ባለ ማስተርሱ አናጺ

  ትውልድና ዕድገት የአቶ ለገሰ ዘሪሁን እና የወይዘሮ ሙሉሸዋ ክንፈ የአብራክ ክፋይ የሆኑት አቶ ነብየልዑል ተወልደው ያደጉት በመዲናችን አዲስ አበባ ነው። አቶ ነብየልዑል የሚታወቁት በአባታቸው ስም በመጠራት ቢሆንም አልፎ አልፎም በአባታቸው ስም... Read more »

‹‹ከአንገቴ በላይ የሚሠራው ምላሴ ብቻ ነው››

ጉስቁል ካለችው ቤት ውስጥ ዘልቄያለሁ። ጣሪያው እጅግ ዝቅ ከማለቷ የተነሳ ከወለሉ ጋር ሊገናኝ ምንም አልቀረውም:: ከዚህች ጣሪያ ሥር ሰው ይኖራል ብሎ ለመገመትም አዳጋች ነው:: ጭራሮ ለማስቀመጥ እንኳን አይመችም:: አካባቢው ንፅህና የናፈቀው ነው::... Read more »

« በሬ ካራጁ …»

አዛውንቱ ዕድሜያቸው እየገፋ ነው። ከጥቂት ጊዚያት ወዲህ ደግሞ ድካምና ህመም ያንገላታቸው ይዟል። በእርጅና ምክንያት ቤት መዋል ከጀመሩ ዓመታት ተቆጥረዋል። ሁሌም ገና በጠዋቱ በሞት ያጧቸውን ሚስታቸውን እያሰቡ ይተክዛሉ። የዛሬን አያድርገውና በትዳራቸው ደስተኛ ሆነው... Read more »

«የአገሬን ሕግ ሳከብር ኃይማኖቴንም እንዳከበርኩ ይቆጠራል»- መጋቢ ዘሪሁን ደጉ

አዲስ ዘመን፡- እንኳን ለፋሲካ በዓል በሠላም አደረሰዎ እያልኩ በአሁኑ ወቅት በአገሪቱ ያለውን ሁኔታ እንዴት ይገነዘቡታል። ለችግሮቹስ መፍትሄ እንዴት ይመጣል ብለው ያስባሉ? መጋቤ ዘሪሁን፡- በቅድሚያ የፋሲካ በዓል ስለሆነ እንኳን አደረሳችሁ ማለት እፈልጋለሁ። በዓሉ... Read more »

“ነፃ ፕሬስ ሲጀመር በዋናነት ካቋቋሙት ሰዎች አንዱ ነኝ”

ለረጅም ዓመታት በውትድርና ዓለም ውስጥ ነው የቆዩት፡፡ በጤና እክል ከወታደር ቤት ከተገለሉ በኋላ በግል ድርጅት ውስጥ ተቀጥረው መስራት ጀመሩ፡፡ ነፃ ፕሬስ ሲጀመር በዋናነት ካቋቋሙት ሰዎች አንዱ ነኝ የሚሉት የ65 ዓመት አዛውንት በተለያዩ... Read more »

«የተለወጠ አዕምሮ የፈረሰን አዕምሮ ይገነባል፤ የፈረሰ አዕምሮ ግን የተገነባውን ያፈርሳል» ረ/ፕሮፌሰር ምህረቱ ሻንቆ

ረዳት ፕሮፌሰር ምህረቱ ሻንቆ ይባላል። የተወለደው ቄሌም ወለጋ ነው። የአንደኛ ደረጃና ሁለተኛ ደረጃ ትምህርቱንም የተከታተለው በእዛው በትውልድ ስፍራው ነው። የመጀመሪያ ዲግሪውን በታሪክ ትምህርት ከባህርዳር ዩኒቨርሲቲ አግኝቷል። ሁለተኛ ዲግሪውን በመንግሥት እና ልማት ጥናት... Read more »

‹‹አገር የምትሰራው አዕምሮ ውስጥ ነው›› ዲያቆን ዳንኤል ክብረት

ምስክር ጌታነው ሚዲያና ፕሮሞሽን መጋቢት 9 ቀን 2011 ዓ.ም በብሔራዊ ቴአትር ‹‹ኢትዮጵያ ዛሬ እና ነገ›› በሚል ርዕስ ባዘጋጀው የዲስኩር፣ የወግ፣ የግጥም እና የሙዚቃ መርሃ ግብር ላይ ዲያቆን ዳንኤል ክብረት ካቀረቡት ዲስኩር ክፍል... Read more »

«ኢትዮጵያ የተፈጠረችው አብሮ በመኖር ነው፤ የምታምረውም አብሮ በመኖር ነው»ዶክተር ፍርዲሳ ጀቤሳ

የተወለዱትና 1ኛደረጃ ትምህርታቸውን የተማሩት በኦሮሚያ ክልል ሆሮ ጉድሩ ወለጋ ዞን ጃርቴ ወረዳ ገበሬ ማህበር ነው። በትምህርታቸው ጎበዝ በመሆናቸው በአምስት ዓመት ውስጥ ብቻ የአንደኛ ደረጃን ትምህርት አጠናቀው ወደ 2ኛ ደረጃ መሸጋገር ችለዋል። ይሁንና... Read more »

“ስደት በረከት አይደለም፤መርገም ነው ” አቶ ዮሀንስ ተፈራ

 በአሰብ የነበራቸውን ቆይታ ደጋግመው ቢያነሱት አይጠግቡትም። ከልጅነት እስከ እውቀት ኖረውበታል። ብዙ ነገሮች ተምረዋል፣ ከትንሽ እስከ ትልቁም ሰርተዋል ። ለስደት የበቁትም ከእዛው ስለሆነ ዛሬም አካባቢውን እንደሚናፍቁት ይናገራሉ። የስደትን አስከፊነት ሲያነሱ ደግሞ “ማን እንደ... Read more »

ቁጭት የወለደው ጥንካሬ

 አገራዊ ኃላፊነት በመሸከም የሰሩ ናቸው። ይሄ ልፋታቸው ጥንካሬና ታታሪነታቸው የክብር ዶክትሬት አስገኝቶላቸዋል። በተለይ በወባ የሚሞቱ ሰዎችን በመታደግ እና ስርጭቱን ለመግታት በተሰራው ስራ በግንባር ቀደምትነት ይጠቀሳሉ። በኢትዮጵያ በአንዳንድ አካባቢ በ1990 ዓ.ም ወባ የሰውን... Read more »