ድርጅቱ ለጸረ ኮቪድ- 19 እንቅስቃሴ የአንድ ነጥብ አምስት ሚሊዮን ብር ድጋፍ አደረገ

የንግዱ ማህበረሰብ ከህዝብና ከመንግሥት ጎን ሊቆም እንደሚገባ ተገለጸ አዲስ አበባ:- ጊፍት ሪል እስቴት በመንግሥት እየተደረገ የሚገኘውን የጸረ ኮቪድ- 19 እንቅስቃሴን በማጠናከር የቫይረሱን ስርጭት በአገሪቱ ለመግታት ለሚደረገው እርብርብ የሚውል የአንድ ነጥብ አምስት ሚሊዮን... Read more »

ለኮሮና ቫይረስ መከላከያ ከ57 ሚሊዮን ብር በላይ ድጋፍ ተገኘ አዲስ አበባ

(ኢዜአ)፡- በኢትዮጵያ ኮቪድ- 19ን ለመከላከል እየተደረገ ባለው የገንዘብ ማሰባሰብ በትናንቱ ዕለት ብቻ ከ57 ሚሊዮን ብር በላይ ድጋፍ ተገኘ። ድጋፉን ያደረጉት 12 የተለያዩ ድርጅቶች፣ ኩባንያዎችና ባንኮች በሰላም ሚኒስቴር ተገኝተው ለኮቪድ-19 ብሔራዊ የድጋፍ አሰባሳቢ... Read more »

ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ ከኮቪድ-19 ተከላካይ ብሔራዊ ኮሚቴ የንዑሳን ኮሚቴ ኃላፊዎች ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ (ኢዜአ)፡- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ኮቪድ-19ኝን ለመከላከል ከተቋቋመው ብሔራዊ ኮሚቴ የንዑሳን ኮሚቴ ኃላፊዎች ጋር በቪዲዮ ኮንፍረንስ ውይይት አካሄዱ፡፡ በውይይቱ እንደቀረበው እያንዳንዱ ኮሚቴ ኮቪድ-19ኝን የመከላከል እና ሥርጭቱን የመግታት ተግባራትን በየድርሻው እየከወነ... Read more »

የ አፋር ክልል ከኮሮና ቫይረስ ጋር ተያይዞ የተለያየ ውሳኔዎችን አስተላለፈ

ሰመራ (ኢዜአ)፡- የአፋር ክልል ካቢኔ ባካሔደው አስቸኳይ ስብሰባ የተለያዩ ውሳኔዎች ማሳለፉን የክልሉ የመንግስት ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ፅህፈት ቤት ገልጿል። የፅህፈት ቤቱ ሃላፊ አቶ አህመድ ከሎይታ የካቢኔውን ውሳኔ በመጥቀስ እንደገለፁት፤ ከአሁን በፊት የተላለፉት ውሳኔዎች... Read more »

ኮሮናን ለመከላከል በመንግሥት የተሰጡ መመሪያዎች በጥብቅ ዲስፕሊን ይተግበሩ!

የኮሮና ቫይረስ ስርጭት በዓለም አቀፍ ደረጃ ከፍተኛ ጉዳት እያደረሰ ያለ፣ በዓለም፣ በአህጉራችን አፍሪካ፣ እንዲሁም በአገራችን ኢትዮጵያ ትልቅ ስጋት የደቀነ ወረርሽኝ ነው። በአሁኑ ወቅት ይህን ወረርሽኝ መግታት እና መከላከል ትልቅ አገራዊ የትኩረት አጀንዳ... Read more »

ኮሮናን ለመከላከል በመንግሥት የተሰጡ መመሪያዎች በጥብቅ ዲስፕሊን ይተግበሩ!

የኮሮና ቫይረስ ስርጭት በዓለም አቀፍ ደረጃ ከፍተኛ ጉዳት እያደረሰ ያለ፣ በዓለም፣ በአህጉራችን አፍሪካ፣ እንዲሁም በአገራችን ኢትዮጵያ ትልቅ ስጋት የደቀነ ወረርሽኝ ነው። በአሁኑ ወቅት ይህን ወረርሽኝ መግታት እና መከላከል ትልቅ አገራዊ የትኩረት አጀንዳ... Read more »

“ሰራዊቱ የህዳሴ ግድብን በየትኛውም መልኩ መጠበቅ ይችላል” የጦር ኃይሎች ምክትል ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ጀነራል ብርሃኑ ጁላ

አዲስ አበባ፡- የሀገር መከላከያ አመራሩም ሆነ ሠራዊቱ የኮሮና ቫይረስን እንደ አንድ ትልቅ ሀገራዊ አደጋና ጠላት አይቶ ለቫይረሱ የሚጋብዙ ሁኔታዎችን ተከታትሎ ለመቆጣጠርና ለማስፈጸም እየሰራ መሆኑን የጦር ኃይሎች ምክትል ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ጀነራል ብርሃኑ... Read more »

የኮረና በሽታን ለመከላከል ህብረተሰቡ እንዲተባበርና ራሱን ለዲስፕሊን እንዲያስገዛ ተጠየቀ

አዲስ አበባ ፡- በሀገሪቱ በኮረና በሽታ ሳቢያ ሊያጋጥም የሚችለውን አደጋ ለማስቀረት ህብረተሰቡ ከምንም በላይ ሊተባበርና ራሱን ለዲስፕሊን ሊያስገዛ እንደሚገባ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ አስገነዘቡ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ትናንት እንደገለጹት፤እስከ አሁን ባለው ልምድ... Read more »

ኮሮናን በቤት ተወስኖ በመቆየት

እጆችን በንፁህ ውሃና ሳሙና መታጠብ፣ በሳኒታይዘር ማፅዳት፣ ከሰዎች ጋር አለመጨባበጥ፣ ባልታጠበ እጅ አፍና አፍንጫን አለመንካትና ሳል ወይም ትኩሳት ካለበት ሰው ሁለት የአዋቂ እርምጃ መራቅ የኮሮና ቫይረስን ለመከላከል በአብዛኛው በህክምና ባለሙያዎች የሚሰጡ ምክሮች... Read more »

የጎማ ወረዳ ልማት ህብረተሰቡን እያነቃቃ መሆኑ ተገለፀ

አጋሮ፡- በኦሮሚያ ክልል ጅማ ዞን ጎማ ወረዳ እየተካሄደ ያለው የልማት ሥራ ህብረተሰቡን እያነቃቃና የወረዳው ህዝብም በራሱ ተነሳሽነት የልማት ሥራዎችን እያከናወነ መሆኑን የወረዳው ዋና አስተዳዳሪ አቶ ቶፊቅ ራያ ገለፁ፡፡ ዋና አስተዳዳሪው አቶ ቶፊቅ... Read more »