«ኢትዮጵያ የፈራረሰች የምትመስለው ፌስ ቡክ ላይ ነው» አርቲስት አስቴር በዳኔ

ተወልዳ ያደገችው የካቲት 12 ትምህርት ቤት አካባቢ ነው።የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርቷን በፀሃይ ጮራ ትምህርት ቤት የተማረች ሲሆን ሁለተኛ ደረጃ ትምህርቷንም በየካቲት 12 ትምህርት ቤት ተከታትላለች። ከዚያ ደግሞ ያሬድ ሙዚቃ ትምህርት ቤት ገብታ ክላርኔት... Read more »

«የኢህአዴግድርጅቶች ከገመድ ጉተታ ወጥተው በእኩል መንፈስ ለውጡን መምራት ይገባቸዋል»- ፕሮፌሰር መረራ ጉዲና

ተወልደው ያደጉት ምዕራብ ሸዋ ዞን ውስጥ ከአምቦ ከተማ 35 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ በምትገኘው ቶኬ አካበቢ ነው፡፡ እኚህ የገበሬ ቤተሰብ ያፈራቸው ታዋቂና አንጋፋ ፖለቲከኛ የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርታቸውን በቀድሞ ስሙ ራስ መስፍን ስለሺ... Read more »

“በግል በነበሩ ቅራኔዎች ለኢህአዴግ ዱላ ያቀበልነው ራሳችን ነን ብዬ አስባለሁ” – አቶ ዮናታን ተስፋዬ የቀድሞ ሰማያዊ ፓርቲ ህዝብ ግንኙነት

ተወልዶ ያደገው በአዲስ አበባ ፈረንሳይ ለጋሲዮን በሚባለው አካበቢ ነው። የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርቱን የተከታተለው ምስካየህዙናን መድሃኒያለም ገዳም ሲሆን ሁለተኛ ደረጃ ትምህርቱን ደግሞ የካቲት12 (መነን) ትምህርት ቤት ውስጥ ነው የተከታተለው። ዩኒቨርሲቲም በቀጥታ የገባው ጎረቤት... Read more »

«ሥልጣን ማለት ሁሉንም በእኩል አይቶ ለህዝብ መኖር ነው»- ቀዳሚ ሙፍቲ ሐጂ ኡመር እድሪስ

የተወለዱት በቀድሞ ወሎ ክፍለ ሀገር ወረኢሉ አውራጃ ገነቴ ቀበሌ ገበሬ ማህበር እየተባለ በሚጠራው አካባቢ ነው። ስለተወለዱባት አካባቢ ሲናገሩም «የትውልድ ቀየዬ ሙቀትም ሆነ ብርድ የሌላት በመሆኑ ለነዋሪዎቿ ምቹ፥ ለምና አጓጊ ናት» ሲሉ ይጠቅሳሉ።... Read more »

«ፅንፍ የያዙ የፖለቲካ ድርጅቶች አገርን ወደ ማዳን ውይይት መምጣት አለባቸው»- ረ/ፕሮፌሰር ብዙነህ በየነ

 የተወለዱትና ያደጉት በቀድሞ አጠራር ወለጋ ክፍለ አገር በነቀምት አውራጃ ጉደያ ቢላ በሚባል አካባቢ ነው ። 1ኛ ደረጃ ትምህርታቸውን የተከታተሉት እዛው አካባቢ በሚገኝ ሲቡሲሬ በሚባል ትምህርት ቤት ሲሆን፣ በነቀምት አጠቃላይ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት... Read more »

«የሌላውን ቋንቋ ማንኳሰስ የራስን ቋንቋ ለማሳደግ ምንም አስተዋፅኦ አይኖረውም» ቀሲስ ዶክተር አምሳሉ ተፈራ

ቀሲስ ዶክተር አምሳሉ ተፈራ ተወልደው ያደኩት በአዲስ አበባ ከተማ ፈረንሳይ በሚባለው አካባቢ ነው። እስከ ስድስተኛ ክፍል ያለውን ትምህርታቸውንም በዛው አካባቢ በሚገኘው መካነ ህይወት 1ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የተከታተሉ ሲሆን 7ኛ እና 8ኛ... Read more »