ዘመኑ የቴክኖሎጂ ነው። ቴክኖሎጂ ደግሞ በአግባቡ ሥራ ላይ ከዋለ ሀገርን ይለውጣል፤ ሥራን ያቀላጥፋል፤ የዜጎችን ውጣውረድ ይቀንሳል፤ የመንግሥት አገልግሎት ለኅብረተሰቡ በቀላሉ ተደራሽ ይሆናል፤ በሕዝብ እና በመንግሥት መካከል መቀራረብንና መተማመንን ይፈጥራል። በዚህ የተነሳም ኢትዮጵያን... Read more »
ኢትዮጵያ የብዙ ደማቆች ሀገር መሆንዋ የታወቀ ቢሆንም ታሪካቸው በአግባቡ በወረቀት ላይ ተፅፎ የተመዘገበው የጥቂቶቹ ብቻ ነው:: በተለያዩ የታሪክ አጋጣሚዎችና ባገኟቸው ዕድሎች በሀገር ውስጥና በውጭ ሀገር ዕውቀት ለመቅሰምና የበለጠ ግንዛቤ ለማግኘት የቻሉ አንዳንድ... Read more »
/ይህ ቃለ መጠይቅ ከሁለት ሳምንት በፊት የተደረገ ሲሆን ፤ ዶክተር ብሩክ ታዬ በአሁኑ ወቅት የኢንቨስትመንት ሆልዲንግ ዋና ሥራ አስፈጻሚ ሆነው በማገልገል ላይ ናቸው / ከለውጡ ወዲህ መንግሥት በተለያዩ ተቋማት ላይ የማሻሻያ ሥራ... Read more »
ኢትዮጵያ የጀግኖች ሀገር ነች፡፡ በጦር ሜዳ ብቻ በየተሰማሩበት መስክ ሁሉ ደምቀው ኢትዮጵያን ያደመቁ፤ የሕዝብን አንገት ቀና ያደረጉ በርካታ ብርቅዮችን ከማሕፀኗ አፍርታለች፡፡ እነዚህ ጀግኖች በተነሱ ቁጥርም የኢትዮጵያ ስምም አብሮ ይነሳል፡፡ ሀገራቸውን ከውጭ ወራሪና... Read more »
የዛሬው የፍረዱኝ ዓምድ ዝግጅታችን በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ቤንች ሸኮ ዞን በሚገኘው የቤንች ማጂ የጫካ ቡና አምራች ዩኒየን እና በኢትዮጵያ ገቢዎች ሚኒስቴር ጅማ ቅርንጫፍ መካከል የተፈጠረ ውዝግብ ያስመለክተናል:: የቤንች ማጂ የጫካ... Read more »
አቶ ይከፈለው ወልደመስቀል የአዲስ አበባ እሳትና አደጋ ሥራ አመራር ኮሚሽን የአደጋ ስጋት ቅነሳ ዘርፍ ምክትል ኮሚሽነር አዲስ አበባ ከጊዜ ወደ ጊዜ እያደገች የመጣች ከተማ ናት። ዘመናዊ ሕንጻዎች፤ ሆቴሎች፤ ኢንዱስትሪዎችና ሌሎች በርካታ ፋብሪካዎች... Read more »
በስፖርት፤ በደራሲነት፣ በሙዚቃ፣ በሥዕል፣ በታሪክ፣ በሳይንስ ኪነ ጥበብና የምርምር ሥራዎችም ኢትዮጵያን በዓለም የበለጠ እንድትታወቅ ያደረጉ ትናንትናም ዛሬም ደምቀው የሚታዩ እንቁ ኢትዮጵያውያንና ኢትዮጵያውያት ብዙዎች ናቸው። ከእነዚህ የሀገር ባለውለታ ግለሰቦች መካከል ኢትዮጵያ በስፋት በምትታወቅበት... Read more »
በተለያዩ የታሪክ አጋጣሚዎችና ባገኟቸው ዕድሎች በሀገር ውስጥና በውጭ ሀገር ዕውቀት ለመቅሰምና የበለጠ ግንዛቤ ለማግኘት የቻሉ አንዳንድ ኢትዮጵያውያን አሉ:: እነዚህ ኢትዮጵያውያን ያገኙትን ዕውቀት ለወገኖቻቸው ለማድረስና አዳዲስ አሠራርንና አስተሳሰብን በሕዝባችን መካከል ለማስረጽ አብዝተው የደከሙና... Read more »
ኢንጂነር መሐመድ አብዱረሃማን የኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር ዋና ዳይሬክተር ለአንድ ሀገር የኢኮኖሚ እድገት የማይተካ ሚና ከሚጫወቱት ጉዳዮች መካከል የመንገድ መሠረተ ልማት አንዱ ነው:: ኢትዮጵያም ይህን እውነታ በመረዳት ከ1980 ዓ.ም ጀምሮ በተለያዩ ምዕራፎች የመንገድ... Read more »
የኢትዮጵያ ታሪክ በአብዛኛው የጀግንነት ታሪክ ነው፡፡ እጄን ለነጭ ወራሪ ለጠላት አሳልፌ አልሰጥም ብለው እራሳቸውን ከሰውት አጼ ቴዎድሮስ እስከ ዘመናዊ የዲፕሎማሲ መሳሪያ እስከታጠቁት ድረስ በርካታ ታሪኮች ተፈፅመዋል። እነዚህንም በርካታ ምሁራንና ጸሐፍት እንዲሁም ፖለቲከኞች... Read more »