ሞልቶ ፈሰሰ

የሰው የሕይወት ገጠመኞች እጅግ ብዙ ናቸው:: ከጥንት እስከ ዛሬ:: በየዘመኑ አስገራሚ አሳዛኝ ታሪኮች ይከሰታሉ:: ዳርቻ የላቸውም:: እንደገናም ሰው ይወለዳል:: ያድጋል፤ይኖራል፤ ይሞታል::በደስታም ኖሮ ይሁን በሀዘን ያልፋል:: ዘመን ያደመቃቸው ዘመን ያከሰማቸው:: በእጅጉ ውስጥን ይመስጣሉ::... Read more »

በስጦታ የተበረከተን መኪና ለወንዝ ሲሳይ

‹‹አኩራፊ ምሳው ራቱ ይሆናል ››ይላል የሀገራችን ብሂል። ማኩረፍ የሚጎዳው ራሱን አኩራፊውን እንጂ ሌላን አይደለም። በእርግጥ ወደ ዝርዝሩ ከተሄደ እሱም መጎዳቱ አይቀርም ። ይህ ግን እዚህ ኢትዮጵያ ውስጥ ነው፡፡ ጨዋታን ጨዋታ ያነሳዋል ነው... Read more »

የወንድ ልጅ ያለህ!

በሀገራችን ሴት እና ወንድ በመውለድ ዙሪያ የተለያዩ አመለካከቶች አሉ። አመለካከቶቹ ከቤተሰብ አንስቶ እስከ ማህበረሰብ ድረስ ይዝልቃሉ። አንዳንዶች ወንድ ቢወለድ የሚመርጡ ሲሆን፣ ሌሎች ደግሞ ሴት መውለድን ይመርጣሉ። ወንድ ሲወለድ ጥይት የሚተኩስ ማህበረሰብም አለ።... Read more »

ስጦታ ወይስ ተንኮል?

ከዕለታት በአንዱ ቀን ከእንቅልፍዎ ተነስተው በርዎን ሲከፋፍቱ የእርስዎ ያልሆነ አሊያም ባለቤቱ ያልታወቀ ቴሌቪዥን ከደጃፍዎ ቢመለከቱስ? መቼም በጥርጣሬ «ዓይኔ ነው ወይስ አልነቃሁም?» ማለትዎ አይቀርም። እርግጥ ነው እንዴትና በማን እንደመጣ የማያውቁትን ዕቃ በቅርብዎ ማግኘትዎ... Read more »

ክረምት ድሮ- ክረምት ዘንድሮ

 «ቡሄ ካለፈ የለም ክረምት፤ ዶሮ ከጮኸ የለም ሌሊት» ልንል እነሆ ከዛሬዋ ዕለት ደርሰናል። ከቀዝቃዛው ክረምት የሚልቀውን ጊዜ ዘልቀን ልምላሜን ልንቀበል ጥቂት እንደቀረን የ«ሆያ ሆዬ»ው ጨዋታ አብስሮናልና እንኳን አደረሰን። እኔ፤ ዛሬያችን ሲነጋ በወንድ... Read more »

“ተከለከለ!” አሉ

 አንድ ደንብ ሊወጣ ታስቦ ረቂቁ ለውይይት መቅረቡን ሰማሁ፤ በጎዳና ላይ ማደርንና መለመንን የሚከለክል። ሀሳቡ መልካም ነው፤ ግን ውዶቼ አንድ ነገር አሰብኩና ፈራሁ። ምን ፈራህ ካላችሁኝ ክልከላው ራሱ ክልክል እንዳይሆን፤ ቆዩኝማ ወዳጆቼ፤ ልክ... Read more »

ምናኔ

 አንድ በግዜው በጉርምስና ወራቱ የነበረ ወጣት ከገጠር ወላጆቹ ቤት እንደወጣ በዛው ጠፍቶ ይቀራል። በሀገራችን ሰሜን ክፍል የሆነ እውነት ነው። በፍለጋ ሀገር ታመሰ። እናት በነጋ በጠባ አባት ወንድምና እህቶች ዘመድ አዝማዱ ማስኖ ማስኖ... Read more »

የሌባ ወሬ – ቀላሉን ያድርግልን !!

አዲስ አበባን የሚያሳስባት እንደ ጉድ ይቀፈቀፋል። የንጹህ መጠጥ ውሃው ችግር፣ የትራንስፖርት፣ የኑሮ፣ የመኖሪያ ቤት፣ የኤሌክትሪክ ሃይል፣ወዘተ ችግሮች ወይ አብረው አልያም የተወሰኑት በጋራ እየሆኑ ይፈትኗታል። ወትሮም ቢሆን ከኪስ ማውለቅ፣ ከቅሚያ፣ከማጅራት መምታትና ከመሳሰሉት ጋር... Read more »

“ሥመ-ጥር”ን ፍለጋ

አንዳንድ ጊዜ የሚያጋጥሙን የሀሳብ ትግሎች የቃላት ጨዋታ ሊመስሉን ይችላሉ። ለምሳሌ “አዋቂ” እና “ታዋቂ”ን እንኳን ብንወስድ ሁለቱን አንድ አድርገን የምንወስድበት አጋጣሚ ሰፊ ነው። የእኛ አንድ አድርጎ መውሰድ ብዙም ላያወዛግብ ይችላልና እዳው ገብስ ነው።... Read more »

ተጽእኖ ፈጣሪ ሰዎች

ልጆች እንዴት ናችሁ? በዚህኛው አምድ ላይ ታዋቂ ፈላስፋዎችን፣ ጀግና የአገር መሪዎች፣ ሳይንቲስቶችን እና ለአለም ስልጣኔ የበኩላቸውን ድርሻ የተወጡ ሰዎችን እናስተዋውቃችኋለን። እስቲ ልጆች የአለም ስልጣኔ እዚህ እንዲደርስ ትልቅ ድርሻ አላቸው የምትሏቸውና ከዚህ ቀደም... Read more »