“በአንድ ወቅት የአገር ባለውለታ ነበርን …” ሻምበል ጥላሁን መንግስቴ 

ጠዋት ታይቶ ረፋድ ላይ እንደሚጠፋ ጤዛ፤ ዛሬ ላይ በዙሪያችን የምናያቸው ነገሮች ሁሉ ነገ ላይገኙ ይችላሉ። ይህን ዓይነት ክስተት በብዙ ሰዎች ሕይወት ውስጥ አልፎ ይታያል። ታላቅ ሥራን የሠሩና በክብር የቆዩ ሰዎች ተረስተው፤ ደግሞ... Read more »

አባ ገዳ – ለሕዝቡ ሰላም የሚለምን «የማገኖ» ተወካይ

የጌዴኦ ብሔረሰብ አባላት ባህላዊውን የገዳ ስርዓት ከመመሥረታቸው በፊት በእማዊ ዘመን ይተዳደር እንደነበር ይነገራል። ይህ ዘመን የሴቶች ፈላጭ ቆራጭነት የነገሠበት፣ በወንዶች ላይ የሴቶች የበላይነት የሚንፀባረቅበት በመሆኑ «የአኮማኖዬ» ዘመን ተብሎ ይጠራ ነበር አሉ። «አኮማኖዬ»... Read more »

ተዋዋቂ «ምድረ ቀደምት»

በ1955ዓ.ም ንጉሠ ነገሥቱ አፄ ኃይለ ሥላሴ ዘመነ መንግሥት ነው፤ የውጭ ሀገር ትምህርት ተከታትለው ወደ ሀገራቸው የተመለሱት አቶ ሀብተሥላሴ ታፈሰ ወደ ንጉሡ ቀርበው ሃሳባቸውን አስደመጡ። ይህም ስለ ቱሪዝም ድርጅት አስፈላጊነት ነበር። ሃሳባቸውን ተቀባይነትን፣... Read more »

በአዝናኝ ታሪካዊ ግጥሞች የታጀበ መጽሐፍ

የወለጋው ተወላጅ አለቃ ተክለ ኢየሱስ ዋቅጅራ «የጎጃም ታሪክ» ብለው በእጅ የጻፉትን ዶክተር ሥርግው ገላው፤«የኢትዮጵያ ታሪክ ከአለቃ ተክለ ኢየሱስ ሐተታ» ብለው በ2002 ዓ.ም እንዳሳተሙት ይታወሳል። ይህ መጽሐፍ የሀገራችንን ታሪክ ሳቢነትና አዝናኝነት ባለው መንገድ... Read more »

ኪነጥበብ ዜና

«ዮቶር» መጽሐፍ ዛሬ ያወያያል ሚዩዚክ ሜይዴይ ኢትዮጵያ የመጻሕፍት ንባብ እና ውይይት ዝግጅት ክፍል ከኢትዮጲስ ኮሌጅ ጋር በመተባበር ዛሬ እሁድ ግንቦት 11 ቀን 2011ዓ.ም ከቀኑ 8:00 ሰዓት ጀምሮ «ዮቶር» በተሰኘውና በዓለማየሁ ደመቀ በተዘጋጀው... Read more »

የደብረማርቆስ ዩኒቨርሲቲው የጥበብ መድረክን በወፍ በረር

‹‹የጋራ ባህላዊ ዕሴት ለጠንካራ አገራዊ አንድነት ›› በሚል መሪ ቃል ዛሬ በደብረማርቆስ ዩኒቨርሲቲ የተካሄደው አውደ ርዕይ በኪነጥበብና አገራዊ ጉዳዮች ላይ ያተኮሩ ጥናታዊ ወረቀቶች ቀርበዋል። ውይይት ተደርጎባቸዋል። አውደ ርዕዩን የከፈቱት የደብረማርቆስ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንት... Read more »

ወረቀትን ከእንሰት ቃጫ የማምረት የፈጠራ ሥራ

ወረቀት ለማምረት እንደ ዋና ግብዓት የሚታወቀውና የተለመደው እንጨት ቢሆንም አቶ ተስፋዬ መኮንን ወረቀትን ለማምረት ከተለመደው ግብዓት ወጣ በማለት ከእንሰት ቃጫ (ኮባ) ላይ ወረቀት ማውጣት ወይም ማዘጋጀት ችለዋል። «ተስፋዬ፣ ሊያና ወይንሸት ኤኮ ፔፐር... Read more »

“የዓለማችን ርሃብ የስንዴ እና የበቆሎ ሳይሆን የትክክለኛ መሪ ማጣት ነው” ረዳት ፕሮፌሰር ምህረቱ ሻንቆ

መልካም ዘር ተዘርቶ ክፉ ዘርን አይሰጥም፤ መጥፎም ዘርም መልካም ፍሬን አያፈራም። የዘራኸውን ያንኑ ታጭዳለህ። አደራውን ዘንግቶ ከህዝቡ የሚሰርቅ መሪ ባለበት ሀገር ህዝቡ ሌባ እንደሚሆን ግልፅ ነው።  የመጀመሪያ ዲግሪውን በታሪክ ትምህርት ከባህርዳር ዩኒቨርሲቲ፥... Read more »

‹‹መሬት የሚያበላ እንጂ የሚያጣላ ሊሆን አይገባም››-የመተከል ዞን ወጣቶች

 የግንቦት ወር በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ለሚገኙ ወጣቶች ለየት ያለ መሆኑ ይነገራል፡፡ ቅጠላቸውን አርግፈው የተንጨፈረረ የቅርንጫፍ ዘለላ የተሸከሙ ረዣዥም ዛፎች፤ ለምለም አረንጓዴ ቅጠል ማልበስ ይጀምራሉ፡፡ ሲረግጡት ከሥፖንጅ ባልተናነሰ ትንቡክ ፣ትንቡክ የሚለው ለም አፈር... Read more »

ወጣቶቹ እና የጋራ ዝንባሌያቸው

ወጣትነት እጅግ አስደሳችና አጓጊ የዕድሜ ክልል እንደሆነ ብዙዎች ያምናሉ። በወጣትነት ጊዜ የነበረን ጉልበትና ከፍተኛ የሆነ ሁሉን የማወቅ፣ የመዝናናት፣ የመስራት፣ የማደግና የመለወጥ የተነሳሽነት ስሜት በቀላሉ የሚታይ አይደለም። ጊዜው ምንም እንኳን ጨዋታና መዝናናትን አብዝቶ... Read more »