በበዓል ሰሞን ላይ እንደመገኘታችን ዛሬ ስለመስጠት እናወራለን። መስጠት በሕይወት ውስጥ እጅግ ሀይል ካላቸው ነፍሳዊ ፍሰሀዎች ውስጥ አንዱና ዋነኛው ነው። በእያንዳንዳችን ህላዊ ውስጥ የደመቁ ሕይወቶች፣ የፈኩ ትላትናዎች በመስጠት የተዋቡ ናቸው። እግዜር ሲስቅ ያየው... Read more »
አዲስ አበባ፡- የኢየሱስ ክርስቶስ የትንሣኤ ብርሃን የላኪውንም የተላላኪዎቹንም ተንኮል ያፈረሰ ነው ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አሕመድ ገለጹ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች ለእየሱስ ክርስቶስ ትንሣኤ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ... Read more »
ዝክረ ሰሙነ ሕማማት፤ ይህ ሳምንት በክርስትና አማኒያን ዘንድ “ሰሙነ ሕማማት” [የሕማማት ሳምንት] በመባል ይታወቃል። ሳምንቱ ከሆሳዕና እስከ ትንሣኤ ያሉትን ቀናት የሚሸፍን ነው። ኢየሱስ ክርስቶስን ለመያዝ የአይሁድ አለቆችና ካህናት የመከሩበት፤ እርሱን ካልያዙ እህል... Read more »
የተወለዱትና ያደጉት በቀድሞው አጠራር አሩሲ ክፍለ አገር ዴራ አማኑኤል ቀበሌ ገበሬ ማህበር ሲሆን፤ የመጀመሪያ እና ሁለተኛ ደረጃ ትምህርታቸውን ዴራ አማኑኤል እንዲሁም አሰላ መለስተኛ አጠቃላይ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች ተከታትለዋል፡፡ በቅድስት ሥላሴ... Read more »
በወቅታዊ ሀገራዊ የደህንነትና ፀጥታ ጉዳዮች ዙሪያ በመምከር የብሔራዊ ደህንነት ምክር ቤት የሰጠው መግለጫ እንደሚከተለው ቀርቧል። ሀገራችን ኢትዮጵያ ዛሬ ላይ የደረሰችው በየዘመናቱ የገጠሟትን ፈተናዎች በድል እየተሻገረች ነው። እንድትጠፋ የሚፈልጉ ኃይሎች ሊያጠፏት ሲነሡ ምንጊዜም... Read more »
ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር በሳምንቱ መጀመሪያ ለአቅመ ደካማና አካል ጉዳተኛ ወገኖቻችን ትንሳኤንና ረመዳንን ምክንያት በማድረግ በቤተመንግስት ባዘጋጁት ማዕድ ማጋራት ላይ ከተናገሩት ፤ “…ነገ ጥሩ ይሆናል። አሁን የገጠመንን ፈተና እናልፈዋለን፤” ያሉት አባባል ዛሬ ከሚከበረው... Read more »
የእውነት የልቤን ሀሳብ በአጭሩ የገለፀልኝ ስለሚመስለኝ ከልቤም ከአፌም አላጠፋውም “ፅድቅና ኩነኔ ቢኖርም፤ ባይኖርም ከክፋት ደግነት ሳይሻል አይቀርም፤” የሚለውን የከያኔውን ግጥም። እንዲህ በዓል ደርሶ ፤ አገራችን በሰው ሰራሽና በተፈጥሮ አደጋ ታምሳና ተመሰቃቅላ ባለንበት... Read more »
ወፈፌው ይልቃል አዲሴ፣ የእድራችን መሪ አቶ አህመድ ይመርን በክርክር ከረታ ወዲህ እንደዚህ ቀደሙ በየቀኑ ሌሊት እየተነሳ መጮሁን አቁሟል። ወትሮ ሰማይ የአህያ ሆድ ሲመስል መጮህ የጀመረ ማታ የሌሊት ወፎች ከዋሻቸው ወጥተው ውር ውር... Read more »
በበርካታ ፈተናዎች፣ ቀውሶችና ጫናዎች ታንቆ እንዳለ ሕዝብ ፤ በአስቸጋሪ ለውጥ ሒደት ላይ እንዳለች አገር ፤ የቀደሙ ሶስት አገዛዞች እዳ ተሸካሚ እንደሆነ አገር፣ ሕዝብና አመራር ፤ ሕወሓትንና ሸኔን የመሰለ ጠላት እንዳለው አገርና ሕዝብ... Read more »
እንደምን ሰነበታችሁልኝ ውድ የአዲስ ዘመን አንባቢዎች፤ የዛሬ አራት አመት ገደማ ዶክተር ዐቢይ፣ የለውጥ ችቦ ለኩሰው በድል አድራጊነት በጨለማው 27 አመት ጥፍር ነቃይ ስርአት ማክተሙን ሲያበስሩልን፤ የክርስቶስን መስቀል ተሸክመው እንደመጡ ያህል ቆጥረን በእልልታና... Read more »