
በዩኒቨርሲቲዎች ውስጥ የሚቋቋሙ ማህበራት ግጭቶችን አስቀድሞ በመከላከል ረገድ ሚናቸውን እየተወጡ አለመሆኑን አስተያየት የሰጡ ተማሪዎች ተናገሩ። በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ትምህርታቸውን በመከታተል ላይ የሚገኙ ተማሪዎች ለኢዜአ እንደገለጹት በዩኒቨርሲቲዎች ውስጥ የተማሪዎች፣ የሰላምና ሌሎችም በርካታ ማህበራት... Read more »

በምርምር ሥራ ውስጥ የወንዶችን ያህል የሴቶች ቁጥር ከፍተኛ አይደለም፡፡ ክፍተቱ በዓለም ደረጃ የሚስተዋል ቢሆንም በታዳጊ ሀገሮች ደግሞ የጎላ ነው፡፡ ሴቶች በአንደኛና በሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች ብዛት ያላቸውን ያህል በከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ውስጥ... Read more »
ምስጋናው ታረቀኝ(ስሙ የተቀየረ) አዲስ አበባ ውስጥ በአንድ የግል ትምህርት ቤት የሚያስተምር የቅርብ ጓደኛዬ ነው፡፡ ብዙውን ጊዜ የሳምንቷን የመጨረሻ የዕረፍት ቀናችንን በአንደኛችን ቤት ሆነን እናሳልፋልን፡፡ በአንዱ ቀን ታዲያ እንደተለመደው ስለ ሥራ እየተጨዋወትን ሳለ፤... Read more »

ሃላፊነቱ የሁላችንም ነው ! ዛሬ በመላው ዓለም የሚከበረውን ፀረ-ጾታዊ ጥቃት ቀን በማስመልከት ከኢፌዲሪ ፕሬዝደንት ጽ/ቤት የተላለፈ መልዕክት የተ.መ.ድ ጠቅላላ ጉባኤ በሴቶችና ሴት ልጆች ላይ የሚፈጸመውን ጾታዊ ጥቃት የማስቀረት ቀን በአለም አቀፍ ደረጃ... Read more »
ስለ ሴቶች እኩልነት ብቃት፣ እምቅ ክህሎት ብዙ ተብሏል። በተግባር ይህን ብቃታቸውን እንዲያወጡ እየተሰጠ ያለው እድል ግን ዳዴ ከማለት የዘለለ አይደለም።በአንጻሩ አጋጣሚው ሲፈጠርና አንዳንዴም በሁኔታዎች አስገዳጅነት ማህበረሰቡ ለወንዶች ብሎ ባስቀመጣቸው ቦታዎች ሴቶች አስደናቂ... Read more »
የኢፌዴሪ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የጨቅላ ህጻናት ማቆያ ማዕከሉን ስራ አስጀምሯል። የህጻናት ማቆያው ዋና ዓላማ የህጻናትን መብት ለማስጠበቅ በተለይም አንድ ህጻን እስከ ስድስት ወር ድረስ የእናት ጡት ወተት አግኝቶ እንዲያድግ ማስቻል ነው።... Read more »
የልደታ ምድብ 4ኛ ወንጀል ችሎት ህጻናትን በመድፈርና በግድያ ወንጀል የተጠረጠሩ ሁለት ግለሰቦች ላይ የ10 ቀን ተጨማሪ የምርመራ ጊዜ ሰጥቷል። ከሀምሌ 26 እስከ 30 ቀን 2010 ዓ.ም በጂግጂጋና በአካባቢው በተፈጸመ ወንጀል ህጻናትን በመድፈርና... Read more »

በኢትዮጵያ ባለፉት ሁለት አስርት ዓመታት በጤና አገልግሎት ላይ ያከናወነቻቸውን ሰፋፊ ተግባሮች ተከትሎ በእናቶችና ሕፃናት ጤና ላይ አመርቂ መሻሻል መታየቱን በቅርቡ ይፋ የተደረገ አንድ ጥናት አመልክቷል፡፡ ከአውሮፓውያኑ 2000 ጀምሮ የእናቶች፣ የጨቅላ ሕፃናትና ልጆች... Read more »
ባርኔጣ፣ ኮፍያና ቆብ ሁሉም ለእራስ መከለያ ለተመሳሳይ ጥቅም የሚውል ቢሆንም የቆብ አገልግሎት ከባርኔጣና ከኮፍያ ይለያል፡፡ ቆብ መነኮሳት የሚያደርጉት ሲሆን፣ ባርኔጣና ኮፍያ ሁሉም ሰው የሚገለገልበት ነው፡፡ ባርኔጣ ወይም ኮፍያን በአብዛኛው የሚጠቀሙት ወንዶች ቢሆኑም... Read more »
300 የሚሆኑ የአዲስ አበባ ከተማ ወጣቶች ለህዝብ ለህዝብ ግንኙነት በዛሬው ዕለት የአማራ ክልል ዋና ከተማ ወደ ሆነችው ውቢቷ ባህር ዳር እያመሩ ነው ተባለ፡፡ በምክትል ከንቲባው የሚመራው የልዑካን ቡድን በሶስት ቀን የባህርዳር ቆይታው... Read more »