የመንግሥት እገዛ በፈጠራ ቴክኖሎጂ

ሮቦቶችን የመፍጠር ብቃት የቴክኖሎጂ ልህቀትንና የሰው ልጆች የፈጠራ አቅምን የሚያሳዩ ብቻ ሳይሆኑ የሰው ልጆች የህልውና ሥጋት ሊሆኑ የሚችሉበት ደረጃ ላይ ስለመሆናቸው የሆሊውድ የሲኒማ ባለሙያዎች በተለያዩ ጊዜያት በሠሯቸው ፊልሞች ለማሳየት ሞክረዋል፡፡ የመጀመሪያው ሥጋትም... Read more »

ጥምር ትውልድ ያላቸው መሪዎች ለሀገር አንድነት ያበረከቱት አስተዋጽኦ

የዚህ ጽሑፍ ርእሰ ጉዳይ ጥምር ትውልድ የነበራቸው የኢትዮጵያ መሪዎች ስለ ኢትዮጵያ ሕዝብ አንድነት የከፈሉት መሥዋዕትነት ለዛሬው ማንነታችን መሠረት ስለሆነ በአድናቆት ልንዘክራቸው የሚገባ መሆኑን ለማሳሰብ፤ ይልቁንም የመንግሥታችን መልክ እንደ ሕዝቦቻችን ሁሉ ኅብረ ብሔር... Read more »

የዋለልኝ እይታ

የብሄር ብሄረሰቦችን ቀን እያከበርን ሳለን በኢትዮጵያ የተማሪዎች ትግል ውስጥ ለመጀመሪያ ጊዜ የብሄር ጥያቄን ያነሳ ታጋይ ማስታወስ ተገቢ ስለመሰለንና ወዲህም የብሄር ብሄረሰቦች ቀን እንዲሆን የተወሰነው ዕለት ህዳር ሃያ ዘጠኝ ቀን እሱም ከዚህ ዓለም... Read more »

አዲስ አበባ የሕዝቦች ኅብርና ውሕደት የፈጠራት ሐውልት

አዲስ አበባ የኢትዮጵያ መዲና ከሆነች ከመቶ ዓመት በላይ አስቆጠረች፡፡ በዚህ ዕድሜዋ ከአራቱም አቅጣጫዎች የሚጎርፉት ዜጎች ተጋብተው፣ ጎጆ ቀልሰው ንብረት አፍርተው በማኅበራዊ ተቋሞቻቸው ተሣሥረው ይኖሩባታል፡፡ የዚህችን ከተማ ዕድሜና ታሪክ ከዳግማዊ ምኒልክ ጋር አያይዘው... Read more »

ለፍሬያማ የአፍላነት ዘመን

የኢትዮጵያ ሕዝብ ከግማሽ በላይ የሚሆነው ወጣት እንደሆነ መረጃዎች ያሳያሉ፡፡ ይህ ኃይል በትምህርትና በእውቀት እንዲበለጽግ፤ በስርዓት እንዲገራ በማድረግ ለአገሩ የድርሻውን እንዲያበረክት ዕድል መስጠት ተገቢ ነው፡፡ በተለይም ዛሬ አገራዊ ለውጥና የልምላሜ ተስፋ በሚስተዋልበት ልዩ... Read more »

ገዳ ስለዴሞክራሲ የምንማርበት ሳይሆን የምናስተምርበት

ዲሞክራሲያዊ አመራር ወይም አስተዳደር የበቀለበትን እና የበለጸገበትን ዘመን ስናስብ ከክርስቶስ ልደት በፊት በአምስተኛው ምዕተ ዓመት ውስጥ መሆኑን ታሪክ ይነግረናል፡፡ የዚህ ታሪክ ባለቤት ሆና የምትጠቀሰው ግሪክ ለዓለም አስተዋጽኦ ባደረገችው የአመራር ዘይቤ ክብር ይሰማታል፡፡... Read more »

ላይለያይ የተዋሐደ፣ ላይነጣጠል የተጋመደ ሕዝብ

በዛሬዪቱ ኢትዮጵያ ውስጥ የሚኖሩ ልዩ ልዩ ጎሳ እና ነገዶች በረጅሙ የኢትዮጵያ ታሪክ ውስጥ እርስ በርስ ትርጉም ያለው ግንኙነት በመፍጠር እንደ አንድ ቃል ተናጋሪ፣ እንደ አንድ ልብ መስካሪ ሆነው የቆሙ የአንድ ሀገር ወገኖች... Read more »

ሸበልን በጤና

አቧራማውን ጥርጊያ መንገድ አልፈው ከመንደሩ መሀል ሲደርሱ ያልተበረዘው ነፋሻ አየር ይቀበልዎታል። ይህኔ የደከመ አካል በርትቶ በአዲስ ሀይል ይታደሳል። ዓይኖችም ውብ ተፈጥሮ ይቃኛሉ። በዚህ ስፍራ የተለየ ውበት አለ። የገጠሩ ባህልና ወግ የአካባቢው መለያ... Read more »

ተደራሽ ያልሆነው የፓርኪንሰን  ህክምና

መንቀጥቀጥ፣ የሰውነት መድረቅ፣ የሰውነት ሚዛን መሳትና ዘገምተኛ እንቅስቃሴ ማሳየት የህመሙ ምልክቶች ሲሆኑ  ድብርት፣ እንቅልፍ ማጣት፣ ለመፃፍ እና ለመናገር መቸገር፣ የምራቅ መዝረብረብ፣ የሆድ ድርቀትና የማሽተት ችሎታ መቀነስ ደግሞ ተጨማሪ የህመሙ ምልክቶች ናቸው፡፡  የፓርኪንሰን... Read more »

እንኳን አደረሳቸው!

ኧረ ጎበዝ አሁንስ በጣም እየባሰብን መጣ!  የሰሞኑን ነገር ያየ ሰው ‹‹እውነት ኢትዮጵያዊ ነን?›› ብሎ አይጠራጠርም? ቆይ ግን የእንቁጣጣሽ ሰሞን ይህን ያህል ‹‹እንኳን ለአዲሱ ዓመት አደረሳችሁ›› ተባብለን ነበር? ትልልቅ የገበያ ማዕከላትና ሱቆች የ‹‹ሳንታ... Read more »