‹‹አውርስ››-የተንቤኖች የፍቅር ቋንቋ

 ፍቅር ረቂቅ ነው፤ ከስሜት ይልቃል። ልብን ሰቅዞ የሚይዝ ረቂቅ መንፈስ ነው፡፡ ፍቅር ይሉኝታ አያውቅም፤ ዕ ድ ሜ አ ይ ገ ድ በ ው ም ፡ ፡ ቦ ታ አይመርጥም። ጨለማን እንደብርሃን፣ የጋመ... Read more »

«ፈኢማ» የመረዳዳት ባህል

የአፋር ሕዝቦች በመካከላቸው የሚፈጠሩ ግጭቶችን የሚፈቱት በባህላዊና ልማዳዊ ሕጎቻቸው እንዲሁም በዳኝነት ሥርዓታቸው በመጠቀም ነው። ለችግሮቻቸው መፍትሔ በመስጠት እና ግጭቶችን በመቆጣጠር በኅብረተሰቡ ውስጥ ሰላምን በማስፈን የዕለት ከዕለት ኑሮአቸውን በሰላምና በነፃነት ያከናውናሉ። ለዘመናት ከኖሩበት... Read more »

አድማስ ተሻጋሪ የወላይታ አልባሳት

ዛሬ ከ”ቆጭቆጫ“ው አገር ወላይታ እንግባና እንደ ቆጭቆጫ በሚያቃጥለው የባህል ፍቅር ውስጥ እንቦርቅ። ቆጭቆጫ የወላይታዎች ልዩ ባህላዊ የምግብ ማባያ ነው። በወላይታ ባህል ማንኛውንም ሰው ምግብ ከመብላቱ በፊት የምግብ ፍላጎት (አፒታይት) እንዲቀሰቀስ ለማድረግ ቆጭቆጫ... Read more »

የጉራጌ ባህላዊ እቃዎች

 በተለያዩ የማህበረሰብ ክፍሎች ውስጥ የተለያዩ ባህላዊ ቁሳቁሶች እንደ ማህበረሰቡ የባህል ሁኔታ አገልግሎት ላይ ይውላሉ። ይህንንም ግልጋሎታቸውን መሰረት ተደርጎ ስያሜ ይሰጣቸዋል። ይሁንና በአንድ አይነት አገልግሎት ላይ የሚውሉ ቁሶች በተለያየ ስም ሊጠሩ የሚችሉበት አጋጣሚ... Read more »

«ፊቼ ጫምባላላ» የሰላም ዘመን ብሥራት

እንደመግቢያ ቢሆነኝ ደግሞም ገላጭ ሆኖ ሳላገኘሁት የጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ ንግግራቸውን ተዋስኩ። እንዲህ አሉ፤ «ዘመን የሰው ልጆች የታሪክ፣ የማንነት፣የባሕል፣የሥነ ልቡና እና የህልውና መከተብያ፣መሳያ፣መበየኛ፣መንደፍያ እና ማቆያ ትንግርታዊ ሰሌዳ ነው። ይህንን ድንቅ ስራ... Read more »

“ደም አድራቂ “ ዳኝነት

የሺናሻ ብሄረሰብ አባላት የባህላዊው ህግ ወይም ሽምግልናን አምነው እና ተቀብለው ለአያሌ ዘመናት እየተዳደሩበት ይገኛሉ። በብሄረሰቡ ዘንድ ዘመናዊ ያልሆነ ነገር ግን ፍርድ በመስጠት አገልግሎት ላይ የሚውሉ ሦስት ደረጃዎች ያሉት ባህላዊ የዳኝነት ስርዓቶች አሉ።... Read more »

«ኢጆሌ ባሌ» የገብሱ ጌታ

 “ባሌ ሮቤ ኢንዴምና” ባሌ ገበሬው ገብስ፤ እግዜር ንጹሕ አየር የዘራበት ምድር፤ በደቡብ መካከለኛው ኢትዮጵያ፣ በኦሮሚያ ክልል ውስጥ የሚገኝ ዞን ነው። «ማን ይናገር የነበረ ማን ያርዳ የቀበረ» ይባል የለ!? ስለ ባሌ በክልሉ ተወልደው... Read more »

አባ ገዳ – ለሕዝቡ ሰላም የሚለምን «የማገኖ» ተወካይ

የጌዴኦ ብሔረሰብ አባላት ባህላዊውን የገዳ ስርዓት ከመመሥረታቸው በፊት በእማዊ ዘመን ይተዳደር እንደነበር ይነገራል። ይህ ዘመን የሴቶች ፈላጭ ቆራጭነት የነገሠበት፣ በወንዶች ላይ የሴቶች የበላይነት የሚንፀባረቅበት በመሆኑ «የአኮማኖዬ» ዘመን ተብሎ ይጠራ ነበር አሉ። «አኮማኖዬ»... Read more »

ተዋዋቂ «ምድረ ቀደምት»

በ1955ዓ.ም ንጉሠ ነገሥቱ አፄ ኃይለ ሥላሴ ዘመነ መንግሥት ነው፤ የውጭ ሀገር ትምህርት ተከታትለው ወደ ሀገራቸው የተመለሱት አቶ ሀብተሥላሴ ታፈሰ ወደ ንጉሡ ቀርበው ሃሳባቸውን አስደመጡ። ይህም ስለ ቱሪዝም ድርጅት አስፈላጊነት ነበር። ሃሳባቸውን ተቀባይነትን፣... Read more »

«የአላላ ሰላም መሪዎቹ» አኩሪ ተግባር በከሚሴ

አቶ ጀማል መሀመድ እና አቶ ማሞ ኃይሌ፣ በከሚሴና አካባቢዋ የሚኖሩ የአማራና ኦሮሞ ብሔረሰብ ተወላጆች ናቸው፡፡ ከልጅነታቸውም አብረው አፈር ፈጭተውና ተጫውተው ያደጉ፤ በአካባቢው እንዳለው ማንኛውም ኅብረተሰብ ዛሬም ድረስ በሁለት አጎራባች ቀበሌዎች በሰላምና በፍቅር... Read more »