የኢትዮጵያ ሕዝብ ሰላም ወዳድ ሕዝብ ነው። ለዘመናት አብሮ ተከባብሮ በመኖርና የሰላም ተምሳሌት በመሆን በአርአያነት ሲጠቀስ የኖረ ሕዝብ ነው። ከኢትዮጵያውያን ዘመን ተሻጋሪ አኩሪ መገለጫዎች መካከል የብሔር፣ የእምነት፣ የቋንቋ፣ የባሕልና ሌሎች ልዩነቶችን ዕውቅና በመስጠት... Read more »
ጓደኛሞች ናቸው። በተማሩበት የጤና ባለሞያ ትምህርት ዘርፍ በመንግሥት ጤና ተቋማት እያገለገሉ ይገኛሉ። በየተቋማቸው መደበኛ የሕክምና ሥራቸውን ሲያከናውኑ ከብዙ ታካሚዎች ጋር ይገናኛሉ። ታካሚዎች ሕክምና ፈልገው ሲመጡ ከገጠማቸው የጤና ችግር በተጓዳኝ የአእምሮ ህመም ሲያጋጥማቸው... Read more »
ግብርና የኢትዮጵያ የኢኮኖሚ ዋልታ ነው። አብዛኛው የኢትዮጵያ ህብረተሰብ መተዳደሪያም ይኸው ግብርና ነው። ነገር ግን የኢኮኖሚ አውራነቱን ያህል ሕዝቡ ጠግቦ እንዲያድር አላስቻለም። አገሪቱም ከዘርፉ የሚጠበቀውን ያህል ምርት እያገኘች አይደለም። ለዚህም ገበሬው አሁንም ድረስ... Read more »
አርሂቡ ኮምቦልቻ» የኮምቦልቻ ሪጆ ፖሊታን ከተማ ተፈጥሮ ያደላት፣ በሰንሰላታማ ተራሮች የተከበበች፣ ቦርከና ወንዝን የመሰለ ብዙ የተዜመለት፣ ብዙ የተነገረለት ስመ ጥር ወንዝ ከነግርማ ሞገሱ በክረምት እየተገማሸረ፤ በበጋ እየተስረገረገ የሚያቋርጣት፤ የአየር ንብረቷ ተስማሚና ከአራቱም... Read more »
እነዛ ሁለት ዓመታት ለእርሷ የጭንቅ ግዚያት ነበሩ። ሁለት ዓመታት በብርቱ ተፍትናለች። በህይወትና በሞት መካከልም ነበረች። የጦርነትን አስከፊ ገፅታ በቅርበት ተመልክታለች። ጦርነት ያመጣውን ጣጣም ቀምሳለች። በዚሁ ጦርነት ጦስ ተርባለች፣ ተጠምታለች፣ ታርዛለች። በጦርነት ምክንያት... Read more »
ኢትዮጵያ በእንስሳት ሃብቷ በተለይ ደግሞ በቀንድ ከብት ከአፍሪካ ቀዳሚዋ ሀገር እንደሆነች በተደጋጋሚ ሲነገር ይደመጣል። ከማእከላዊ ስታትስቲክስ ኮሚሽን የወጣው መረጃ እንደሚጠቁመው ደግሞ በሀገሪቱ 70 ነጥብ 3 ሚሊዮን የዳልጋ ከብት፣ 52 ሚሊዮን ፍየል፣ 43... Read more »
የመጀመሪያ ዲግሪውን በባህርዳር ዩኒቨርሲቲ በኢኮኖሚክስ ትምህርት ዘርፍ ነው ያገኘው። ይሁንና ለጥበብ ባደረበት ትልቅ ፍቅር ምክንያት ይሰራበት ከነበረው የልማት ድርጅት በመተው ለአራት ዓመታት በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ አለ የስነጥበብ እና ዲዛይን ትምህርት ክፍል በስነ... Read more »
ቴክ አፍሪካ ዉሜን (Tech Africa Women /TAW/) በተባበሩት መንግስታት ድርጅት የአፍሪካ ኢኮኖሚክ ኮሚሽን የሚደገፍ የስራ ፈጠራ ፕሮግራም ሲሆን ተቀማጭነቱን በቱኒዚያ ባደረገና ዲጂታል ቢዝነስ ግንባታ ላይ ትኩረቱን አድርጎ በሚሰራ ‹‹ቤትኪዩብ›› በተሰኘ ተቋም ይተገበራል::... Read more »
የተገናኙት በስራ አጋጣሚ ነው። ሁለቱ በእንስሳት ህክምና ሳይንስ የተማሩ ሲሆን አንደኛው በጠፈር ምርምር አሜሪካን አገር ትምህርቱን ተከታትሏል። በዶሮ እርባታ በኩል ያለውን ክፍተት ለመሙላት በተለይ ደግሞ ዘርፉ በእውቀት የሚመራበትንና የሚሰራበትን መንገድ ለመፈለግ አንዳቸው... Read more »
ወጣት አቤል ኃይለ ጊዮርጊስ ባሙቡ ላፕስ የተሰኘ በማኅበራዊ የሥራ ፈጠራ ላይ የተሠማራ ድርጅት መሥራችና ሥራ አስኪያጅ ነው ። ውልደቱና ዕድገቱ እዚሁ አዲስ አበባ ነው ። ከአዳማ ዩኒቨርስቲ በውድ ቴክኖሎጂ የመጀመሪያ ዲግሪውን አግኝቷል... Read more »