ያልተዘመረለት አዝማሪ

ህብረተሰቡ በአዝማሪ ሙዚቃ ሰርጉን አድምቆበታል፤ መንፈሱን አድሶበታል፤ ማህበራዊ ሥርዓቱን ጭምር አርቆበታል።በተለይ አዝማሪነት በትምህርት የተደገፈ ሲሆን ምን ያህል ተጽዕኖ ሊፈጥር እንደሚችል ሳይታለም የተፈታ ነው።ያልተዘመረለት አዝማሪው በሙያ ሁለተኛ ዲግሪውን ያገኘ ነው።ቆንጆ ክራር ደርዳሪም ነው፤... Read more »

«ዳራሮ» የአዲስ ዓመት ብስራት

የጌዲዮ ዞን ዋና አስተዳዳሪ አቶ ገዙ አሰፋ ባሳለፍነው ሳምንት በአዲስ አበባ በሰጡት መግለጫ ጌዲዮ ጥር 16 ቀን በባህላዊው መንገድ አዲስ ዓመት በደማቅ ሁኔታ ያከብራል ማለታቸው የሚታወስ ነው። ይህንን ተከትሎም ትናንት የዳራሮ አዲስ... Read more »

ስለበገና በጥቂቱ

ኢትዮጵያ በተፈጥሮ ውበቷ በታሪክ ቅርስ በበርካታ ብሔር ብሄረሰቦች መገኛ በቱሪዝም አብቶቿ የምትታወቅ አገር እንደሆነች እሙን ነው። ከእነዚህ መካካል ባህል አንዱ እና ዋነኛው ነው። ባህል ሲባል በመሰረቱ እጅግ ክቡር ነው፤ የአንድ ህብረተሰብ ባህል... Read more »

ስትሮክ- የሕይወትን ፈተና እያከበደ ያለው በሽታ

ነገሩ ከሆነ መንፈቅ አልፎታል። ሰውዬው በድንገት ተዝለፍልፈው ራሳቸውን ይስታሉ። ምን እንደሆኑ እንኳን ለማስረዳት አንደበትም ሆነ ጊዜ አላገኙም። ቤተ ዘመዶች የሚይዙት የሚጨብጡት እስኪያጡ ድረስ ድንጋጤ ላይ ወደቁ። ባለቤታቸውና የአራት ልጆቻቸው እናት የሆኑት ወይዘሮ... Read more »

የካንሰር ህክምና ‹‹በናኖ ፓርቲክሎች››

ካንሰር በአለማችን እጅግ አስቸጋሪና ህይወት ቀጣፊ እየሆኑ ከመጡ በሽታዎች አንዱ ሲሆን፣ በሽታውን ለመከላከልና ለመቆጣጠር የሚደረገው ጥረትም እጅግ ፈታኝ እየሆነ መጥቷል። በአሁኑ ወቅትም ኤች አይቪ ኤድስ፣ ሳምባ ነቀርሳና የወባ በሽታዎች በጋራ እያደረሱ ካሉት... Read more »

አካባቢያዊ ችግር መግታት ያስቻለ ፈጠራ

 የሳይንስና ቴክኖሎጂ ዘርፍ የምርምርና የፈጠራ ክህሎት ያለው፤ ብቃቱ የተረጋገጠ፤ የሰለጠነ የሰው ኃይል በማፍራትና ተወዳዳሪ የሚያደርጉ ቴክኖሎጂዎች ለኢንዱስትሪው በማሸጋገር የሚያደርገው አስተዋጽኦ እጅግ የላቀ ነው። በአገር አቀፍ ደረጃ የሚደረጉ የምርምርና የፈጠራ ሥራዎችን በማስፋፋት ሁለንተናዊ... Read more »

“ትዳር በሰበብ የማይፈርስ ህብረት ነው ” የ50 ዓመት የትዳር አጋሮች

የሰው ልጆች በዚህ ምድር ላይ መኖር የጀመሩትና ማህበራዊ መስተጋብር እንደ ህብረተሰብ ክፍል ብሎም እንደ ሀገር መኖር የጀመሩበት ጊዜ እና ቦታ ላይ የታሪክ ሊቃውንት በእርግጥ ይሄ ጊዜና ቦታ ባይሉንም ረጅም ዘመናትን እንዳስቆጠሩ ይገልፃሉ።... Read more »

‹‹ስላለፈ ታሪካችን ማወቅ ማንነታችንን… ለመገንባት መሰረታዊ ጉዳይ ነው›› ንጉሠ ነገሥት ቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ

በአፍሪካ አንድነት ድርጅት ምስረታ ላይ የተናገሩት- 1955 ዓ.ም. ታላቁ ቤተ መንግሥት በሌላ በኩል “የአፄ ምኒልክ ቤተ መንግሥት” ተብሎ ይታወቃል። ይህ ቤተ መንግሥት ላለፉት 130 ዓመታት በርካታ አገራዊና አህጉራዊ ፋይዳ ያላቸው ሁነቶች የተፈፀመበት... Read more »

ሕክምና ከበር ይጀምራል!

ጊዜው በኅዳር ነበር። በሥራ ጉዳይ እግሬ ጥቁር አንበሳ ሆስፒታልን ሳይረግጥ አይውልም። በዚህ ምክንያት በየመግቢያው በጥበቃ ላይ የተሰማሩት አካላት ከታካሚዎች ጋር የሚፈጥሩት እሰጣ ገባ እመለከት ነበር። በወጉ ምላሽ ሰጥቶ ከማስረዳት ይልቅ የደከሙና ጉልበት... Read more »

የተሳፋሪ የደህንነት ቀበቶና የአሽከርካሪው ቅጣት

አንድ ወጣት በትራፊክ ፖሊስ ተይዞ በመደናገጥ ስሜት በእጁ የያዘውን ወረቀት እያሳየው ያስረዳዋል:: መቼም ትራፊክ ፖሊስንና አሽከርካሪን የሚያገናኛቸው የትራፊክ ህግ ነው፤ አልኩ:: ወጣቱ የነበረበትን የክስ ቅጣት ሳይከፍል ዳግመኛ መቀጣቱ ነበር ያርበተበተው:: ክፍያው በባንክ... Read more »