በከተማዋ ከ1ሺ330 በላይ የሸማቾች  ሱቆች ግንባታ ሊጀመር ነው

አዲስ አበባ ፡- በአዲስ አበባ የሚገኙ የሸማቾች ኅብረት ሥራ  ማኅበራትን ለማጠናከርና ለነዋሪዎቹና ለአባላቱ የቅርብ አገልግሎት እንዲሰጡ ለማስቻል 1ሺ 332 የሸማቾች ሱቆችን ለመገንባት ቦታዎች ተለይተው ወደ ግንባታ እየተገባ መሆኑን የአዲስ አበባ ኅብረት ሥራ... Read more »

ባንኩ ከስጋት ተላቆ ሥራውን እንዲጀምር ዞኑ ጥሪ አቀረበ

አዲስ አበባ፡- በአሁኑ ወቅት የተረጋጋ ሰላም እየተፈጠረ ባለበት በምዕራብ ወለጋ ዞን የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሥራውን ያለምንም ስጋት በአግባቡ እንዲጀምር የዞኑ አስተዳደር ጽህፈት ቤት ኃላፊ ጥሪ አቀረቡ፡፡ የጽህፈት ቤት ኃላፊው አቶ ዘሪሁን ተክሌ... Read more »

የተለመደው መንገድ

የቡና ምርታቸውን ወደ ተለያዩ የዓለም ክፍሎች ይልካሉ፤አሜሪካ፣ አውሮፓና ጃፓን ትላልቆቹ የገበያ መዳረሻዎቻቸው  ናቸው – ታዴ ጂጂ የደጋ ጫካ ቡና አምራች ባለቤትና ላኪ አቶ ተስፋዬ በቀለ፡፡ ድርጅቱ በኦሮሚያ ክልል በጉጂ ዞን ሻኪሶ ወረዳ... Read more »

ሃሳብ እናዋጣ!

ኢትዮጵያ የቀደምት ስልጣኔ መገለጫ ናት፡፡ ከሁለት ሚሊኒየም ዓመታት በፊት የነበረችባቸው የስልጣኔ ማማዎችን ስንመለከት በመካከሉ የት ነበርን የሚል ጥያቄን እስከሚያጭር ድረስ ለብዙዎቻችን ግርምትን መፍጠሩ አይቀርም፡፡ አንዳንድ የስልጣኔ አሻራዎቻችን ዛሬም ቢሆን የማንሞክራቸው ምጡቅ የስልጣኔ... Read more »

በበጀት ዓመቱ ከ600 ሺህ በላይ የሥራ ዕድል መፈጠሩ ተገለፀ

አዲስ አበባ፡- በተያዘው በጀት ዓመት ስድስት ወራት 635 ሺህ 89 ለሚሆኑ ዜጎች የሥራ ዕድል መፍጠር መቻሉን የፌዴራል የከተሞች የሥራ ዕድል ፈጠራና ምግብ ዋስትና ኤጀንሲ አስታወቀ፡፡ በኤጀንሲው የኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ዳይሬክተር አቶ አሰፋ ፈረደ... Read more »

የማይመለሰው የከተሞች የውሃ ብድር እዳ

የውሃ ልማት ፈንድ ጽህፈት ቤት ከተቋቋመ በኋላ ከተለያዩ ፋይናንስ ምንጮች የሚያሰባስበውን ሀብት በክልሎች መካከል ለማዳረስ የፍትሀዊ ተጠቃሚነት መርህን ተከትሎ እየሠራ ይገኛል፡፡ በከተሞች የሚታየውን ከፍተኛ የንፁህ መጠጥ ውሃና ሳንቴሽን አቅርቦት አገልግሎት ለማሻሻል ለሚረዱ... Read more »

ሰላምና መረጋጋት ለማምጣት የተወሰዱ እርምጃዎች በቂ አለመሆናቸው ተገለፀ

አዲስ አበባ፡- መንግሥት በአገሪቱ የሚታዩትን የሰላምና የፀጥታ ችግሮች ለመፍታት እየወሰደ ያለው እርምጃ በቂ አለመሆኑን ምሁራን ተናገሩ፡፡ የክልሎች ስልጣን ከፌደራል እየበለጠ መምጣት ሰላምና መረጋጋቱ ላይ ተፅዕኖ እየፈጠረ እንደሚገኝም ጠቅሰዋል፡፡ በወልድያ ዩኒቨርሲቲ የፖለቲካል ሳይንስና... Read more »

ማዕከሉ መቀመጫውን ከጄኔቫ ወደ አዲስ አበባ ሊያዘዋውር ነው

አዲስ አበባ፡- የዓለም ሚቲዎሮሎጂ ድርጅት የአፍሪካ አህጉር ጽህፈት ቤት መቀመጫውን ከጄኔቭ ወደ አዲስ አበባ ሊያዘዋውር እንደሆነ የብሔራዊ ሚቲዎሮሎጂ ኤጀንሲ ገለፀ፡፡ የኤጀንሲው ዋና ዳይሬክተር አቶ ፈጠነ ተሻለ ለአዲስ ዘመን ጋዜጣ እንደገለጹት፤ የአፍሪካ አህጉር... Read more »

የሀሰት ዋጋው

እሳት፣ ውሃ፣ እውነትና ሃሰት የሚባሉ ጓደኛሞች ነበሩ። በዚህ ጓደኝነታቸው ግን ሃሰት ብዙም አልተደሰተም። ጥምረቱም ደስተኛ አላደረገውም። ስለዚህም አንድነታቸውን ማበላሸት ፈልጎ እንዲህ አለ፤ «ለምን ወደ አንድ ስፍራ ተጉዘን እያንዳንዳችን የራሳችንን ግዛት አንመሰርትም? ስለዚህ... Read more »

በሁለተኛው የሶልቭኢት የቴክኖሎጂ ፈጠራ ውድድር 1 ሺ 500 ወጣቶች ይሳተፋሉ

አዲስ አበባ፡- የማህበረሰቡን ችግር መፍታት ላይ የሚያተኩር ‹‹ሶልቭኢት›› የቴክኖሎጂ ፈጠራ ውድድር ከ1ሺ500 በላይ ወጣቶችን በማሳተፍ ለሁለተኛ ጊዜ ትናንት በይፋ ተጀምሯል፡፡ በኢኖቬሽን እና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር በተደረገ ይፋ የመክፈቻ ስነስርአት ላይ በኢኖቬሽን እና ቴክኖሎጂ... Read more »