ኢትዮጵያ በሕዝብ ጥያቄ ለውጥ ከመጣ ስድስት ዓመታት ተቆጥረዋል፡፡ ብልጽግና እንደፓርቲ ተቋቁሞ ሀገር መምራት ከጀመረ አምስት ዓመታት ሁኖታል። በእነዚህ ዓመታት በርካታ ለውጦችና ፈተናዎች ተስተውለዋል፡፡ ፈተናዎችን ወደ ዕድል በመቀየር ሕዝብ የሚፈልገውን የኢኮኖሚ፤ የማህበራዊና የፖለቲካዊ... Read more »
አዲስ አበባ፡– በ2017 በጀት ዓመት የመጀመሪያው ሩብ ዓመት በወርቅ ማዕድን ለተመዘገበው ከፍተኛ የውጭ ምንዛሬ እድገት የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያው ዋናውን ድርሻ እንደሚይዝ የማዕድን ሚኒስትር ገለጹ። ሚኒስትር ዲኤታው አቶ ሚሊዮን ማቲዎስ በተለይ ለአዲስ ዘመን... Read more »
አዲስ አበባ፡– 2017 በጀት ዓመት የመጀመርያው ሩብ ዓመት በደን ልማት ዘርፍ ከ35 ሺህ በላይ ለሚሆኑ ዜጎች የሥራ ዕድል መፈጠሩን የኢትዮጵያ ደን ልማት አስታወቀ። የኢትዮጵያ ደን ልማት የደን ውጤቶች ንግድ ማብቃት ሙያ ብቃት... Read more »
“በተቋሙ ያሉ የአሠራር ክፍተቶች ላይ የእርምት ርምጃ ይወሰዳል” -የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት አዲስ አበባ፡- በኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት ያልተወራረደ ውዝፍ ተሰብሳቢና ተከፋይ ሂሳብ በየጊዜው እየጨመረ መምጣቱን የመግሥት ወጪ አስተዳደርና ቁጥጥር ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ገለጸ።... Read more »
አዲስ አበባ፦ የእስያ የመሠረተ ልማት ኢንቨስትመንት ባንክ ከኢትዮጵያ መንግሥት ጋር በትብብር ለመሥራት ፍላጎት እንዳለው አስታወቀ። የገንዘብ ሚኒስትሩ አቶ አህመድ ሽዴ ከእስያ መሠረተ ልማት ኢንቨስትመንት ባንክ ፕሬዚዳንት ጂን ሊኲን ጋር በኢትዮጵያ የመሠረተ ልማት... Read more »
አዲስ አበባ፦ በኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት ሥልጠና ማዕከል የተሠጠን ሥልጠና ተግባራዊና መፍትሔ አመላካች ነው ሲሉ ሠልጣኞች ገለጹ። የኢፕድ በሥልጠና ማዕከሉ በፎቶ እና ቪዲዮ ኤዲቲንግ እንዲሁም በዲዛይንና ሌይአውት ለስምንት ተቋማት የሚዲያና የኮሙኒኬሽን ባለሙያዎች ሲሰጥ... Read more »
አዲስ አበባ፡- በአማራ ክልል በመኸር ወቅት በሰብል ከተሸፈነው ውስጥ 48 በመቶ ያህል የደረሰ ሰብል መሰብሰቡን የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ ገለጸ። የአማራ ክልል ሰብል ልማት ጥበቃ ዳይሬክተር ዶክተር ማንደፍሮ አስናቀ እንደገለጹት፣ በክልሉ በመኸር... Read more »
ዜና ትንታኔ በመላ ዓለም የሳይበር ደህንነት ስጋት እየጨመረ ይገኛል፤ ኢትዮጵያም የሳይበር ጥቃት ተጋላጭነቷ እየሰፋና እየጨመረ ስለመምጣቱ የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር መረጃ ይጠቁማል። በኢትዮጵያ የተደረጉ የሳይበር የጥቃት ሙከራዎች አስመልክቶ የወጡ መረጃዎች እንደጠቆሙት፤ በ2008... Read more »
አዲስ አበባ፡- በሀገሪቱ የተለያዩ አካባቢዎች በጅምር የቆሙ የጤና ተቋማት እንዲጠናቀቁ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት አሳሰቡ። ለረዥም ዓመት ያገለገሉ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታሎች ወደ አጠቃላይ ሆስፒታልነት እንዲያድጉም ጠይቀዋል። ምክር ቤቱ ትናንት መደበኛ ስብሰባውን... Read more »
አዲስ አበባ፡- የኢትዮጵያ አየር ኃይል ‘’ጸሐይ 2’’ የተሰኘችና በአየር ኃይሉ የተሠራች አውሮፕላን ለበረራ ብቁ ማድረጉን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለፁ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት፤ በጸጥታና ደህንነት ተቋማት ያከናወነው... Read more »