«ለወረዳ 11 ነዋሪዎች በሙሉ!… በነገው እለት…በወረዳው መሰብሰቢያ አዳራሽ…የሴቶች ቀንን የተመለከተ ስብሰባ ስለተጠራ…የወረዳው ነዋ ሪዎች እንድትገኙ ተብላችኋል…» ጡሩንባ ተነፋ፤ ዜናው ተለፈፈ። ወረዳው በተራ ቁጥር ከፊቱና ከኋላው ካሉ ወረዳዎች ተሽሎ ለመገኘት ነዋሪው ላይ ሥራ... Read more »
እንጉዳይን ከነደም ግባቷ በአይኑ በብረቱ አይቶ የማያውቅ ሰው ሊኖር ይችላል፡፡ ከእነ አካቴው በወጥ ብቻ የሚያውቃትም አይጠፋም፡፡ ይሁን እንጂ በአዲስ አበባ ጎዳናዎች በአስራ አንድ ቁጥር /በእግሩ ማለቴ ነው/ ለተንሸራሸረ ‹‹እንጉዳይን በቤትዎ ጉልቻ ሥር... Read more »
የአሁን ዘመን ወጣቶች የተፈጠርነው ለወሬ እስኪመስል ድረስ አይቶ ማለፍ አይሆንልንም። ‹‹የጉንጬን ወሬ ከሚቀማኝ ገንዘቤን ቢቀማኝ ይሻላል›› ያለኝን ወጣት አልረሳውም፡፡ ፍቅራችንም ሆነ ትዳራችን በማነብነብ የተወጠነ በመሆኑ መሰረቱ ሸክምን የሚችል ጥንካሬ የለውም። አስተሳሰባችንን የሰላ... Read more »
ጋዜጠኛ፡- ‹‹የዓድዋ ጦርነት በማንና በማን መካከል የተካሄደ ጦርነት ነው?›› መላሽ፡- ‹‹በግብፅና በሐረር መካከል›› … ጋዜጠኛ፡- ‹‹የውጫሌን ውል ከኢጣሊያ በኩል ሆኖ ሲያስፈፅም የነበረው ማን ነው?›› መላሽ፡- ‹‹ጋዳፊ›› … ጋዜጠኛ፡- ‹‹ስለ ዓድዋ ጦርነት ድል... Read more »
አንዳንድ ጊዜ በሕይወት ውስጥ መሰናክሎች ያጋጥማሉ። መሰናክሎቹ ከምጣኔ ሀብት፣ ከፖለቲካ አልያም ከማኅበራዊ ጉዳይ ጋር የተያያዙ ሊሆኑ ይችላሉ። ለእነዚህ ችግሮች መፍትሔ ስናጣ ያልተለመደ አካሄድ መከተል ይመጣል፡፡ በተለይ ጤና ነክ ችግሮች ሲያጋጥሙና መፍትሔ ሲጠፋ... Read more »
ኢትዮጵያ የሜዳሊያ ረሃብና ጥሙ የማይበርድላቸው አገርን ከፊት ያስቀደሙ፤ የራሳቸውን አሻራ አሳርፈው የአገርን እሴት ያስጠበቁ ብዙ አትሌቶች ነበሯት፡፡ ነገር ግን ይህ አልበገሬነትና አገራዊ ስሜት እየዋዠቀ በመምጣቱ ከጥቂት ዓመታት ወዲህ የኢትዮጵያ አትሌቶች በዓለም አቀፍ... Read more »