኮማንደር አህመድ መሃመድ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትራንስፖርት ባለስልጣን ዋና ሥራ አስኪያጅ

አብዛኛው ሰው በተለይም የአዲስ አበባ ከተማ ነዋሪ ጠዋት ወጥተው ወደ ሥራ አልያም ወደ ጉዳዩ ለመሄድ ሲያስብ ቀድሞ ፊቱ ድቅን የሚለው እንዴትና ምና ዓይነት የትራንስፖርት አማራጭ ያሰብኩበት እደርሳለሁ የሚለው ነው? ምናልባትም ረጅም ሰልፍ... Read more »

“ሕዝቡን በሚገባ ለመመገብ ሰብሎችን በማዳቀል ምርትና ምርታማነትን ማሳደግ ምርጫ ሳይሆን ግዴታ ነው”- ዶክተር ማንደፍሮ ንጉሴ

የኢትዮጵያ ግብርና ምርምር ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር  የመጀመሪያ ዲግሬያቸውን ከሀሮማያ ዩኒቨርሲቲ በእጽዋት ሳይንስ ዘርፍ፣ ሁለተኛ ዲግሪያቸውን በአግሮኖሚ የትምህርት መስክ ሰርተዋል፤ የዶክትሬት (ሶስተኛ ) ዲግሪያቸውን ደግሞ በጄኔቲክስና እጽዋት ማዳቀል የትምህርት መስክ አግኝተዋል። የመጀመሪያ ዲግሪያቸውን... Read more »

”የነጻነት እጥረት ያስጨነቀንን ያህል አሁን የነጻነት ብዛት እየተፈታተነን ነው‘ – አቶ ወንድወሰን አንዱዓለም የኢትዮጵያ ብሮድካስት ባለስልጣን ምክትል ዋና ዳይሬክተር

ለብሮድካስት ጣቢያዎች የስርጭት ፈቃድ መስጠትና ለሕትመት ሚዲያው የምዝገባ አገልግሎት ማከናወን የኢትዮጵያ ብሮድካስት ባለሥልጣን በአዋጅ ከተሰጡት ተግባርና ሀላፊነቶች መካከል ይጠቀሳሉ። በዚህ መሰረት ባለሥልጣኑ ከተቋቋመበት ጊዜ ጀምሮ ለበርካታ የህዝብ ብሮድካስት አገልግሎቶች፣ የንግድ ሬዲዮ ጣቢያዎችና... Read more »

«የባቡር ፕሮጀክቱ በጀት የለውም»- አቶ ሙሉቀን አሰፋ የአዲስ አበባ ቀላል ባቡር ትራንዚት አገልግሎት የኦፕሬሽን ዋና ሥራ አስኪያጅ

ዘመናዊ የባቡር ትራንስፖርት እ.አ.አ በ1820 ዓ.ም በእንግሊዝ አገር መጀመሩን መረጃዎች ያመላክታሉ። በባቡር ትራንስፖርት ከመቶ ዓመት በላይ ያስቆጠረ ታሪክ ያላት ኢትዮጵያም ባቡሩ ከመጀመሩ በፊት በ18ኛው ክፍለ ዘመን በጅቡቲ ወደብ በኩል ለውጭ ገበያ በየዓመቱ... Read more »

“በሰራተኞቻችን ያለ አግባብ ጥቅም የተጠየቀ ሰው ካለ መረጃ ማቅረብ ይችላል” – አቶ አብዲሳ ያደታ የፌዴራል ትራንስፖርት ባለስልጣን ዋና ዳይሬክተር

ገጠርን ከከተማ በማገናኘት በገጠር የሚመረተውን ምርት ለከተሜው ከተማ ያፈራውን የኢንዱስትሪ ውጤት ለገጠሩ የህብረተሰብ ክፍል የሚያደርስ ነው የትራንስፖርት ዘርፉ። በሌላ በኩልም የወጪና ገቢ ንግድ የተሳለጠ እንዲሆንም የሚወጣው ሚና በቀላሉ የሚታይ አይደለም። ይህ አገራዊ... Read more »

‹‹በርካታ ኪሎ ግራም ኮኬይን፣ ሄሮይንና ካናቢስ በቁጥጥር ሥር ውሏል››- ኮማንደር መንግስተአብ በየነ – በፌዴራል ፖሊስ ወንጀል መከላከል ዘርፍ የአደገኛ ዕጽ ቁጥጥር ምክትል ዳይሬክተር

አደገኛ ዕጽ ዝውውር በይዘቱ ዓለም አቀፋዊ ባህርይ አለው።ባደጉና በማደግ ላይ በሚገኙም አገሮች የወንጀል ድርጊቱ እየተከሰተ ይገኛል።ደረጃው ይለያይ እንጂ በኢትዮጵያም የዕጽ ዝውውር ተሳታፊነትና ተጠቃሚነት ይታያል።አደገኛ ዕጽን መጠቀም ለብዙ የወንጀል ድርጊቶች የሚጋብዝ ሲሆን፤ በኢኮኖሚ፣... Read more »

”ተቋሙ ሁለት መቶ ተመራማሪዎች ናቸው ያሉት፤ እነዚህን ይዞ ሥራ መስራት በጣም ከባድ ነው‘- ዶክተር መለሰ ማርዮ የኢትዮጵያ ብዝሀ ሕይወት ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር

የኢትዮጵያ ብዝሀ ሕይወት ኢንስቲትዩት በሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር 291/2005 ከተሰጡት ስልጣንና ኃላፊነቶች መካከል አንዱ የአገሪቱ የብዝሀ ሕይወት ሀብት ከውጭ በሚገቡ ልውጥ ህያዋን እና ወራሪ መጤ ዝርያዎች እንዳይበከል፤ በዚህም ጥፋት እንዳይደርስ ቁጥጥርና... Read more »

“ባለስልጣኑን ሁሉም ሰው እንዲያውቀው በቂ ግንዛቤ ተፈጥሯል ብዬ አልወስድም” – አቶ ሚካኤል ተክሉ የንግድ ውድድርና ሸማቾች ጥበቃ ባለስልጣን ዋና ዳይሬክተር

በአዋጅ ከተቋቋመባቸው ዋና ዋና አላማዎች መካከል የህብረተሰቡን ግንዛቤ በማጎልበት የገበያ ግልጽነትን በማሳደግ ጸረ – ውድድር የሆኑ የንግድ አሰራሮችንና ተገቢ ያልሆኑና አሳሳች የንግድ ተግባራትን በመከላከልና ፍትሃዊ ውሳኔ በመስጠት የሸማቹንና የንግዱን ማህበረሰብ መብትና ጥቅም... Read more »