አዲስ ዘመን መጋቢት 4/2011

xosotin chelseathông tin chuyển nhượngcâu lạc bộ bóng đá arsenalbóng đá atalantabundesligacầu thủ haalandUEFAevertonfutebol ao vivofutemaxmulticanaisbóng đá world cupbóng đá inter milantin juventusbenzemala ligaclb leicester cityMUman citymessi lionelsalahnapolineymarpsgronaldoserie atottenhamvalenciaAS ROMALeverkusenac milanmbappenapolinewcastleaston villaliverpoolfa... Read more »

በኢትዮጵያ አንድ የፖለቲካ እና የኢኮኖሚ ማህበረሰብ የመገንባት ዕድሎች እና ፈተናዎች

መግቢያ  ኢትዮጵያዊያን ከመለያየት ይልቅ አንድነትን፤ ከመራራቅ ይልቅ መቀራረብን እና ከጥላቻ ይልቅ ፍቅርን በመምረጣቸው የሀገራቸውን ሉዓላዊነት ለማስጠበቅ ሲባል በተለያዩ ጊዜ በውጭ ወራሪዎች እና ተስፋፊዎች የተቃጣባቸውን አደጋ በጋራ መመከት ችለዋል። ኢትዮጵያ ከሌሎች የአፍሪካ ሀገራት... Read more »

አገራዊ የመሬት ፖሊሲ ተቀርጾ ሊተገበር ይገባል!

የሰው ልጅ ህልውና/መኖር ሲታሰብ ቅድሚያ የሚሰጠው ጉዳይ መሬት ነው። መሬት ለሰው ልጅ ሁለንተና መገለጫው ነው። መኖሪያው፤ የምግብና የእስትንፋስ ምንጩ፤ የምንነትና የማንነት መታወቂያው ነው። በተለይ እንደ ኢትዮጵያ ባሉ በአብዛኛው የህዝባቸው የኑሮ መሰረት በግብርና... Read more »

መርዶው በቤተሰብ አንደበት

እናቴ ደህና ዋይ ብሎ ተሰናበተኝ። ሶስት ሺህ አራት መቶ ብር አስራት ለቤተ ክርስቲያን በስሜ ስጡልኝ ፤እኔ ቸኩያለሁ ብሎ አባቱን ሚካኤል ቤተ ክርስቲያን ድረስ ሸኝቶት፤ እርሱ መኪናውን እያሽከረከረ ወደ መስሪያ ቤቱ፤ ቀጥሎም ተሽከርካሪውን... Read more »

የአዳዲስ የኢንዱስትሪ ፓርኮች ግንባታ ሊጀመር ነው

አዲስ አበባ፦ በቀጣይ ሁለት ዓመታት ይገነባሉ የተባሉት ሦስት አዳዲስ የኢንዱስትሪ ፓርኮች በሰመራ፣ በአይሻና በአሶሳ ከተማ የሚገነቡ መሆናቸውን አቶ አማረ አስግዶም የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ምክትል ዋና ሥራ አስፈፃሚ ተናግረዋል።  ምክትል ዋና ሥራ... Read more »

የመሬት አጠቃቀም ችግር ለአገሪቱ ዕድገት እንቅፋት ሆኗል

ኢትዮጵያ የመሬት አጠቃቀሟ ሳይንሳዊና ምክንያታዊ ባለመሆኑ፤ እንዲሁም ወጥ አገር አቀፍ ፖሊሲና የአሰራር ስርዓት ባለመዘርጋቷ እድገቷ እየተጓተተ መሆኑን ምሁራን ተናገሩ። በባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ የመሬት አስተዳደር ትምህርት ክፍል ዲንና የዘርፉ ምሁር ዶክተር በላቸው ይርሳው፤... Read more »

የህዝብና ቤት ቆጠራው ዝግጅት እየተጠናቀቀ ነው

አዲስ አበባ፡- የአራተኛው የህዝብና ቤት ቆጠራ ዝግጅት በመጠናቀቅ ላይ መሆኑን ማዕከላዊ ስታስቲክስ ኤጀንሲ አስታወቀ። እስከአሁን ባለው ሂደት በህዝብና ቤት ቆጠራው ዙሪያ ህዝቡን ለማስገንዘብ የተሠራው የቅስቀሳ ሥራ የተፋዘዘ እንደሆነም ተመልክቷል። የማዕከላዊ ስታስቲክስ ኤጀንሲ... Read more »

የ33 ነጥብ 99 ቢሊዮን ብር ተጨማሪው በጀት ጥያቄ አስነሳ

አዲስ አበባ፡- ለህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የቀረበው 33 ቢሊዮን 986 ሚሊዮን 693 ሺህ 730 ብር የተጨማሪ በጀት ጥያቄ ረቂቅ በምክር ቤቱ አባላት ዘንድ ጥያቄ አስነሳ። ምክር ቤቱ ትናንት 4ኛ ዓመት የሥራ ዘመን... Read more »

አዲስ ዘመን መጋቢት 3/2011

xosotin chelseathông tin chuyển nhượngcâu lạc bộ bóng đá arsenalbóng đá atalantabundesligacầu thủ haalandUEFAevertonfutebol ao vivofutemaxmulticanaisbóng đá world cupbóng đá inter milantin juventusbenzemala ligaclb leicester cityMUman citymessi lionelsalahnapolineymarpsgronaldoserie atottenhamvalenciaAS ROMALeverkusenac milanmbappenapolinewcastleaston villaliverpoolfa... Read more »

አዲስ ዘመን መጋቢት 2/2011