የጎዛምንን እንደራሴ ከወንበር የማውረድ  እንቅስቃሴና የሕግ አንድምታው

በምሥራቅ ጎጃም ዞን የጎዛምን ወረዳ የኮሙዩኒኬን ጉዳዮች ጽህፈት ቤት ሰሞኑን በፌስቡክ ገጹ ላይ ያሰፈረው ጹሑፍ የብዙዎች መነጋገሪያ ሆኗል፡፡ የኢፌዴሪ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በአብላጫ ድምፅ ያጸደቀው የአስተዳደር ወሰንና የማንነት ጉዳዮች ኮሚሽን ለማቋቋም... Read more »

ህዝብ የሚያነሳውን የህገ መንግሥት ይከበርልን ጥያቄ እራሱ በማክበር ሊያሳይ እንደሚገባ  ዶክተር ደብረጽዮን  ገለጹ

ህዝብ የሚያነሳውን የህገመንግሥት ይከበርልን ጥያቄ እራሱ በማክበር ሊያሳይ እንደሚገባ  የትግራይ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳደር ዶክተር ደብረጽዮን ገብረሚካኤል ገለጹ፡፡ ምክትል ርዕሰ መስተዳደሩ ከትናንት በስቲያ በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ በሰጡት መግለጫ፤ የትግራይ ህዝብ ህጋዊ በሆነው... Read more »

‹‹የሶማሌዎች መብት በሕገመንግሥቱ መሰረት ከተከበረ መነጠል አያስፈልግም››አቶ አብዱልራህማን መሀዲ  የኦጋዴን ብሔራዊ ነፃ አውጪ ግንባር (ኦብነግ)  ዋና ፀሐፊ

አዲስ አበባ፡- የሶማሌዎች መብት በሕገ መንግሥቱ መሰረት ከተከበረ መነጠል አስፈላጊ መሆኑን እንደማያምን የኦጋዴን ብሔራዊ ነፃ  ግንባር  አስታወቀ፡፡ የኦጋዴን ብሔራዊ ነፃ አውጪ ግንባር ዋና ጸሐፊና መስራች የሆኑት አቶ  አብዱልራህማን መሀዲ በተለይ ከአዲስ ዘመን... Read more »

ስልጣን የሚያዘውም፣ ስልጣን ላይ መቆየት የሚቻለውም ህዝብ ሲፈቅድ ብቻ ነው፤ – አቶ ታዬ ደንደኣ

ኣንኛውም ፓርቲ ስልጣን መያዝ የሚችልውም ሆነ ስልጣን ላይ መቆየት የሚችለው ህዝብ ሲፈቅድ ብቻ መሆኑን ተገንዝቦ መንቀሳቀስ እንደሚገባ የኦሮሮሞ ዴሞክራቲክ ፓርቲ ማዕከላዊ ጽህፈት ቤት የኮሙኒኬሽን ዳይሬክተር አቶ ታዬ ደንደኣ አሳሰቡ፡፡ አቶ ታዬ፣ በኦሮሚያ... Read more »

የ20/80 ቤቶችን ዕጣ ለማውጣት መረጃ የማስገባት ሥራ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፡- የ20/80 የጋራ መኖሪያ ቤቶችን ዕጣ ለማውጣት መረጃውን/ዳታ/ የማስገባት ሥራ በገለልተኛ አካል እየተሠራ መሆኑን የአዲስ አበባ ቤቶች ልማት ፕሮጀክት ጽሕፈት ቤት አስታወቀ፡፡ የጽሕፈት ቤት  የኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ሥራ ሂደት መሪ አቶ ጋሻው... Read more »

የሥጋ ዝምድና የገደበው የኩላሊት ልገሳ

የኩላሊት ንቅለ ተከላ  በቅርብ ዘመድ ልገሳ ብቻ እንዲከናወን በህግ በመወሰኑ  ዘመድ ባልሆኑ ሰዎች ልገሳ መዳን የሚችሉ ዜጎች ለሞትና ለስቃይ እየተዳረጉ መሆኑ ይገለጻል፡፡ አርቲስት ቴዎድሮስ ተሾመ፤ በኩላሊት ህመም ህይወቱ ላለፈው አርቲስት ፍቃዱ ተክለማርያም... Read more »

ኮሚሽኑ – የኦዲት ሥራዎች የሚሠራ ፕሮጀክት ፅሕፈት ቤት  ያቋቁማል

– የ100 ቀናት እቅዱን 60 በመቶ አከናወነ አዲስ አበባ፡- ከአገራዊ የ100 ቀናት ዕቅድ ውስጥ 60 በመቶ ያህል ሥራውን ማከናወን እንደቻለ የፐብሊክ ሰርቪስና ሰው ሀብት ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ ተቋሙ  የመንግሥት አገልግሎት አሰጣጥ በማሻሻል፣ በማዘመንና... Read more »

የውሃ ተቋማት ቆጠራ ተጀመረ

አዲስ አበባ፡-  በአገሪቱ የሚገኙ የውሃ ተቋማት  መረጃ ለመሰብሰብ የሚያግዘው ቆጠራ መጀመሩን የውሃና መስኖ ኢነርጂ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ቆጠራው በአገሪቱ የሚገኙት የውሃ ተቋማት የት እንደሚገኙና ለምን ያክል ሰው አገልግሎት እየሰጡ እንደሚገኙ ለማወቅ የሚያስችል መሆኑም... Read more »

“ኦነግ በሬ እያረደ በተቀበለው ህዝብ ላይ ዘረፋና ግድያ ፈጽሟል” ጄኔራል ብርሃኑ ጁላ

ሠራዊቱ ከትግራይ እንዳይወጣ የሞከሩት ህዝቡና የክልሉ መንግሥት አይደሉም መከላከያን ከኃላፊነቱ ውጪ የክልሎችና የፖለቲካ ሥራን የማሠራት ፍላጎት አለ በሠራዊቱ ላይ ጥላቻ በመንዛት አገርን ለማፍረስ የሚሠሩ አሉ  አዲስ አበባ፡- የጦር ኃይሎች  ምክትል ጠቅላይ ኢታማዦር... Read more »

<<ቃልን ማጠፍ በኦሮሞ ባህል የተለመደ አይደለም>>   አቶ ገላሳ ዲልቦ የሽግግር አካል ኦነግ ሊቀመንበር

  በትግል ውስጥ ወደ 45 ዓመታት ያህል ቆይተዋል፡፡ ለበርካታ ዓመታትም በውጭ አገር የቆዩ ሲሆን፣ ወደ አገር ቤት የገቡት ደግሞ የጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐብይ አህመድን ጥሪ ተከትሎ በታህሳስ ወር ማጠናቀቂያ ላይ ነው –... Read more »