ኢትዮጵያ በማይዳሰሱ ባህላዊና ሃይማኖታዊ እንዲሁም በሚዳሰሱ የተፈጥሮ ቅርስ፣የስነ ፅሁፍ እና አርኪዮሎጂካል ሃብቶች የታደለች መሆኗን መረጃዎች ያመለክታሉ። እነዚህን ሀብቶች ጠብቆና አልምቶ ለትውልድ ማሻገር ይገባል፤ ሀብቶቹን ለዓለም በማስተዋወቅ የገቢ ምንጭ በማድረግ ኢኮኖሚያዊ ተጠቃሚነትን የማሳደግ... Read more »
የቱሪዝም ሚኒስቴር በታህሳስና በያዝነው የጥር ወራት ውስጥ በተለይ በሰሜኑ የአገራችን ክፍል በድምቀት የሚከበሩት “ገናን በላሊበላ” እንዲሁም “ጥምቀትን በጎንደር” በዓላት ላይ የሃይማኖቱ ተከታዮችና የመስህብ ስፍራውን ለመመልከት የሚሹ ኢትዮጵያውያንና የውጪ አገር ጎብኚዎች እንዲታደሙ የማስተዋወቅ... Read more »
ከ2010 ዓ.ም በፊት በነበሩት ዓመታት የህዳር ወር ሙሉውን የብሄር ብሄረሰቦች ወር ነበር ማለት ይቻል።ህዳር 29 ቀኑ በሚከበርበት ክልል ስቴዲየም ውስጥ የመንግስት ባለሥልጣናት ይገኛሉ።ከህዳር 29 በፊት ባሉት ሳምንታት ሁሉ የሚወራው ስለህዳር 29 ነው።የመንግስት... Read more »
ኢትዮጵያ የጥንታዊ ስልጣኔ ባለቤትነቷን የሚያረጋግጡ የበርካታ ቅርሶች፣ ታሪኮች፣ባህሎችና የተፈጥሮ ሀብቶች ባለቤት መሆኗ ይታወቃል፤ የሰው ዘር መገኛ “ምድረ ቀደምት” በመባል ትታወቃለች፤ አያሌ ባህሎች፣ ቋንቋዎች መገኛም፣ የውብ የተፈጥሮ ሀብቶች ባለቤትም ናት፤ እነዚህ ሁሉ እምቅ... Read more »
ዓለም በፈጣን የቴክኖሎጂ ለውጥ ላይ ትገኛለች። አገራት የኢኮኖሚ አቅማቸውን የሚያሳድጉትና ጡንቻቸውን የሚያፈረጥሙት ባላቸው የቴክኖሎጂ እድገትና የመፍጠር አቅም በመጠቀም እየሆነ መጥቷል። በቴክኖሎጂ አሰራርንና አኗኗን ማዘመን፣ ጊዜን ጉልበትን እንዲሁም አላስፈላጊ ወጪን መቀነስና ማስቀረትም እየተቻለ... Read more »
ከሁለት ዓመት በፊት የዞኑ አስተዳደር፣ ምክር ቤት፣ ህዝብና ምሁራን በአካባቢው ያለውን እምቅ ሀብት አሟጦ መጠቀምና በራስ አቅም የመቆም እልህ አደረባቸው።ከክልሉ መንግስት በሚመደብ በጀት ብቻ የመንቀሳቀስ ጉዳይ፣ ተጨማሪ የኢኮኖሚ ምንጭ አለማማተር፣ የስራ አጥ... Read more »
የያዝነው የመስከረም ወር ለቱሪዝም መስህብነት የሚውሉ ሃይማኖታዊና ባህላዊ ክብረ በዓላት በብዛት የሚስተናገዱበት ነው። ክብረ በዓላቱ የሚጀምሩት ኢትዮጵያን ከመላው ዓለም ልዩ በሚያደርገው ሁሉም ኢትዮጵያዊ ደምቆ ከሚውልበት መስከረም አንድ የአዲስ አመት “እንቁ ጣጣሽ” በዓል... Read more »
ዛሬ ወደ 2015 አዲስ አመት ተሸጋግረናል፡፡ እንኳን ከዘመን ዘመን አሸጋገራችሁ! ፀሐፊ ገጣሚና መምህር ዶክተር በድሉ ዋቅጅራ አዲስ አመትን ወይም የዘመን መለወጫን አስመልክቶ የሚከተለውን ብሏል፤ “ፍቅርና መተሳሰብን፣ ይቅርታንና መቻቻልን የነፈገንን የብሔረተኝነት ግድግዳ አፍርሰን፣... Read more »
ልጃገረዶቹ ከፀጉር እስከ እግር ጥፍራቸው ለመዋብ የማያደርጉት የለም። ፀጉራቸውን ሹሩባ ይሰራሉ፤ የእጅና የእግር አልቦው፣ከብር የተሰራ የአንገት ጌጥ የአይን ኩሉም አይቀርም። የሚለበሰውም በእጅ የተፈተለ የሀገር ባህል ልብስ ነው። አሸንድዬ የሚባል ቄጠማ ደግሞ ከወገብ... Read more »
በኢትዮጵያ ውስጥ ስላለው እምቅ የቱሪዝም ሃብት ሲነሳ የሰሜኑ ክፍል የታሪክ፣ የማይዳሰስና የሚዳሰስ ቅርስ፣ የተፈጥሮና ተመንዝሮ የማያልቀው የባህል ሃብት ተጠቃሽ ነው። ከዚህ ውስጥ ደግሞ ጎንደር የራሷን ድርሻ ትወስዳለች። ጎንደር ከኢትዮጵያ ዋና ከተማ አዲስ... Read more »