የእናቱ ልጅ እሱ ልክ እንደ እናቱ ነው፡፡ የተራቡን መጋቢ፤ የተጠማውን አጠጪ፣ የታረዙን አልባሽ፡፡ በዚህ መልካምነቱ ብዙዎች ከስሙ ይልቅ ‹‹ሩህሩሁ ሰው›› ሲሉ ይጠሩታል፡፡ ምክንያታቸው ደግሞ ከመንገድ ወድቆ ያየውን ሁሉ ማለፍ እንደማይቻለው ስለሚያውቁ ነው፡፡... Read more »
ትላንት በጉርምስናና ጉልምስና እድሜያቸው ላይ ሀገራቸውን በብዙ ያገለገሉ ጀግኖች ዛሬ ላይ ቀን ዘምበል ሲልባቸው፤ ጎንበስ ቀና ይሉላቸው የነበሩ ሁሉ የት እንዳሉ እንኳን አስታውሰዋቸው አያውቁም። ጊዜ እራሱ አድሎ የሚፈጽም እስከሚመሰል ድረስ ለሀገር ለወገን... Read more »
የቀንዴን ያህል ተዋጋውልህ የጭራዬን ያህል ተወራጨሁልህ ጉራጌ ቋንቋህን ጠብቅ አይጥፋብህ ያሉት የጉራጌኛ መጽሐፍን ለመጀመሪያ ጊዜ የፃፉት አቶ ገብረኢየሱስ ኃይለማሪያም ናቸው። እናት እና አባታቸው ጉዱ ወግበጋ (ታሪክ በየተራው) ብለው ስም ቢያወጡላቸውም፤ ሚሽን ትምህርት... Read more »
ወታደር ላቀው ኪዳኔ ይባላሉ። ስለ ዓደዋ አውርተው አይጠግቡም። አያቶቻቸው የዓድዋ ዘማቾች በመሆናቸው ደግሞ ፍቅሩና ስሜቱ የተለየ ነው። ‹‹ክተት ሰራዊት ምታ ነጋሪት የሚለውን የእምዬ ምኒልክን ጥሪ ሰምቶ ከአራቱም የሀገሪቱ መአዘናት እየተጠራራ የዘመተው ሁሉም... Read more »
አሁን አሁን መጠነኛ መሻሻሎች ያሉ ቢሆንም ቀደም ባለው ጊዜ ግን ሴቶች ከማጀት አልፈው ተምረው ትልቅ ደረጃ ደርሰው አደባባይ እንዲታዩ፤ ሠርተው ገቢ እንዲያገኙ የሚፈቅድ ማኅበረሰብ እምብዛም አልነበረም። ከዛ ይልቅ ሚስት፤ እህት፤ እናት ሆነው... Read more »
ገና ልጅ እያለች ጀምራ ከውስጥ በመነጨ ፍላጎት ሰዎችን ለመታደግ ትጥራለች፡፡ ይህ የውስጥ ፍላጎቷም አደጋ በበዛበት ቦታ ሁሉ እንድትገኝ አድርጓታል፡፡ ከትምህርት ቤት ጀምራ ለጓደኞቿ ደራሽ በመሆን ሰዎችን ለመታደግ ታደርግ የነበረው ጥረት ዛሬ ላይ... Read more »
ኀዘን ከሟች ይልቅ ቋሚን ይገዘግዛል። ነገር ግን “ሰው በኀዘን ምክንያት ተሰብሮ መቅረት የለበትም።” ወይዘሮ ቅድስት አሳልፍ ለዚህ ሃሳብ ማሳያ ናቸው። እንዴት ቢባል ተከታታይ በሆኑ ዓመታት ሁለት ወንድሞቻቸውንና አባታቸውን በድንገተኛ በሞት ያጡና ኀዘን... Read more »
የጉጂ ዞን በኦሮሚያ ክልል ከሚገኙ ሰፋፊ ዞኖች አንዱ ነው፤ በተፈጥሮ ሃብትም የታደለ፤ በተለይም ደግሞ በሀገሪቱ ትልቅ የወርቅ ክምችት አለበት ከሚባሉ ስፍራዎች አንዱ ነው። ቡና የሚበቅልበት የአረንጓዴ ወርቅ መናኸሪያም፤ በእንስሳት ሃብት፣ በማር እና... Read more »
በአሁኑ የይርጋለም ከተማ፤ በቀድሞ ገበሬ ቀበሌ ማኅበር በነበረው መሲንቾ ነው ተወልደው ያደጉት። መሲንቾ ቀድሞ በደቡብ አሁን ደግሞ በሲዳማ ክልል ውስጥ ነው የምትገኘው። የመሲንቾ ፍሬ የሆኑት አቶ አርጋው አየለ መሲንቾ፣ አፈር ፈጭተው ከአብሮአደጎቻቸው... Read more »
ሕይወት መልከ ብዙ ናት።ለአንዱ ብትመች ለሌላው ጎዶሎ ጎኗ ሊበዛ ይችላል ።ግን ደግሞ ሰው በሕይወት እስካለ ድረስ ሞላለትም ጎደለበትም ኑሮ ይሉትን ገመድ መጎተቱ አይቀሬ ነው።በዚህ የሕይወት ውጣ ውረድ ውስጥ ደግሞ አካል ጉዳተኝነት ሲታከልበት... Read more »