በውህደትም በጥምረትም

ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ተፎካካሪ ፓርቲዎች እየተዋሀዱ እና በጋራ ለመሥራት እየተስማሙ ነው፡፡ የኢትዮጵያን ፖለቲካ ውጤታማ ለማድረግ እንደ ፓርቲዎቹ ባህርይ መዋሀድ ወይም መጣመሩ ይበጃል ሲሉ የፖለቲካ ምሁራን ይገልጻሉ ። የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ፖለቲካል ሳይንስ መምህሩ... Read more »

የህግ የበላይነትን የማስከበር ስራ ይጠናከር

አገራችን በለውጥ ሂደት ላይ ናት፡፡ ለውጡ ሰላማዊ የሆነ የኢኮኖሚያዊ፣ ማህበራዊና ፖለቲካዊ ነው፡፡ ለውጡ ከጀመረበት ካለፉት ዘጠኝ ወራት ወዲህም በተለያዩ ዘርፎች ተጨባጭ ውጤቶች ተመዝግበዋል፡፡ በተለይ ዴሞክራሲያዊ ሥርዓትን ለማስፈን የተሄደበት ርቀት ከጊዜው በላይ ረጅም... Read more »

የሃዋሳን የንፁሕ መጠጥ ውሃ ሽፋን መቶ በመቶ ማድረስ መቻሉ ተጠቆመ

ሃዋሳ፡- የሃዋሳ ከተማ የውሃ አቅርቦት በ2007 ዓ.ም ከነበረበት 61 ከመቶ በአሁኑ ወቅት መቶ በመቶ ማድረስ መቻሉን የውሃ መስኖና ኢነርጂ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ከዓለም ባንክ የፋይንናስ ድጋፍና ብድር በተገኘው 270 ሚሊየን ብር የተገነባው ይህ... Read more »

በክልሉ አርሶአደሩ ከምርቱ ፍትሐዊ ተጠቃሚ እንዲሆን እየተሠራ ነው

አዲስ አበባ፡- በኦሮሚያ ክልል አርሶአደሩ ምርቱን በተገቢው ዋጋ ሸጦ ተጠቃሚ እንዲሆን የሚያስችሉ ሥራዎች እየተከናወኑ መሆኑን የክልሉ ግብርናና ተፈጥሮ ሀብት ቢሮ ገለጸ፡፡ በቢሮው የሰብል ልማትና ተፈጥሮ ሀብት ጥበቃ ዳይሬክተር አቶ ደጀኔ ሂርጳ ለአዲስ... Read more »

የአገራችን የሩዝ ምርት ተስፋና ተግዳሮት

በኢትዮጵያ ሚሊኒየም  71 ሺ 316 ነጥብ 07 ቶን የነበረው የአገራችን የሩዝ ምርት ከስምንት ዓመታት በኋላ በ2009 ዓ.ም ወደ 126 ሺ 806 ነጥብ 45 ቶን ማደጉን መረጃዎች ያሳያሉ፡፡  ከሩዝ ምርት የተገኘውን ገቢም ስንመለከት... Read more »

ከ44 ዓመታት በኋላ የተደረገው ማሻሻያና የደንበኞቹ ቅሬታ

«ሰዎችን ከሃገር ለማፈናቀል ካልሆነ በቀር በዚህ ጊዜ እንዲህ ዓይነት ጭማሪ በፍጹም አግባብ ሊሆን አይችልም፡፡ መንግስት ያደረገው ነው ብለን አናስብም፤ እንዲያውም መንግስት ጉዳዩን ያውቀዋል የሚል ዕምነትም የለንም» የሚሉት አዲሱን የኪራይ ቤቶች ጭማሪ አስመልክቶ... Read more »

በማንኛውም ዕርምጃ በክልሉ የህግ ማስከበር ሥራው ይቀጥላል

. በህግ ማስከበር ሂደቱም ህዝቡ ከጎናችን ሊቆም ያስፈልጋል . ኦነግም ሰላማዊነቱን በተግባር ማረጋገጥ ይኖርበታል አዲስ አበባ፡- በኦሮሚያ ክልል በተለይም በምዕራብ ኦሮሚያ አካባቢ ተባብሶ የቀጠለውን ችግር ከመፍታት አኳያ የክልሉ መንግሥት ማንኛውንም ዕርምጃ በመውሰድ... Read more »

በኤሌክትሮኒክ ግብይት ማዕከል ግንባታ ለ100ሺ ዜጎች የሥራ ዕድል ሊፈጠር ነው

አዲስ አበባ፡- የምስራቅ አፍሪካ ሀገራት የኤሌክትሮኒክ ግብይት (ኢ-ኮሜርስ) ማዕከል በኢትዮጵያ ለመገንባት በኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር እና በዓለም አቀፍ ፖስታል ዩኒየን መካከል ስምምነት ተደርጓል። የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር ዶክተር ኢንጂነር ጌታሁን መኩሪያ እና የዓለም አቀፍ... Read more »

የጥላቻ ንግግር-የሰላም ጠንቅ

በማህበራዊ ድረገፆች ጥላቻን የሚዘሩ ንግግሮች በመሰራጨታቸው አገር እንዳትረጋጋ እያደረጉ ነው። ጉዳዩ ያሳሰባቸው የዘርፉ ባለሙያዎች ማህበራዊ ድረገፆች የአጠቃቀም ገደብ ይበጅላቸው ይላሉ። ጉዳዩን አጥንቶ መፍትሄ የሚሰጥ አካል እንደሚያስፈልግም ይገልጻሉ። ዶክተር ደምመላሽ መንግስቱ በጅማ ዩኒቨርስቲ... Read more »

የአደንዛዥ ዕጽ መሞከሪያ የጎዳና ወጣቶች

መስቀል አደባባይ በታክሲ እየሄድኩ ነው፤ድንገት የመንገድ መብራት ለሰከንዶች አቆመን። ከታክሲው ረዳት መቆሚያ በኩል አሳዛኝ የታዳጊዎች ድምጽ ወደ ጆሯችን በመድረሱ ተሳፋሪው አይኑን ወደውጪ አፍጧል። «የጎዳና ልጅ ነኝ፤ አባት እናት የለኝ፤ ሳገኝ እበላለሁ ሳጣም... Read more »