ተማሪዎች ቀያቸውን ለቀው ወደ ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የሚያቀኑበት ዓላማ እውቀትን በመሻት ነው፡፡አሁን አሁን የፖለቲካ መጠቀሚያ በመሆን ሕይወታቸውን እስከማጣት ሲደርሱ ማስተዋል እየተለመደ መጥቷል፡፡በዚህ ዙሪያ ከወላጆችና ከተማሪዎች ያሰባሰብናቸውን አስተያየቶች ለንባብ በሚመች መልኩ እንዲህ አቅርበነዋል፡፡... Read more »
ከፍተሻው እንዳለፉ በነጭ ሸሚዝና ጥቁር ሰደርያ የደንብ ልብስ የለበሱና ጥቁር ኮፊያ አናታቸው ላይ ያደረጉ አስጎብኚ ወጣቶች አቀባበል ይደረግልዎታል። ከመካከላቸው አይኗ ጎላ ጎላ ያለው ፈገግታ ያላት ወጣት ናት ትምኒት ቢኒያም። ይህች ልጅ ጎብኝዎች... Read more »
‹‹ለውጡ ከመምጣቱ በፊት እኮ ይች ሀገር የግለሰቦች ንብረት ነበረች። በጥቃቅንና አነስተኛ ተደራጁ፤ ስራ ይፈጠርላችኋል እየተባልን በተደጋጋሚ ተቀልዶብናል። ስልጠና ሰጥተው ጠብቁ ይሉናል፤ እውነት እየመሰለን ስንጠብቅ ብዙ አመታት ያልፋሉ። ሌሎች ቅድሚያ ይስተናገዳሉ፤ እኛ ከወጣቶች... Read more »
ሀሳብን በተቃውሞም ይሁን በድጋፍ ለማሰማት በሌላው የመንቀሳቀስና በህይወት የመኖር መብት ላይ ጫና በማሳደር መሆን የለበትም። ሰላማዊ ባልሆነ መንገድ የሚደረግ ማንኛውም እንቅስቃሴ ህገመንግሥታዊ አይደለም። ሀሳብን በነፃነት የመግለጽ መብት የሌሎችንም ነፃነት በማክበር መሆን እንዳለበት... Read more »
– የኦሮሞና የአማራ ወጣቶች ትናንት ደሙን ከፍሎ ያመጣውን የለውጥ ጭላንጭል መቋጫ ሳያበጅለት በሚያጠምዱለት መረብ ሥር ወድቆ ጭንቅ የወለደው አንድነቱን፣ የኦሮማራ ጥምረቱን፣ እትብት መቅበሪያ እናቱን በዋዛ የሚክድ ወጣት ማየት ያሳፍራል። አዎ ወጣት ከአንደበቱ... Read more »
በቅርቡ ለስራ ጉዳይ አዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባው ቢሮ እግሬ ደርሶ ነበር። ከስራ ሰዓቱ ቀደም ብዬ በመድረሴ ለእንግዳ ማረፊያ በተዘጋጁት አግዳሚ ወንበሮች ላይ አረፍ እንዳልኩ በወንበሩ ላይ ተቀምጠን የምክትል ከንቲባውን መምጣት... Read more »
‹‹የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የተማሪዎችና የግቢ ደህንነት አጠባበቅ ስርዓት በተማሪዎች፣ በወላጆችና በዩኒቨርሲቲዎች መካከል የሚገባ የኃላፊነት መውሰጃ ውል›› የተሰኘው ይህ ሰነድ የትምህርት ጊዜ እንዳይስተጓጎልና ሰላማዊ እንዲሆን ታስቦ የተዘጋጀ ሲሆን ተማሪዎች፣ወላጆችና የዩኒቨርሲተው ማህበረሰብ በጋራ ይፈርሙበታል።... Read more »
ልጆች እንዴት ናችሁ? በዚህኛው አምድ ላይ ታዋቂ ፈላስፋዎችን፣ ጀግና፣ አገር መሪዎች፣ ሳይንቲስቶችን፣ ተመራማሪዎችና ለዓለም ሥልጣኔ የበኩላቸውን ድርሻ የተወጡ ሰዎችን እናስተዋውቃችኋለን። እስቲ ልጆች የዓለም ሥልጣኔ እዚህ እንዲደርስ ትልቅ ድርሻ አላቸው የምትሏቸውንና ከዚህ ቀደም... Read more »
ተልባ በውስጡ ሞሚ እና ኢሞሚ የሚባሉ ቃጫዎችን በከፍተኛ መጠን የያዘ ሲሆን ይህም አንጀት ላይ ያሉ አላስፈላጊ ቆሻሻዎችን ያስወግዳል። ሰውነታችን ውስጥ ያሉ ጮማዎችንም ይቀንሳል። ተልባ በውስጡ በሚገኝ ኦሜጋ ሦስቱ አማካኝነት በሰውነት ውስጥ የሚገኝን... Read more »
ልጆች! እንደምን ሰነበታችሁ? ሰላም ናችሁ? አዲሱ ዓመት እንደተስማማችሁ እገምታለሁ። የመስቀል በዓልስ እንዴት ነበር? መስቀል በሀገራችን ከሚከበሩ በዓሎች መካከል አንዱና ዋነኛው ነው። ይህ በዓል በተለያየ ቦታ በልዩ ልዩ ሃይማኖታዊና ባህላዊ ሥርዓት ተከብሮ ውሏል።... Read more »