በጎንደር በተከሰተው ግጭት ዙሪያ የሚወጡ የተምታቱ መረጃዎች ለውጡን የሚጎዱ መሆናቸውን የኢፌዴሪ መከላከያ ሚኒስቴር አስታወቀ

በጎንደር በተከሰተው ግጭት ዙሪያ እየወጡ ያሉ የተምታቱ መረጃዎች የተጀመረውን ለውጥ የሚጎዱ መሆናቸውን የኢፌዴሪ መከላከያ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ በወቅታዊ ጉዳይ ላይ መግለጫ የሰጡት የኢፌዴሪ ጦር ሃይሎች ምክትል ኤታ ማጆር ሹምና የዘመቻ መምሪያ ሀላፊ ጀነራል... Read more »

አዴፓና አብን በጋራ ለመስራት ተስማሙ

የአማራ ዲሞክራሲያዊ ፓርቲ (አዴፓ) እና የአማራ ብሄራዊ ንቅናቄ (አብን) በጋራ ለመሥራት ተሥማሙ::   ሁለቱ ፓርቲዎች አሁን ያለውን የፖለቲካ አሠላለፍ ታሳቢ ያደረገ የሁለትዮሽ ውይይት በሥራ አሥፈጻሚዎቻቸው በኩል በአቶ ደመቀ መኮንን እና በዶ/ር ደሳለኝ... Read more »

የኢትዮጵያ መንግስትና ኦነግ ችግራቸውን በውይይት መፍታት እንዳለባቸው ተገለፀ

የኢትዮጵያ መንግስትና ኦነግ ችግሮቻቸውን በጠረጴዛ ዙሪያ መፍታት እንዳለባቸው ተገለጸ። በውጭ የሚኖሩ ኦሮሞ ዲያስፖራዎች ለኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ለዶ/ር አብይ አህመድ የላኩትን ደብዳቤ አስመልክቶ ዛሬ በተሰጠ ጋዜጣዊ መግለጫ ላይ ኦሮሞ ዲያስፖራዎች ተወካይ የሆኑት አቶ... Read more »

አዲስ አበባ የአፍሪካ ንግድና የፋይናንስ አለምአቀፍ ጉባኤ ልታስተናግድ መሆኑ ተገለፀ

አዲስ አበባ ከሚያዝያ 3-4/2011 የአፍሪካ ንግድና የፋይናንስ አለምአቀፍ ጉባኤን እንደምታስተናግድ የአዲስ አባባ ንግድና የዘርፍ ማህበራት ምክር ቤት አስታወቀ፡፡ ምክር ቤቱ ዛሬ ባካሄደው የንግድና የፋይናንስ ጉባኤ ላይ መዲናዋ የአፍሪካ ንግድና የፋይናንስ አለምአቀፍ ጉባኤ... Read more »

የመከላከያ መማክርት በጠቅላይ ሚኒስትር ፅ/ቤት ውይይት አደረገ

የመከላከያ መማክርት (ካውንስል) ዛሬ በጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት ውይይት አደረገ የጠቅላይ ሚኒስትር ፅህፈት ቤት እንዳስታወቀው መከላከያ ሠራዊት በህጋዊ ማዕቀፎች፣ በአደረጃጀት፣ በመፈጸም ብቃትና በትጥቅ በከፍተኛ የለውጥ ጎዳና ላይ እንደሚገኝ አንስቷል።   የጦር ኃይሎች ጠቅላይ... Read more »

የኢህአዴግ ስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ከሚቀጥለው ማግሰኞ ጀምሮ መደበኛ ስብሰባውን ያካሂዳል

የኢህአዴግ ስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ከማግሰኞ ጥር 7 ቀን 2011 ዓም ጀምሮ መደበኛ ስብሰባውን እንደሚያካሂድ የኢህአዴግ ምክር ቤት ጽ/ቤት ገልጿል፡፡ ስራ አስፈጻሚ ኮሚቴው በ11ኛው ድርጅታዊ ጉባዔ የተቀመጡ አቅጣጫዎች አፈጻጸም፤ በሀገራችን ወቅታዊ ሁኔታ እና... Read more »

ባህላዊ እሴቶችን ለትውልዱ ማሳወቅ ያስፈልጋል

ታሪኩን፣ ባህሉንና አገራዊ እሴቶቹን የማያውቅ፣ አውቆም ለህብረተሰብ ዕድገት የማይጠቀምበት ቢኖር እርሱ ዕውቀትና ታሪክ ጠል ዜጋ ለመሆኑ ከድርጊቱ በላይ ማረጋገጫ ሊኖር አይችልም፡፡ ኢትዮጵያ በየማህበረሰቡ የሚከወኑ ቀደምት የሥነ-ፅሑፍ ፣የኪነ-ሕንፃ፣የሙዚቃ፣የሽምግልናና እርቅ፣ እንዲሁም ሌሎች ባህላዊ እሴቶችና... Read more »

በበዓሉ አከባበር ለሌሎች አካባቢዎች አርአያ የሚሆኑ ተግባራት ተከናውነዋል

አዲስ አበባ፡- በላሊበላ ከተማ የነበረው የዘንድሮው የገና በዓል አከባበር ለሌሎች አካባቢዎች አርአያ የሚሆኑ ተግባራት የተከናወኑበት እንደነበር የላሊበላ ከተማ አስተዳደር አስታወቀ፡፡ የከተማው ባሕልና ቱሪዝም ጽሕፈት ቤት ኃላፊ አቶ ስጠው ኃይሉ ለአዲስ ዘመን ጋዜጣ... Read more »

   ወጣቶች በጥምቀት በዓል

ጥምቀት የአደባባይ በዓል በመሆኑ ከውጭ ሀገር የሚመጡ እንግዶችን ሳይቀር ሁሉንም ያሳትፋል፡፡ ከጥር 10 የከተራ ቀን ጀምሮ የበዓሉ አክባሪዎች በየአጥቢያቸው  ታቦታትን አጅቦ ወደማደሪያቸው በመሸኘትና ጥር 11ቀንም ታቦታቱን ወደየደብራቸው በመመለስ  በደማቅ ስነስርአት ያከብሩታል፡፡ ከአካባቢ... Read more »

በሜጀር ጀነራል  ክንፈ ዳኘውና በሌሎች ተጠርጣሪዎች ላይ ክስ ተመሰረተ

አዲስ አበባ፦ ፌዴራል ጠቅላይ  ዐቃቤ ህግ ፖሊስ ምርመራውን ባጠናቀቀባቸው በእነ ሜጀር ጀኔራል ክንፈ ዳኘው እና ሌሎች ሰባት ተጠርጣሪዎች ላይ ትናንት በፌዴራል ከፍተኛው ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 15ኛ  ወንጀል ችሎት  ክስ መሰረተ፡፡ በከባድ... Read more »