ህልምን የማወቅ መንገዶች

ህልሙን ያወቀ ሰው የቱ ጋር እንዳለ ያውቃል። ወዴት እንደሚሄድ ይረዳል። የሆነ ቀን ተነስቶ ‹‹እኔ በቃ እድሜዬ ዝም ብሎ አለፈ! ጊዚዬ ዝም ብሎ ነጎደ!›› አይልም። ወዴት እንደሚሄድ ያውቃል። መድረሻና መነሻውን ያውቃል። መንገዱን ጀምሮታል።... Read more »

 የሰፌዱ ጦስ

የተወለዱባት ቀዬ እጅግ ነፋሻማ በተፈጥሮ የተዋበች መንደር ነበረች። በተራሮች የተከበበችው መንደር ብዙም ሰፊ የሚባል የእርሻ መሬት ባይኖርም ባለቻቸው መሬት ጥሩ ምርትን የሚያገኙ ገበሬ ቤተሰቦች መካከል ነበር ያደጉት። በቀየዋ በየቦታው የፈለቁት ምንጮች የአካባቢዋን... Read more »

 ሀሳብን እንዴት መሰብሰብ ይቻላል?

አንዳንድ ግዜ ብዙዎቻችን ‹‹ሀሳቤን መሰብሰብ አልቻልኩም፣ አንድ ነገር ላይ ትኩረት ማድረግ አቃተኝ፣ ከቀልቤ አይደለሁም›› ስንል እንደመጣለን:: የሃሳብ መበታተንና አንድ ቦታ አለመሆን የብዙዎች ችግር ነው:: ይህ ችግር ሰዎችን በእምነት ቦታ፣ በሥራ ቦታና ከሌሎች... Read more »

ሕይወት ከነሰንኮፉ …

ዕድገት ውልደቱ ከለምለሙ የገጠር መንደር ውስጥ ነው:: ምዕራብ ሸዋ ዞን ኖኖ ወረዳ:: ሱሌማን እንደ ሀገሬው ባሕልና ወግ በሥርዓት ተኮትኩቶ አድጓል:: ለእናት አባቱ ታዛዥ ለቃላቸው ተገዢ ሆኖ:: እሱ ወላጆቹ ያሉትን ይሰማል፣ የተባለውን በአክብሮት... Read more »

የበኩር ልጅ ፈተና

ሕይወት ፈርጀ ብዙ ገጽታዎች አሏት፤ መውጣት እንዳለ ሁሉ መውረድም ይኖራል። ከመውረድ ውስጥም በትጋት መውጣት ይቻላል። አግኝቶ ማጣት እንዳለ ሁሉ አጥቶም ይገኛል። ይህ የሕይወት እውነታ ነው፤ በጥቂቶች የህይወት መውጣትና መውረዶች ውስጥ ብዙዎች ይማራሉ።... Read more »

አስቸጋሪ ሰዎችን እንዴት መቀየር ይቻላል?

ብዙዎቻችሁ በዙሪያችሁ ባሉ ሰዎች ምክንያት ከምትፈልጉት መንገድ እየቀራችሁ ሊሆን ይችላል። አንዳንድ ሰዎች እየተነጫነጩባችሁ፣ እየተጨቃጨቋሁ፣ ሰበበኛ ሆነውባችሁ ሕይወታችሁን እየተቆጣጠሩት ሊሆን ችሏል። ምን አድርጌ ይህን ሰውዬ ልገላገለው የምትሉት ሰው ሊኖር ይችላል። ደግሞ ልትገላገሉት የማትችሉት... Read more »

ስለ ልጅ ፍቅር …

አስፋው የብርቱ ገበሬ ሥም … ምዕራብ ወለጋ የጊምቢ ገጠራማው ስፍራ አስፋው ደለቴራን የመሰሉ ብርቱዎችን አፍርቷል። በዙሪያ ቀበሌው ጠንካራ ገበሬዎች በሬዎችን ጠምደው ሲያርሱ ፣ ሲያዘምሩ ይውላሉ። አስፋው የስድስት ልጆች አባት ነው። ሶስቱ ሴቶች፣... Read more »

ተዓምር ፈጣሪው ፀባይ

ዝምንታ የምንፈራ ሰዎች አለን። ነገር ግን ጫጫታ በበዛበትና ሁሉም ሩጫ ላይ በሆነበት ዓለም ስክን ብሎና ተረጋግቶ በዝምታ ውስጥ የሚያስብና የሚወስን ሰው ሃያል ነው። ሁሉም የአንተን ትኩረት፣ ቀልብ ለመስረቅ፣ ለመሻማት በሚሯሯጥበት ዘመን ላይ... Read more »

ስለ ጤና – ከ‹‹ቡልቡል›› አዲስ አበባ…

እሳቸው… አባ ፋጂ አባቦር መልካም ገበሬ ናቸው። በሚኖሩበት የጅማ ‹‹ቡልቡል›› ቀበሌ ጉልበታቸው አያመርተው፣ እጃቸው አያፍሰው ምርት የለም። ጤፍና በቆሎ፣ በርበሬና ቡና፣ ሙዝና አቮካዶ የልፋታቸው ሲሳይ ናቸው። እሳቸው ዓመቱን ሙሉ የሚደክሙ ብርቱ ሰው... Read more »

የአዕምሮን ጦርነት ማሸነፍ

በሕይወታችን እንዳንለወጥ ያደረጉን ጠላቶቻችን ብዙ ናቸው። በጣም የምንፈልገውና በሕይወታችን ውስጥ ልናሳካ የምንመኘው ነገር እውን እንዳናደርግ ወደኋላ የጎተቱን፣ የተግባር ሰው እንዳንሆን ያደረጉን፣ እጀምራለሁ ያልነውን እንዳንጀምር፣ የጀመርነውን እንዳንጨርስ የከለከሉን በርካታ ጠላቶች አሉ። አንዳንዶቹ ጠላቶቻችን... Read more »