የሕይወትን ቅመም የምንፈልግበት መንገድ ብዙዎቻችንን ወደተለያየ የሙያ መስክ ያስገባን ይሆናል። ነገር ግን ያለፍላጎታችንም ሙያዎችን መርጠን ልንገባ የምንችልበት አጋጣሚ ብዙ ስለሆነ ደስታችን ውስንነት እንደሚኖርበት እሙን ነው። ሕይወት መስመራችንን ስትጠቁመን ሠርተን መኖር ስላለብን ብቻ... Read more »
አገራቸውን ከመውደድም ባለፈ ዝቅ ብለው፣ ምቾታቸውን ሁሉ ትተው ላገራቸውና ሕዝባቸው ከሠሩ የቁርጥ ቀን ልጆች መካከል ይጠቀሳሉ። የኢትዮጵያ ባዮ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት መስራችና ምክትል ዋና ዳይሬክተር ሲሆኑ፤ በመምህርነትና በአማካሪነት፤ እንዲሁም በመሪ ተመራማሪነት ከአገራቸውም አልፈው... Read more »
ማንኛውም ሰው ሲወለድ ጀምሮ ስኬታማ ኑሮ መኖርን ብቻ ሳይህን ኑሮው ወርቅና ምቹ እንዲሆንለት ይመኛል። ይሁን እንጂ አንዳንዶቻችን ግን ሕይወት ደስታና ኀዘን የሚፈራረቅባት የትግል ሜዳ እንደሆነች ሳንረዳ ነው ፍላጎታችንን ብቻ ይዘን የምንጓዘው። ይህ... Read more »
በአገራችን ፖለቲከኝነት ብዙ ትርጉም ይሰጠዋል። በተለይም ብዙዎች የሚስማሙበት መሟገትን ትርጉም አልባ ያደረገ ነው ይሉታል።ምክንያቱም ሙግት ለማን የሚለው አልተለየበትም።ለዚህ ደግሞ በምክንያትነት የሚያነሱት ብዙዎች ሙግታቸው ስልጣናቸው እንጂ ሰው አልሆነም የሚለው ነው። ሙግታቸው ግለሰባዊ ጥቅም... Read more »
በሕይወት ጉዞ ውስጥ አስተሳሰብ ትልቁን ቦታ እንደሚይዝ ማንም የሚያምንበት ጉዳይ ነው።ምክንያቱም አስተሳሰብ ሰውን ቤትንና አገርን ይለውጣል።ይህ ሆነ ማለት ደግሞ ሕይወት ሙሉ ይሆናል። በፍቅር የተገነባ ማንነትን ያላብሳል። ለሥራ ያነሳሳል። በሌሎች ከመቅናትም ይታደጋል። ምክንያቱም... Read more »
ሱስ ልማድ ወይም ጸባይ እንደሆነ ይገለጻል። በዚህም በቀላሉ ለማቆም አስቸጋሪ ነው። ሁኔታው ቀጣይነት ያለው በመሆኑ ደግሞ በሕይወት መኖርን ጭምር የመገደብ ኃይል አለው። ቆሞም ቢሆን ኑሮን የሚያናጋ እንደሆነ በብዙዎች ዘንድ የምንመለከተው ነው። በአካልም... Read more »
አገራቸውን በሥዕል ከገለጹና አሁንም ሥዕል ኃይል እንደሆነ በተለያየ መድረክና አውደርዕይ ላይ እያሳዩ ያሉ ናቸው። በተለይም ሥዕል ታሪክና ቅርስ እንዲሆን ያለፉት ነገር የለም። ሦስት ተከታታይ መጸሐፍት እንዲወጣና ትውልዱ ስለአገሩ ታሪክና የሥዕል ጥበብ እንዲረዳ... Read more »
ኢትዮጵያ በርካታ ፈተናዎችን እያጋጠሟት እንደሆነ ማስረዳት ለቀባሪው አረዱት ነው። ብዙ ልጆቿ በጦርነትና በኮቪድ ገብራለች። አሁንም ብዙዎች ከቀያቸው ተፈናቅለው እየተንከራተቱ ይገኛሉ። በድርቅም የተመቱ አካባቢዎች አሉባት። ይሁን እንጂ ሁሉንም መስመር ማለፍ ታውቅበታለችና ያንን ለማድረግ... Read more »
መኖር ማለት ስህተት መሥራት፣ ግን አለመውደቅ ነው፡፡ ከስህተት መማርና ሁልጊዜ ቀና ማለትም እንደሆነ ይገለጻል። በዚህም ሰዎች በሕይወት ጉዟቸው ውስጥ ይህንን እያደረጉ ኑሯቸውን ይገፋሉ፡፡ ወድቀው እየተነሱ ዛሬያቸውን ያድሳሉ፡፡ ለልጆቻቸውም ይህንን እያሳዩ ያልፋሉ፡፡ ማንም... Read more »
አ ገርና ሕዝብን እንደሚወዱ አካላቸውን ጭምር ሰጥተው ያሳዩ ናቸው። ዛሬ ድረስ በአገር ጉዳይ ላይ ደከመኝ ሰለቸኝ ሳይሉ እየሠሩ ያሉትም ምንም እንኳን የዩኒቨርሲቲው ምክትል ፕሬዚዳንት ቢሆኑም ቢሯቸው ውስጥ ፍራሽ ዘርግተው እየተኙ ነው። በተጨማሪ... Read more »