
አዲስ አበባ፦ የአባይ ተፋሰስ አገራት የኢትዮጵያ ደራስያን ጉባዔ በአዲስ አበባ እንደሚካሄድ የኢትዮጵያ ደራስያን ማኅበር አስታወቀ። ማኅበሩ ከትናንት በስቲያ በኢትዮጵያ ሆቴል በሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫ የማህበሩ ፕሬዚዳንት ደራሲ አበረ አዳሙ እንደገለጹት፤ ኢትዮጵያን እንደቤታቸው... Read more »

በዩኒቨርሲቲዎች ውስጥ የሚቋቋሙ ማህበራት ግጭቶችን አስቀድሞ በመከላከል ረገድ ሚናቸውን እየተወጡ አለመሆኑን አስተያየት የሰጡ ተማሪዎች ተናገሩ። በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ትምህርታቸውን በመከታተል ላይ የሚገኙ ተማሪዎች ለኢዜአ እንደገለጹት በዩኒቨርሲቲዎች ውስጥ የተማሪዎች፣ የሰላምና ሌሎችም በርካታ ማህበራት... Read more »

ጋዜጠኛ መሳይ ወንድሜነህ የመጀመሪያ ዲግሪውን የተመረቀው በጤናው መስክ ነው። መሳይ ከልጅነቱ ጀምሮ ምኞቱ ጋዜጠኛ መሆን ነበር። በወቅቱ የሚመድበው ትምህርት ሚኒስቴር ስለነበር መሳይ የሚፈልገውን ሙያ ሳይሆን የተመደበበትን ተማረ። ግን ፍላጎቱ ያለው ጋዜጠኝነት... Read more »

የኢፌዴሪ ህገ መንግስት በምዕራፍ አንድ አንቀፅ 5 ከንዑስ አንቀፅ1እስከ3 ባስቀመጠው ድንጋጌ፤ ማናቸውም የኢትዮጵያ ቋንቋዎች እኩል እንደሆኑ፤ የፌዴራሉ መንግሥት የሥራ ቋንቋ አማርኛ እንደሆነ እንዲሁም ክልሎች የራሳቸውን የሥራ ቋንቋ መወሰን እንደሚችሉ ያስቀምጣል። ሆኖም... Read more »

በምርምር ሥራ ውስጥ የወንዶችን ያህል የሴቶች ቁጥር ከፍተኛ አይደለም፡፡ ክፍተቱ በዓለም ደረጃ የሚስተዋል ቢሆንም በታዳጊ ሀገሮች ደግሞ የጎላ ነው፡፡ ሴቶች በአንደኛና በሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች ብዛት ያላቸውን ያህል በከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ውስጥ... Read more »

ኢትዮጵያ ከደጋ እስከ ቆላ ለንብ ምርት ተስማሚ የሆነ ስነምህዳር እንዳላት የዘርፉ ባለሙያዎች ይናገራሉ፡፡ ስነምህዳሩ ለምግብና ለመድኃኒት የሚውሉ ምርቶችን ለማግኘት የሚያስችሉ ከመሆናቸው በተጨማሪ በጣዕማቸውም ለገበያ ተመራጭ እንዲሆኑ አግዟል፡፡ተስማሚ ከሆነው ስነምህዳር ከግራር፣ ቀረሮና ገተን... Read more »

በአሶሳ ዩኒቨርሲቲ ግጭት ተጠርጥሮ በቁጥጥር ሥር የዋለው ግለሰብ “ታምሚያለሁ” በሚል ወደ መኖሪያ ቤቱ እንዲሄድ በመፍቀድ በግለሰቡና በጸጥታ ሃይሎች መካከል ውጥረት እንዲፈጠር አድርገዋል በሚል የተጠረጠሩ ሶስት የፖሊስ አባላት በቁጥጥር ሥር መዋላቸውን የአሶሳ ከተማ... Read more »

በሙስና ወንጀል ተጠርጥረው ክስ የተመሰረተባቸው የብረታ ብረትና ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን (ሜቴክ) የቀድሞ የስራ አመራሮች በመከላከያ ሰራዊት ስር አለመሆናቸውን የአገር መከላከያ ሚኒስቴር አስታወቀ። ከሜቴክ አመራሮች ክስ ጋር ተያይዞ አጠቃላይ የመከላከያ ሰራዊቱን ስም የማጥፋት ዘመቻ... Read more »

ብራሰልስ ላይ የተሰበሰቡት የአውሮፓ ህብረት ሀገራት የብሪታንያን ከህብረቱ ለመልቀቅ ያቀረበችውን ረቂቅ ስምምነት መቀበላቸውን አስታውቀዋል፡፡ ባለፈው ሳምንት የብሪታንያ ጠቅላይ ሚኒስትር ቴሬሳ ሜይ ከህብረቱ ለመለቀቅ ረቂቅ የፍቺ ስምምነት ለካቢኔያቸው አቅርበው ተቀባይነት ማግኘታቸው የሚታወስ ነው።... Read more »

በቀድሞው ኢህዴን (አዴፓ) በዘላቂ በጎ አድራጎት ወይም ኢንዶውመንት ቁመና ይዞ የተመሠረተው ጥረት ኮርፖሬት 20 ኩባንያዎች አሉት:: ከእነዚህ ውስጥ ከሰባቱ በየዓመቱ 100 ሚሊየን ብር አካባቢ ይከስራል:: የጥረት ዋና ሥራ አስፈጻሚ ዶክተር አምላኩ አስረስ... Read more »