
አቶ መለስ ዜናዊ የፓርላማ አባላቱን ያሳቀ አንድ የተናገሩት ተረት ትዝ አለኝ። አንድ ድሃ ገበሬ ነበር፤ ገበሬው ድሃ ብቻ ሳይሆን ሰነፍ ነበር። ቤቱም ዝናብ ታፈሳለች። የሚያፈሰውን ጣሪያ ከመጠገን ይልቅ በማታፈሰው በኩል ይተኛል። አንድ... Read more »
አባባሉ ልማዳዊ ስለሆነ የተባለበት ምክንያትም ልማዳዊ ነው፡፡ ወርሃ ጥቅምት በኢትዮጵያ አየር ንብረት ሁኔታ ሃይለኛ ብርድ ያለበት ነው፡፡ በኢትዮጵያ ከፍተኛ የሙቀት ቦታ የሆነው አፋር እንኳን በወርሃ ጥቅምት ቀዝቀዝ ይላል፡፡ ከመሐል ሀገር ለሚሄደው ሰው... Read more »
የጳጉሜ ወር የአዲሱ ዓመት መሸጋገሪያ ድልድይ እንደመሆኑ በግለሰብም ሆነ በሀገር ደረጃ ለቀጣዩ ጉዞ ትንፋሽ ስበን የምንነሳበት ወሳኝ ጊዜ ነው። በመሆኑም ለአዲሱ ዓመት የሚደረጉ ዝግጅቶች የተለዩ ናቸው። ከ1962 እስከ 1984ዓ.ም ድረስ ባሉት የጳጉሜን... Read more »
በኢ ቢ ኤስ ቴሌቪዥን የሚተላለፈው ‹‹በስንቱ›› ሲትኮም ድራማ ላይ ያየሁት አንድ መልዕክት፤ ተማሪ እያለሁ በቤተሰብ፣ በጎረቤትና አካባቢ የታዘብኳቸውን ነገሮች አስታወሰኝ:: ከድራማው ልጀምር:: ገጸ ባህሪው (በስንቱ) ሥራ ለቋል:: ሥራ የለቀቀው አነቃቂ ንግግር ሰምቶ... Read more »

ትናንት ከጎናችን የነበሩ ብዙ ሰዎች ዛሬ እንደዋዛ ተለይተውናል። ጠዋት በሰላም በጤና አብረውን ሲሰሩ፣ሲጫወቱ ወዘተ የነበሩ በርካቶችን ከሰአት በኋላ እንደ ጤዛ ያጣንበት አጋጣሚ ቤቱ ይቁጠረው። ማታ ደህና እደር ተባብለውና ነገ ለመገናኘት ቀጠሮ ይዘው... Read more »

የብዙ ሬዲዮና ቴሌቪዥን ጣቢያዎች መሪ ቃል፤ የሕዝብ ልሳን፣ የሕዝብ ድምጽ፣ የሕዝብ ዓይንና ጆሮ… በአጠቃላይ የሕዝብ መሆናቸውን የሚገልጽ ነው:: ለመሆኑ ግን የሕዝብ ሲባል ምን ማለት ይሆን? የሕዝብ የሚባለው ነገር ብዙ ጊዜ ከፖለቲካዊ ጉዳዮች... Read more »

ዛሬ ባለበት ነገ የሚገኝ ነገር ካለ እሱ ምን እንደ ሆነ ማወቅ ይከብዳል። እንደ ድሮው ጊዜ “ድንጋይ” እንዳንል እንኳን ድሮ የምናውቃቸው ድንጋዮች ዛሬ የሉም። ዛፎች እንዳንል አሁን የሚተከሉት እንጂ እድሜ ያስቆጠሩት ተመንጥረዋል፤ በአዲሱ... Read more »

አዲስ ዘመን ጋዜጣ የዘመን መስታወት ነው:: ዛሬ 21ኛው ክፍለ ዘመን ላይ ሆኖ የ20ኛውን ክፍለ ዘመን ሁነቶች የሚናገር ነው:: የዓመታት ብቻ ሳይሆን የክፍለ ዘመንም መስታወት ነው:: ሰዎች ያልኖሩበትን ዕድሜ እንዲኖሩ ያደርጋል:: አዲስ ዘመን... Read more »

ወሳኙና ትኩረታችንን ልንጥልበት የሚገባው ነገር የሌላው ሰው ጉዳይና ደካማ ጎን ሳይሆን የራሳችን ጉዳይ ላይ ነው። በየዕለት ከዕለት ኑሯችን ከዋናው ዓላማችን የሚያስወጡንን ተጽእኖዎች ስለማስወገድ ማሰብ እና መተግበር እንዳለብን ሁሉ ስለሌሎች ሰዎች ከማውራት ይልቅ... Read more »

በብዙ የሬዲዮና ቴሌቪዥን ፕሮግራሞች ላይ ‹‹ጥናቶች እንደሚጠቁሙት›› የሚል መረጃ መስማት የተለመደ ነው:: ጋዜጦችና መጽሔቶች ላይ የሚጻፉ የግለሰብ አስተያየቶች ሀሳባቸውን ለማጠናከር ‹‹ጥናቶች እንደሚጠቁሙት›› ይላሉ:: ሀሳባቸውን ታማኝነት ያለው ለማድረግ ነው:: ‹‹ጥናቶች…›› ተብለው የሚጠቀሱት ደግሞ... Read more »