«ፊቼ»፣ «ጊፋታ»፣ «ያሆዴ» እና «ጋሪ ዎሮ» – የብሔረሰቦቻችን ዘመን መለወጫዎች

የኢትዮጵያ ሕዝብ በየዓመቱ በታላቅ ስሜት ከሚያከብራቸው በዓላት ውስጥ የዘመን መለወጫ በዓሎቻቸው በዋናነት ይነሳሉ። በእነዚህ በዓላት ሰው እንደ ዕፅዋት ሁሉ መስከረምን ይዞ በተስፋ ስሜት ይለመልማል። በአልባሳት፣ ያጌጣል፤ የሚመገበውንም አዘጋጅቶ በአብሮነት ይመገባል። ከሚያበሩት ችቦና... Read more »

«ጥቁር ሽታ»

የትልቅ ስነፅሁፍ ባህሪያት ውበት፣ ጠንከር ያለ ሃሳብ፣ ለስሜት ቅርብ መሆን፣ በምናብ ሲራቀቅ፣ ደራሲው የራሱ የሆነ ለዛ ሲኖረው፣ በግዜ የተፈተነ፣ ለህይወት የሚጠቅም ዋጋ ሲኖረው ነው። እንዲሁም ለብዙ ሰዎች ትርጉም የሚሰጥ ሲሆን፣ ዓለምአቀፋዊነት ሲላበስ... Read more »

የጃርት እንጉርጉሮ

እንጉርጉሮ ለስለስ ባለ ድምጽ የሚዘፈን ወይም የሚዜም ኀዘንና ብሶት፤ የደስታ ስሜት የሚገለጽበት፤ ሥላቃዊ ወይንም ለዘኛ ጨዋታ የሚሰማበት የዜማ ወይም የቁዘማ ስልት ነው ። በመላ ሀገራችን በግብርና ሥራ የሚኖሩ አርሶ አደሮች እንደ ጃርት፣... Read more »

መገዳደል ለምን?

ለበርካታ አሥርት ዓመታት በአገራችን በተለያዩ የርዕዮተ ዓለምና ምናባዊ ቅርፆች ሲንገታገት የቆየው የዴሞክራሲ የፍትህ የእኩልነትና የነፃነት ትግል አሁን ካለበት ተስፋን ከሰነቀና ስጋትን ከቋጠረ እርከን ላይ ደርሷል። ይህንን ትግል እዚህ ደረጃ ላይ ለማድረስ ደግሞ... Read more »

‹‹ለክልላችን አጀንዳ የሚፈጥሩለት ሰዎች በርካታ ናቸው››

አቶ ተመስገን ጥሩነህ የአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ርዕሰ መስተዳድር  በቀድሞው ጎጃም ክፍለ ሀገር ተወለዱ፡፡ የመጀመሪያ ዲግሪ በኮምፒውተር ሳይንስ እና በተቋም የለውጥ አመራር ትምህርት ሁለተኛ ዲግሪ አላቸው፡፡ በመከላከያ ሠራዊት ውስጥ ሲያገለግሉ እስከ ሻለቅነት... Read more »

የበጎ ፈቃድ አገልግሎት-የሰብአዊነት ትሩፋት

መሠረታዊ እሳቤ ፍልስፍና በየዘመናቱ ዓይኑን ከሚጥልባቸው ትላልቅ ሥነ ምግባራዊ ሐሳብና ተግባራት አንዱ በጎ ፈቃደኝነት ነው። ፍልስፍና ሲነሳ ስሙ ሳይጠቀስ የማይታለፈው የግሪኩ ሰው አርስቶትል ከ2300 ዓመታት በፊት “What is the essence of life?... Read more »

ጨለማን መግፈፍ የቻለ ፈጠራ

ችግር ፈቺ ሳይንሳዊ ጥናትና ምርምሮች ለሀገር ዘርፈ ብዙ ለውጥ የሚያበረከቱት አስተዋጽኦ የጎላ ነው። ለዚህም ነው ሀገራዊ የፈጠራ ስራዎችን ለማበረታታት በሀገር ደረጃ ጥረት በመደረግ ላይ ያለው፤ ሀገር በቀል የሆኑ የፈጠራ ስራዎች መነሻቸው አካባቢያዊ... Read more »

የመድሃኒት አላስፈላጊ ክስተቶችን በአዲስ መላ

የመድሃኒት የጎንዮሽ ክስተት /Adverse Drug Event/ መድሃኒቶች ጥራት፣ ደህንነትና ፈዋሽነታቸው በሳይንሳዊ መንገድ ከተፈተሸ በኋላ በሰዎች ሲወሰዱ የሚፈጠር አላስፈላጊ ክስተት ነው፡፡ የአለም ጤና ድርጅት ያስቀመጠው መስፈርት እንደሚያሳየው፤ በአንድ ሃገር ውስጥ ካለው የመድሃኒትና የጤና... Read more »

አገር በቀል እውቀት ለአገራዊ እድገት

 በኢትዮጵያ በርካታ አገር በቀል እውቀቶች ቢኖሩም እነዚህን እውቀቶች በቅጡ ተገንዝቦና ጥናት አድርጎ ለአገር ልማት፣ ሰላምና የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ሂደት ውስጥ ጠቀሜታ እንዲሰጡ ብሎም ለቀጣዩ ትውልድ እንዲተላለፉ ማድረግ ላይ ክፍተቶች አሉ፡፡ በተለያዩ አካባቢዎች... Read more »

የኪነ ጥበብ ዜና

 «ለጋሽ ነኝ» ኮንሰርት ተካሄደ  በሐበሻ ዊክሊ አስተባባሪነት ትናንት መስከረም 17 በሞዛይክ ሆቴል የተዘጋጀው «ለጋሽ ነኝ» ኮንሰርት ለሙዚቀኛ ሙሉቀን ታከለ የህክምና ወጪ የሚሆን ገቢ የማሰባሰቢያ ፕሮግራም ነው:: የመግቢያ ዋጋው መደበኛ 300 ብር፣ ቪአይፒ... Read more »