የኢትዮጵያ ፊልም ንጋት – ከጎንደር ዩኒቨርሲቲ

እንደ መግቢያ የኢትዮጵያ ፊልም ኢንዱስትሪ የፊልም ተመልካች ሁሉ ቃል አውጥቶ እንደልቡ የሚዘልፈውና የሚናገረው ዘርፍ ነው። በብዛት ለእይታ ከሚቀርቡት ፊልሞች መካከልም አንድ ሁለቱን አይቶ በአገሪቱ የፊልም ዘርፍ ተስፋ የቆረጠና ዳግም ላለማየት የማለ አይጠፋም።... Read more »

‹‹ግንቦት 7›› የታሪክ ምስክር

• የመጽሐፉ ስም፡- ግንቦት 7  – ኢትዮጵያ፡ እኮ ምን? እንዴት?  • ደራሲ፡- ክፍሉ ታደሰ •  የገጽ ብዛት፡- 243 • ዋጋ፡- 160 ብር  የታሪክ ጸሐፊው ፍስሐ ያዜ ‹‹የኢትዮጵያ የአምስት ሺህ ዓመት ታሪክ ከኖህ... Read more »

«የኤረር ተራራ ድምጾች» ምን ይናገራሉ?

«የማዕከለ ሰብዕ ትንሳኤ በኤረር ተራራ ድምጾች» የተሰኘ መጽሐፍ ወደ አንባብያን እጅ ከገባና የመጻሕፍቱን ገበያ ከተቀላቀለ ወራት አልፈዋል። የመጽሐፉ ነገርና መልዕክት ግን ሁሌም አዲስ ነውና ዛሬ በዚህ አምድ ልናነሳው ወደናል። ይልቁንም የመጽሐፉ ደራሲ... Read more »

ስለ «አልቦ ዘመድ» በጥቂቱ

«አልቦ ዘመድ »የሚለው መጽሐፍ በአምባ ሳደር ብርሃኑ ድንቄ በዐሥራ ዐራት ምዕራፎች፤ በሰባ ስድስት ገጾች ተዘጋጅቶ ለንባብ የበቃ ምሥጢር ጠለቅና ታሪካዊ የፈጠራ ሥራ ነው፡፡ በየምዕራፎቹ ዘመን የማይሽራቸውና የሰውን ልጅ የአኗኗር ስልትና ሥነ ልቡናዊ... Read more »

ኪነጥበብ ዜና

«የተቆለፈበት ቁልፍ» ዛሬ ያወያያል ሚዩዚክ ሜይዴይ ኢትዮጵያ የመጻሕፍት ንባብ እና ውይይት ዝግጅት ክፍል ከኢትዮጲስ ኮሌጅ ጋር በመተባበር ዛሬ እሁድ መጋቢት 1 ቀን 2011ዓ.ም ከቀኑ 8:00 ሰዓት ጀምሮ «የተቆ ለፈበት ቁልፍ» በተሰኘው በዶክተር... Read more »

የመጻሕፍት የጀርባ አስተያየት ወዴት ወዴት…

አንድ ያላነበብነው መጽሐፍ ድንገት እጃችን ቢገባ አይናችን ቀድሞ የሚያርፈው የውስጥ ገፆች ላይ ሳይሆን የፊት ወይም የኋላ ሽፋኑ ላይ ነው። እርግጥ ነው መጀመሪያ አይናችን የሚያርፈው የፊት ሽፋኑ ላይ ነው፤ ቀጥሎ ግን የጀርባ አስተያየት... Read more »

የዓድዋ ውሎና ድል – እንዴት ታሰበ?

የእጅጋየሁ ሺባባው (ጂጂ) «ዓድዋ» የተሰኘ ሙዚቃ ወደኋላ እየመለሰ ደግሞ ወደፊት እያደረሰ፤ ወዲህ ዛሬንም ቁልጭ አድርጎ ያሳየናል። የሙዚቃው ግጥም እያንዳንዱ ቃል ሕይወት እንዳለው ሆኖ ይናገረናል። ከዚሁ ሙዚቃ ግጥም መካከል፤ «…ሰው ሞቷል ሰው ሊያድን... Read more »

በአድዋ- የደመቁጥበበኞች

የአድዋ ድል የጥቁር ህዝቦችና የመላው አፍሪካ ኩራት ነው። ከዛሬ አንድ መቶ ሀያሶስት ዓመታት በፊት ፋሺስቱ የኢጣሊያ ጦር ባህር ተሻግሮ፣ ድንበር ጥሶ በመጣ ጊዜ ጀግኖቹ ኢትዮጵያውያን ለወሬ በማይመች መልኩ ውርደትን አከናንበው ሸኝተውታል። ባልዘመነ... Read more »

የፊልም ዝግጅትና አዘጋጆች

የሰለጠነው ዓለም ዛሬ ላይ በፊልም ኢንዱስትሪ እድገት ልቆ ሄዷል፡፡ ባለሙያዎቹም ዓለምን በአስተሳሰባቸው የማጥለቅለቅ ህልማቸው ሰምሮላቸዋል፡፡ ከዘርፉም እንደ ሀገር ማግኘት የሚገባቸውን ኢኮኖሚያዊ ጥቅም ከማግኘት ባለፈ ለዘርፉ በተፈጠሩ አዳዲስ ቴክኖሎጂ ታግዘው ባህልና እምነታቸውን፣ ስልጣኔና... Read more »

የወመዘክር ጉዞ- አንባቢን ፍለጋ

በ1936ዓ.ም ነበር፤ በቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ «የሕዝብ ቤተመጻሕፍት ወመዘክር» በሚል ስያሜ የተቋቋመው። ሥራውንም የጀመረው ከንጉሡ በተገኘ የመጻሕፍት ስጦታ ነበር። የመንግሥት ስርዓት በተለወጠና በተቀየረ ቁጥር ይህም ተቋም ስምና መዋቅሩ ሲቀያየር ቆይቷል። ቀደም ብለው ተቋሙን... Read more »