በድንጋይ ጥበብ ስራ እንጀራውን ያበሰለ ጥበበኛ

ትሁትና አመለ ሸጋ ነው። ይህ ባህሪው አሁን ለደረሰበት ደረጃ ትልቅ አስተዋፅኦው ስለማድረጉ አያጠራጥርም። በወጣትነቱ ስራ ሰርቶ ገንዘብ ማግኘት እንዳለበት አስቀድሞ በመረዳቱ ከወንድሙና ከሌሎች የሰፈሩ ልጆች ጋር በማህበር በመደራጀት የድንጋይ ጥበብ ስራን ‹‹ሀ››... Read more »

በእውቀት ሽግግር ቢዝነስ የፈጠረ ባለሙያ

አስናቀ ፀጋዬ ከወጣትነት ወደ ጉልምስና መሸጋገሪያ እድሜ ላይ እንደሚገኝ ያስታውቃል። ከሰዎች ጋር ለመግባባት ብዙ አይቸገርም።ለሰዎች ያለው አመለካከትም ቀና ነው።ትምህርቱን በትውልድ ሀገሩ ቢከታተልም አብዛኛውን የስራ ህይወቱን በሳኡዲ አረቢያ አሳልፏል።በሳኡዲ አረቢያ በነበረው ቆይታም በአንድ... Read more »

ድህነትን ለማሸነፍ -ታታሪነት

አስናቀ ፀጋዬ ወጣቶች የራሳቸውን ቢዝነስ አቋቁመው ኑሮን ለማሸነፍ ከሚያደርጉት ጥረት ባሻገር በማህበር ተደራጅተው በልዩ ልዩ የቢዝነስ መስኮች ውስጥ በመሳተፍ ገቢ ለማግኘት እንቅስቃሴ ያደርጋሉ። በተለይ በአሁኑ ወቅት በግል የራሳቸውን ቢዝነስ ከመጀመር ይልቅ መንግስት... Read more »

በአባላት ጥንካሬ ወደ ከፍታ የተንደረደረ ዩኒየን

አስናቀ ህብረት ሥራ ማህበራት ሰዎች ኢኮኖሚያዊ፣ ማህበራዊ፣ ባህላዊና ሌሎች የጋራ ፍላጎቶቻቸውን ለማሟላት እና በተናጥል ሊፈቱ ያልቻሏቸውን ችግሮች በጋራ ለማቃለል የሚያስችሉ በመሆናቸው ተመሳሳይ ዓላማ ያላቸው ሰዎች በፈቃደኝነት የሚያቋቁሟቸው ፣ በጋራ ባለቤትነት የሚያስተዳድሯቸው፣ በኅብረት... Read more »

ከውድቀት ወደ ውጤት

አስናቀ ፀጋዬ የራሱን ቢዝነስ የጀመረው ከወላጅ እናቱ ጋር በመሆን ነው። የቢዝነስ ህይወቱን እንደጀመረ ባገኘው ገቢ እንደብዙዎቹ ወጣቶች አልተዘናጋም። ዋነኛ ትኩረቱም ሥራው ላይ ብቻ ነበር። እምብዛም ባልተለመደው የ‹‹ኢንቴሪየር ዲዛይን›› ሥራ ውስጥ በድፍረት ገብቶም... Read more »

ውጤታማ ለመሆን እየተጋ ያለ ወጣት

አስናቀ ፀጋዬ አብዛኛዎቹ ወጣቶች ገንዘብን በአቋራጭ ለማግኘትና በራሳቸው ሥራን ፈጥረው ከመንቀሳቀስ ይልቅ ተቀጥሮ በመስራት አባዜ በተለከፉበት በዚህ ዘመን ገና የከፍተኛ ትምህርት ተቋም ተማሪ እያለ ሥራን በግሉ የመስራት ሃሳብ ነበር በውስጡ የጠነሰሰው ።... Read more »

የዶክተር ግርማ አባቢ – በጤናው ዘርፍ አበርክቶ

አስናቀ ፀጋዬ የደቡብ ብሄር ብሄረሰቦችና ህዝቦች ክልል የግል ጤና ተቋማት ማህበርን በሊቀመንበርነት፣ የኢትዮጵያ የግል ጤና ተቋማት ማህበርን ደግሞ በምክትል ሊቀመንበርነት እያገለገሉ ይገኛሉ ።ከአዲስ አበባ ከተማ ውጪ እምብዛም የማይሰጡ የህክምና አገልግሎቶችን ወደ ደቡብ... Read more »

በፈተና መሰላል ወደ ስኬት ማማ

ይበል ካሳ ትውልድና ዕድገት በመዲናችን አዲስ አበባ ከተማ ሽሮ ሜዳ ነው ተወልዶ ያደገው፡፡ የአንደኛ ደረጃ ትምህርቱን በአሁኑ እንጦጦ አምባ ትምህርት ቤት፣ ከዘጠኝ እስከ አስራ ሁለተኛ ክፍል ያለውን የሁለተኛ ደረጃን ደግሞ በቀድሞው ተፈሪ... Read more »

ብረቱ – የአሶሳው ብረት ሠሪ

አስናቀ ፀጋዬ  የጥቁር አርበኞች የነፃነት ተጋድሎ በሆነው የአድዋ ጦርነት ስማቸው በጉልህ ተፅፎ ከሚገኝባቸው የሀገራችን ክልሎች ውስጥ አንዱ ቤኒሻንጉል ጉሙዝ ነው። ከዚህ ክልል የፈሩት ስመጥሩ አርበኛ ሼህ ሆጄሌ አልሃሰን ጦራቸውን አስተባብረው ወደ አድዋ... Read more »

በዳቦ ንግድ ድህነትን ድል የነሱ ጥንዶች

አስናቀ ፀጋዬ ሁለቱም የተገኙት በኑሮ ዝቅተኛ ደረጃ ላይ ከሚገኝ ቤተሰብ ነው ።ድህነት በእጅጉ ቢፈትናቸውም የመጀመሪያና ሁለተኛ ደረጃ ትምህርታቸውን አጠናቀው ዩኒቨርስቲ ከመግባት አላገዳቸውም ። ዩኒቨርሲቲ ገብተውም በየመረጡት የትምህርት መስክ ትምህርታቸውን ተከታትለው በጥሩ ውጤት... Read more »