ቁጥሮች ይናገራሉ

አዲስ ዘመን ግንቦት 2/2012 አብርሃም ተወልደ xosotin chelseathông tin chuyển nhượngcâu lạc bộ bóng đá arsenalbóng đá atalantabundesligacầu thủ haalandUEFAevertonfutebol ao vivofutemaxmulticanaisbóng đá world cupbóng đá inter milantin juventusbenzemala ligaclb leicester cityMUman... Read more »

ሰኔ 30 ጠብቀኝ! መጨረሻ ወይስ መጫረሻ?

ልጆች ሆነን በትምህርት ቤት ከጓደኞቻችን ጋር ስንጣላ፣ ለጓደኞቻችን ተደርበን ከሌሎች ተማሪዎች ጋር ስንጋጭ መፎከሪያችን ሰኔ 30 እንገናኝ የሚል እንደነበር አስታውሳለሁ። ሰኔ 30 ጠብቀኝ ! የሚል ዛቻ ታዲያ በእኛ ትምህርት ቤት፣ በእኛ ሰፈር... Read more »

የላዳ ላይ ጫት ቤቶች

ዜጎች ከቫይረሱ ጋር የተግባቡ ይመስል ድንጋጤያቸውንና መጠንቀቃቸውን ጭርሱኑ ዘንግተው የተለመደ እንቅስቃሴያቸውን ሲያደርጉ ማስተዋል ከማሳሰብ አልፎ እጅጉን ያስጨንቃል። ይህን የበዛ ቸልታችንን የታዘበ አንድ የታክሲ ሹፌር በንዴት ‹‹የግዴታ የበሽታው ገዳይነት የሚገባን ልጆቻችንን፣ አክስት አጎቶቻችንን... Read more »

ያሳረፈ መርዶ

ክረምቱ ጠንከር ብርዱ ከበድ በሚልበት ወቅት ፀሀይ እንደበጋው ጉልበት አይኖራትም። አዲስ አበባ ያን ጊዜ ነው ፀሀይን የምትመኘው። ያኔ ሙቀትን በብርቱ ትናፍቃለች። ምክንያቱም አዲስ አበባ ልብስዋ ስስ ነው። ብርድን መታገል፣ ውርጭን መቋቋም የሚያስችል... Read more »

የምጡቅ አዕምሮን የታደለው ታዳጊ ፈጠራ ባለቤት

ሳይንሳዊ ግኝት የላቀ ክህሎትና ምጡቅ አዕምሮ በመጠቀም በሀሳብ የነበረ ንድፍ ወደ ተግባር የመለወጥ ችሎታ የሚጠይቅ ነው። እሳቤን ወደ ተግባር በመለወጥ ውጤት ለማምጣት በብዙ ጥረትና ልፋት ውስጥ ማለፋ ያስፈልጋል ። በዘርፉ የተሰማሩ ባለሙያዎች... Read more »

‹‹እሺ ማለት ከሞት ይታደጋል!››- ብፁዕ አቡነ ናትናኤል

በዘርፈ ብዙ መንፈሳዊ ህይወትና እውቀት የተካኑ ናቸው። ሊቃውንት እኚህን ሰው በተለያየ መንገድ ይገልጿቸዋል። ከእነዚህ መካከል አንዱ የቅኔ መምህራቸው መጋቤ ሐዲስ እሸቱ አለማየሁ ናቸው። እርሳቸው እንዲህ ይላሉ ‹‹በአውደ ምሕረቱ፣ በቅኔው፣ በማኅሌቱ፣ በዝማሬው ቢጠመዱ... Read more »

ለቅሶ በዘመነ ኮሮና

ኢትዮጵያ ባህል የበረከተባት የተዋበ ማንንት የነፃት ውድ ምድር ናት። ኢትዮጵያዊነት የባህል ድርብርብነት የመከባበር ተምሳሌት፤ የአብሮ መኖር ውህድ ውጤት ነው። ማንነታችንን የሰሩት ሁሉም እሴቶቻችን ማህበረሰባዊ እሴቶቻችንን የእርስ በእርስ መከባበራችንን የሚያጎሉ፤ የአብሮ መኖር ትስስራችንን... Read more »

ጥቂት ስለእውቁ ከያኒ፣ ተዋናይና ደራሲ ጌትነት እንየው * ከያኒ፣ ተዋናይና ደራሲ

ጌትነት እንየው ጎጃም ውስጥ በደብረ ማርቆስ አውራጃ በ1950 ዓ.ም ተወለዱ። * አቶ ጌትነት እንየው በተዋናይነት በአዘጋጅነትና በፀፊ ተውኔት ሁለገብ አስተዋፅኦ ከሚያበረክቱ የሀገራችን ከያኒዎች መካከል አንዱና ግንባር ቀደምት ባለሙያ ናቸው። * አንደኛ ደረጃ... Read more »

ሳሙናን በኪስ ያስያዘ የፈጠራ ሥራ

የ ኮሮና ቫይረስ ወረርሽን ዓለምን ውጥረት ውስጥ በመክተት የብዙዎች ስጋት መሆኑ እንደቀጠለ ነው፡፡ በዓለም ላይ በየጊዜው ለሚከሰቱ በሽታዎች መፍትሔ የሚሆን መላ የሚዘይዱ ሳይንቲስቶችን ሳይቀር ፈተና ውስጥ ከቷል፡፡ ሳይንቲስቶቹ ፈዋሽ መደኃኒትም ሆነ ክትባት... Read more »

«ዛሬ ለሌሎች መኖር ዋጋ የምንከፍልበት ጊዜ ነው» ዲያቆን ዶክተር ዳዊት ከበደ

በጠቅላላ ህክምና ፣ በውስጥ ደዌ ፣ በሳንባና በጽኑ ህክምና ሰብ ስፔሻሊስት ያደረጉ ናቸው፡፡ ዛሬ ደግሞ በኮሮና ዙሪያ እንዲሰሩ ከተመረጡ ሲኒየር ዶክተሮች መካከል አንዱ ሆነው የአገራቸውን ሕዝብ በማገልገል ላይ ይገኛሉ፡፡ ለሙያው ትልቅ ክብር... Read more »