በአብዛኛው ከአቀማመጥ ጋር በተያያዘ የትከሻ እና ጀርባ ህመም በተደጋጋሚ ሲከሰት ይስተዋላል። የትከሻ ህመም ደግሞ በዕለት ተዕለት እንቅስቃሴ ውስጥም የሚያጋጥም ከመሆኑ ጋር ተያይዞ የተለመደ አይነት ችግር ነው። በአብዛኛው ኮምፒውተር ላይ እና መሰል መገልገያዎች... Read more »
የሽንት ቧንቧ ኢንፌክሽን የሽንት ስርዓት አካላትን ማለትም (ኩላሊትን፣ የሽንት ፊኛን እና የላይኛውን እና የታችኛውን የሽንት ማስተላለፊያ ቱቦዎች የሚያጠቃ የኢንፌክሽን አይነት ነው። ብዙዎቹ ኢንፌክሽኖች የታችኛውን የሽንት ቧንቧዎች እና የሽንት ፊኛን ያጠቃሉ። የኢንፌክሽን መምጫ... Read more »
ፀጉር በማንኛውም የሰውነታችን ቆዳ ላይ ከእጃችን መዳፍ እና ከእግራችን ሶል ውጪ ይበቅላል ነገር ግን አብዛኛዎቹ ፀጉሮች ስስ ስለሆኑ በአይናችን ላናያቸው እንችላለን። ፀጉር ኬራቲን ከሚባለው ፕሮቲን በውጨኛው የቆዳ ክፍል የፀጉር ፎሊክል ውስጥ ይሰራል።... Read more »
የመንፈስ ጭንቀት ያለባቸው ወጣቶች ቁጥር በአስደንጋጭ ፍጥነት እየጨመረ ነው። የዓለም የጤና ድርጅት (WHO) እንደገለጸው የመንፈስ ጭንቀት፣ “ከ10 እስከ 19 ባለው የዕድሜ ክልል ውስጥ የሚገኙ ወንዶችም ሆኑ ሴቶች ለሚያጋጥማቸው ሕመምና የአካል ጉዳት ዋነኛ... Read more »
1. በባዶ ሆድ ውሃ መጠጣት አንጀትን በማጽዳት ለሰውነታችን ጠቃሚ የሆኑ የተለያዩ ንጥረ ነገሮችን በቀላሉ እንዲመጥ ይረዳናል፣ 2. አዲስ ደም እና የጡንቻ ሴሎች እንዲመረቱ ያደርጋል። 3. ክብደትን ለመቀነስ በጣም ጠቃሚ ነው፣ ጠዋት ከእንቅልፍዎ... Read more »
የቶንሲል ህመም (ቶንሲል) በቶንሲል እብጠት መቆጥቆጥ ምክንያት የሚከሰት ሲሆን በሽታው በባክቴሪያና በቫይረስ ሳቢያ የሚከሰት ተላላፊ የጤና ችግር ነው። በጉሮሮአችን ውስጥ የሚገኙት የቶንሲል እጢዎች በጀርሞች ተጠቅተው ሲቆጡና ሲያብጡ የሚከሰተው ህመም ቶልሲላይተስ ተብሎ ይጠራል።... Read more »
የሚጥል ህመም /Epilepsy በአለም ላይ 50 ሚሊዮን የሚሆኑ ሰዎችን የሚያጠቃ ስር የሰደደ እና ተላላፊ ያልሆነ የአንጎል ህመም ነው። ይህ ህመም ተደጋጋሚ በሆነ እና መቆጣጠር በማይቻል ንዝረታዊ የሰውነት እንቅስቃሴ (የተወሰነውን የአካል ክፍል ወይም... Read more »
ዳንኤል ዘነበ አንድ ሕፃን ቅፅበታዊ የመታነቅ አደጋ ከገጠመው እራሱን እስኪስት 15 ሰከንድ ብቻ ሊወስድ ይችላል። የሞት አደጋ በሁለት ወይም በሦስት ደቂቃዎች ውስጥ ብቻ ሊከሰት ይችላል። ይህም የሚሆነው ወደ አዕምሮ የሚሄድን የደም የኦክስጅን... Read more »
1. ጥሬ ወይም በከፊል የበሰለ እንቁላል እርጉዝ ሴቶች በፍጽም ጥሬ ወይም በከፊል የበሰለ እንቁላል መመገብ የለባቸውም። ጥሬ እንቁላል ለሳልሞኔላ ኢንፌክሽን አይነተኛ መነሻ ሲሆን፤ ኢንፌክሽኑ ማስመለስና ተቅማጥ ያስከትላል። ይህም የልጅዎን ጤንነት ይጐዳል።... Read more »
የመጀመሪያዎቹ አንድ ሺ ቀናት ከእርግዝና የመጀመሪያው ቀን አንስቶ እስከ ሁለተኛ ዓመት የልደት ቀን ያለውን ጊዜ ያጠቃልላል። በእነዚህ ቀናት የሚደረጉ እንክብካቤዎችና የአመጋገብ ሁኔታዎች የህይወታችን ቀሪ ዘመን ላይ ወሳኝ ተፅዕኖ ያሳርፋሉ። በዚህም ምክንያት “ወርቃማዎቹ... Read more »