የእጅጋየሁ ሺባባው (ጂጂ) «ዓድዋ» የተሰኘ ሙዚቃ ወደኋላ እየመለሰ ደግሞ ወደፊት እያደረሰ፤ ወዲህ ዛሬንም ቁልጭ አድርጎ ያሳየናል። የሙዚቃው ግጥም እያንዳንዱ ቃል ሕይወት እንዳለው ሆኖ ይናገረናል። ከዚሁ ሙዚቃ ግጥም መካከል፤ «…ሰው ሞቷል ሰው ሊያድን... Read more »
የአድዋ ድል የጥቁር ህዝቦችና የመላው አፍሪካ ኩራት ነው። ከዛሬ አንድ መቶ ሀያሶስት ዓመታት በፊት ፋሺስቱ የኢጣሊያ ጦር ባህር ተሻግሮ፣ ድንበር ጥሶ በመጣ ጊዜ ጀግኖቹ ኢትዮጵያውያን ለወሬ በማይመች መልኩ ውርደትን አከናንበው ሸኝተውታል። ባልዘመነ... Read more »
የሰለጠነው ዓለም ዛሬ ላይ በፊልም ኢንዱስትሪ እድገት ልቆ ሄዷል፡፡ ባለሙያዎቹም ዓለምን በአስተሳሰባቸው የማጥለቅለቅ ህልማቸው ሰምሮላቸዋል፡፡ ከዘርፉም እንደ ሀገር ማግኘት የሚገባቸውን ኢኮኖሚያዊ ጥቅም ከማግኘት ባለፈ ለዘርፉ በተፈጠሩ አዳዲስ ቴክኖሎጂ ታግዘው ባህልና እምነታቸውን፣ ስልጣኔና... Read more »
በ1936ዓ.ም ነበር፤ በቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ «የሕዝብ ቤተመጻሕፍት ወመዘክር» በሚል ስያሜ የተቋቋመው። ሥራውንም የጀመረው ከንጉሡ በተገኘ የመጻሕፍት ስጦታ ነበር። የመንግሥት ስርዓት በተለወጠና በተቀየረ ቁጥር ይህም ተቋም ስምና መዋቅሩ ሲቀያየር ቆይቷል። ቀደም ብለው ተቋሙን... Read more »
ጸሐፊና አዘጋጅ፡- ሞገስ ታፈሰ(ፒ.ኤች.ዲ) የፊልሙ ርዝማኔ፡- 1፡40 የፊልሙ ዘውግ፡- ትውፊታዊ ፊልም ተዋንያን፡- ዘሪሁን ሙላቱ (እንደ ጎበዜ)፣ የምሥራች ግርማ (እንደ አለሜ)፣ ተስፋዬ ይማም (እንደ ጎንጤ)፣ ፍሬሕይወት ከልክሌ (እንደ ንግስት ዘውዲቱ) እና ሌሎች ‹‹ፊልም... Read more »
ሥዕል ከፍ ያለ ክህሎት ከነጠረና ጥልቅ ሀሳብ ጋር ተዋህዶ በአንድ ገጽ የሚታይበት ጥበብ ነው፡ ፡በብዙ የዘርፉ አጥኚዎች ቀዳሚ የኪነ ጥበብ ዘርፍ መሆኑም ይነገርለታል። ሥዕል የታሪክ አሻራን በጉልህ አድምቆ የማሳየትና ዘመናትን ተሻግሮ የመታየት... Read more »
ባሳለፍነው ሳምንት ጥር 26 ቀን 2011ዓ.ም የአዲስ ዘመን ጋዜጣ እለተ ሰንበት እትም ላይ፤ ስለ ፊልም ፌስቲቫል አንስተን ነበር። የፊልም ፌስቲቫሎች ጉዳይ ርዕስ ከሆነ፤ በዓለም አቀፍ ደረጃ የበርሊን፣ ካንስ እና ቬነስ ዓለምአቀፍ ፊልም... Read more »
ከሰሞኑ በኪነጥበቡ ዘርፍ የተከሰተ አንድ ጉዳይ ለሳምንቱ መነጋገሪያ ሆኖ ነበር። ይህም የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አሕመድ በድንገትና ከአንድ ወይም ሁለት ግለሰቦች ማወቅ ውጪ ማንም በማያልምበት ሁኔታ በብሔራዊ ቴአትር አዳራሽ የኪነጥበብ ምሽት... Read more »
ፍልስፍና፤ እውነት ምንድን ነው? ውበትስ? ተፈጥሮ ምን አላት? ጥበብስ እንዴት ትገኛለች? በሚሉ እና ሌሎች ጥያቄዎች አንድን አስተያየት ለምንና እንዴት እውነት ወይም ሀሰት መሆኑን ስለማጠየቅ እና ስለማወቅ የሚደረግ ምርምር ነው። ፈላስፋ የሚባሉ ሰዎችም... Read more »
አንድ ሙያ በመልካም ሥነ ምግባር ካልተደገፈ ከቶም የተሟላ ሊሆን አይችልም። ሙያው የሚወደደው በባለሙያው ማንነት ላይ ተመስርቶ፤ ሙያው በማኅበረሰቡ ላይ የሚፈጥረው በጎ ተፅዕኖ መነሻ ተደርጎ ነው። የፊልም ትወና የራሱ የሆነ ልዩ እውቀትና ክህሎት... Read more »