አሰልጣኝም ሰልጣኝም ከማይተዋወቁበት የስፖርታዊ የአካል እንቅስቃሴ ማዘውተሪያ ከሆነው መስቀል አደባባይ በማለዳ ተገኝቻለሁ፡፡ ያለ ፆታና ያለ ዕድሜ ገደብ ፍላጎት ያሰባሰባቸው ሰዎች በሕብረት ይሠራሉ፡፡ በማለዳው ውርጭ ከፊታቸው ነጭ ላብ ችፍ ብሎ በጉንጫቸው ኮለል ይላል፡፡... Read more »
የትምህርትና ስልጠና ጉዳይ፣ በየትኛውም ደረጃ ይሁን እርከን፣ ከዚህ በመለስ የሚባል አይደለም። ከተሳታፊና ተጠቃሚነት አኳያም የእነ እከሌ ነው/አይደለም ብሎ ነገር አይሰራም። ሁሉም ሰው፤ ሁሉም ዜጋ እኩል ተጠቃሚ ነው። ይህን መሰረታዊ ጥቅም ከሚያስፋፉት አካላት... Read more »
ትዳር ተፋቅሮና ተሳስቦ ለመኖር ለራስና ለወዳጅ ዘመድ ደስታ የሚሰጥ፤ የትውልድ ቀጣይነት እንዲኖረው አበርክቶ ያለው ነው። ኅብረተሰብ የአገር መሠረት መሆኑ ስለታመነበትም በእምነት እና በአስተዳደ ር ሕግጋት ጥበቃ ይደረግለታል። ትዳር እንዲጸና የአገር ባህል የእምነት... Read more »
ታናሽ እና ታላቅ፣ ቀይ እና ጥቁር፣ ሙስሊም እና ክርስቲያን፣ ደግ እና ክፉ፣ የሰው ልጅ እና እንሰሳ የሚባል መከፋፈያ መስፈርት አይታሰብም። አንዱ ጠግቦ ሌላኛው ተርቦ፤ አንዱ ተደስቶ ሌላኛው አዝኖ የሚያድርበት ስርዓት በዛች ከተማ... Read more »
ባህላዊ ምግቦች የእንግዶች መቀበያ፤ የቤተሰብ፣ የጎረቤት፣ የጓደኛ መገባበዣ፤ ከሀገር ወጥቶ የሚኖር ኢትዮጵያዊን በትዝታ መመለሻ ናቸው። እናም እነዚህን ባህላዊ የምግብ ማህደራችንን ልንገልጥ ለዛሬው የትግራይ ክልልን መረጥን። በትግራይ ባህላዊ ምግቦች ስራ ላይ ተሰማርታለች፤ውልደቷም ሆነ... Read more »
ባሳለፍነው ሳምንት ነበር “የስክንድስ ዝምታ” የሚለው መጽሐፍ የተመረቀው። መፅሐፉ በደራሲ መጋቢ አዲስ አማኑኤል መንግስተ አብ የተጻፈ ሲሆን በአንድ መቶ ስልሳ አራት ገጾች የአንድ መቶ ብር የመሸጫ ዋጋ ተቆርጦለት ለአንባቢያን ቀርቧል። በኢትዮጵያ ቅርስ... Read more »
ነገ አዲስ ቀን ነው፤ አረንጓዴው ወርቅ የሚመጣበትና ልምላሜ የሚታፈስበት ጊዜ። “ድልድዩን” ተሻግሮ “አረንጓዴው መስክ” ላይ መቦረቅን ንጹህ አየር መተንፈስን በውብ ከተማ መኖርን ማን ይጠላል ። ለዚህ ደግሞ አረንጓዴ ስፍራን መናፈቅ ብቻ ሳይሆን... Read more »
ባቡር ዘመኑ ከፈጠራቸው የሳይንስና ቴክኖሎጂ ውጤቶች አንዱ ነው። ዛሬ ላይ ቴክኖሎጂው እየዘመነ በምቾትና በፍጥነት አየር ላይ እየቀዘፈ ብዙ ሺህ ማይሎችን አቋርጦ ከሚያልፈውና የዘመኑ የመጨረሻ ፈጣን የመጓጓዣ ቴክኖሎጂ ውጤት ከሆነው አውሮፕላን ቀጥሎ ባቡር... Read more »
ሞት ቀድሟቸው ሬሳቸው በሳጥን ታሽጎ እንዳይጓዝ ማልደው የተነሱ ታካሚዎች የሽንትና የደም ናሙና በመስጠት የላቦራቶሪውን ክፍል ከበዋል፡፡ ድንገት መብራት ጠፋ፡፡ ወረፋ ሲጠባበቁ የነበሩ ተገልጋዮች ደነገጡ፤ በሸቁ፡፡ አንደኛው ድምፁን ከፍ አድርጎ፤ ባለሙያዎችን የሚያጥላላ ንግግር... Read more »
በክረምት ወቅት እረፍት ላይ ያለው ተማሪ እንደ አንድ ትልቅ አቅም ሆኖ በተለያየ የስራ ደረጃ ላይ ከሚገኙ ወጣቶች ጋር ተደምሮ በቁጥር በዛ የሚሉ ወጣቶች በዚህ ወቅት ሊከናወኑ የተያዙት የበጎ ፈቃድ አገልግሎትና የችግኝ ተከላ... Read more »